tgindex
W

WACHEMO UNIVERSITY STUDENTS UNION FOR EDUCATION💪

Статистика

add any info for education purpose......

Последний пост
3 авг.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
0
Всего постов
18
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
997
−3 за 2 дн.
Сутки
−3
−0,30%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
740
18 постов
Вовлечённость
74,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 18
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
150
1/48двое суток
171
1/72трое суток
185

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • #Update የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም ይሰጣል። ፈተናውን ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂ ተመዛኞች ከሐምሌ 27- 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ  https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት Fayda and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ ጤና ሚኒስቴር አሳስቧል። እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር መጠን ገደብ ስለተቀመጠለት የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ @zedo.com

  • #Update የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16-27/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ከየካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ትናንት ጥር 19/2018 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው መረጃ ገልጿል። የፈተና መርሐግብሩን ትክክለኛነትና ለዩኒቨርሲቲዎች መድረሱን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አረጋግጧል። በመሆኑም የ2018 ዓ.ም ግማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ዕጩ ተፈታኞች የጊዜ ሰሌዳውን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ ተብሏል። 🙏🙏🙏🙏

  • ለሚመለከተው ሁሉ:-

  • 14 дек.1 1213

    #ExitExam በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባችሁን በተጠቀሱት ቀናት ማድረግ ይጠበቅባችኋል። @tikvahuniversity

  • የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ____ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Public Health, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric & Child Health Nursing, Emergency & Critical Care Nursing, Surgical Nursing, Physiotherapy, Optometry እና Human Nutrition ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በታህሳስ 2018 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም አዲስም ሆነ ነባር፣ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን http://hpe.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ እና የኦንላይን ምዝገባው ከታህሳስ 02/2018 እስከ ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም ብቻ የሚቆይና ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፦ ተመዛኞች ምዝገባውን ለማካሄድ የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ- ፋይዳ (Ethiopian Digital ID Card) ግዴታ መሆኑን አውቃችሁ የፋይዳ መለያ ልዩ ቁጥር (FIN) በትክክል እንድታስገቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠረው መጉላላት የጤና ሚኒስቴር ሃላፊነት የማይወስድ መሆኑ እናሳውቃለን። ለተጨማሪ መረጃ የጤና ሚኒስቴር ቴልግራም ቻናል ይመልከቱ t.me/M0H_EThiopia Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB

  • без подписи

  • NO NEED TO SEE!

  • 3 дек.807из Abera Beyamo

    без подписи

  • 3 дек.906из Abera Beyamo

    без подписи

  • 3 дек.878из Abera Beyamo

    без подписи

  • 3 дек.732из Abera Beyamo

    без подписи

  • 3 дек.821из Denebo Ersulo

    без подписи

  • 3 дек.779из Denebo Ersulo

    без подписи

  • 3 дек.645из Denebo Ersulo

    без подписи

  • 3 дек.553из Denebo Ersulo

    без подписи

  • 3 дек.388из Denebo Ersulo

    без подписи

  • 3 дек.429из Denebo Ersulo

    без подписи

  • 3 дек.396из Kemal Mohamed

    без подписи