tgindex
ቂሊንጦ thoughts™🦅

ቂሊንጦ thoughts™🦅

Статистика
@hulu_thoughtsанглийский

እንኳን ወደ ቻናሉ ዱብ አሉ Some might be unoriginal, offending & not PG13 Engage responsibly 🤷 Contact @yazew_jema ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ

Последний пост
15:58
Последнее чтение
13:58
Постов за неделю
77
Всего постов
80
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 463
+73 за 4 дн.
Сутки
+25
+1,74%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
46
40 постов
Вовлечённость
3,1%
к подписчикам
Постов в день
11,0
всего 80
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
36
1/48двое суток
41
1/72трое суток
44

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • It's funny how we met on snap flirted , talked late night 24/7 vibe 100........ then streak gone, blocked each other እንግዳ mode on Like we weren't recreating every goddamn p*rn video we saw together

  • All of sudden I can't subtract 😭

  • без подписи

  • ከጀለስ ጋር አጋጭተህ ባጃጅ ስትገዛ

  • Facts 😭

  • እኔ ክራሼ እንደምን አደርክ ብላኝ ደንግጬ እመሰግናለው ያልኩትስ 🥀

  • 12:437удалён 14:04

    ዛሬ #የእምዬ እና #የአብዬ ልደት ነው❗ ለመላው የጥቁር ህዝብ ታላቅ ብርሀንን የፈነጠቁ ንጉሥ እና ንግሥት ልደታቸው ነው❗ #እምዬ_ምንሊክ ንጉሥ ሆነው ሳለ ይቅርታ ለመጠየቅ ዝቅ ብለው ድንጋይ ተሸክመዋል:: ለዚህ ነው #እምዬ የምንላቸው:: ለዚህ ነው ዛሬም ድረስ #ንጉሤ የምላቸው:: ብቻ ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳንሆን መላው የጥቁር ህዝብ ሊያከብረው የሚገባ ቀን ነው!!! #Tina_Bekele @Infinity_vibee

  • Me :- are u selena gomez Her :- nah Me:- am i charlie puth Her :- nah, why Me :- then why tf we don't talk anymore 😭

  • без подписи

  • Me: this weekend እኮ free ነኝ Him:"have a fan Self respectኤን እየፈለኩ😭

  • 11:0712удалён 14:04

    без подписи

  • 10:372421

    ተባረክ ብለው መርቀውኝ ምለው ጠፍቶኝ "ኧረ ችግር የለውም" እናዳልኩኝ እያስታወስኩ እስካሁን ይጠዘጥዘኛል 😭

  • 09:395из FXудалён 10:50

    የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃‍♂️

  • ዛሬ ባልና ሚስት ተጣልተው ሚስትም ወደ አጎቷ ቤት ሸሽታ ሄዳ  ሽምግልና ተቀምጠን ነበር። ማስታረቅ ከሁሉ ይበልጣል ያሉት  ሽማግሌዎች ከማስቀደስ ቀርተው በጧት ብርድና ቆፈን ባልና ሚስቱን መሸምገል ተጀመረ። አንዱ ሽማግሌ አጠር ያለ " እግርና እግርም ይጋጫል " አይነት የማረጋጊያ ምክር ለሁለቱም ከለገሷቸው በኋላ ሚስት እንድትናገር ቅድሚያ ተሰጥቷት ብሶቷን መዘርዘር ቀጠለች... "በርግጥ ባሌ ቤቱን አያጎልም ፣ እርቦኝ ወይም ጠምቶኝ አያውቅም። ትልቁ ችግሬ ከሆዴ በቀር እንደ ሴት ሌላ ፍላጎት እንዳለኝ አያስብም..." በንግግሯ መሃል እንባና ሳግ ተናንቋት ንግግሯን አቋርጣ ፊቷን ከጉልበቷ ላይ ደፍታ አንጀት የሚበላ እዬዬዋን አቀለጠችው። ባሏ የአልጋ ላይ ጨዋታ ነስቷት ይሆን? እሷ እያለቀሰች አዕምሮዬ ጀምራ ያልጨረሰችውን ብሶቷን በግምት ለመፍታት ይታገል ጀመር...  የሚበላና የሚጠጣ ካልታጣ ባሏ ደጋግሞ ከጭኗ መሃል አልገባም ነው? የጤና ችግር ይኖርበት ይሆን?...አይስማት ወይ አይሰማት ፍቅሩ አልቆበት ጆሮ ነስቷት ይሆን ? በሚል አዕምሮዬ የግምት ሽምግልናውን ቀጥሏል. አንደኛው ጠና ያሉ ሽማግሌ "ልጄ እንደሱ አይደለም ተረጋጊ ማልቀስ መፍትሄ አይደለም በርታ በይና የከፋሽን ንገሪን ፣ አንቺም እሱም እኩል ልጆቻችን ናቹ የናንተ ገመና የኛም ገመና ነው ፣ በይ ተረጋጊና አስረጂን" ብለዋት ከጉልበቷ ቀና እያለች  ብሶቷን ማስረዳት ቀጠለች። " ገና አስር ሺህ ብር እያለ አሰራኝ ብዬ  የጠየቅኩት ኦምብሬ አሁን ከእጥፍ በላይ ጨምሯል ከዛሬ ነገ ያሰራኛል ብዬ ብታገሰውም እሺም አንቢም ሳይል በቸልታ ያልፈኛል..." አሁንም እንባዋ እየቀደመ መናገር ከለከላት.. ለሽምግልና የተሰበሰበው ሰው ሁሉ  What the f*ck is this ኦምብሬ? በሚል እርስ በርሱ ተያየ። በዚ መሃል የኔ ፊት ፈገግታም ግርምትም አዝሏል መሰል ሁሉም ወደኔ አፈጠጡብኝ? አንደኛው ሽማግሌ በመነፅራቸው አናት አሾልከው እያዩኝ  " ዎንብሬ ደሞ ምንድነው ልጄ ?" በሚል  ጥያቄያቸውን ወደ እኔ ወረወሩት። ድንገቴ ጥያቄያቸውን የማስረዳበት ቃል ግራ ገብቶኝ  አፌ ለመናገር ሲተሳሰር ባሏ እግዚአብሔር ይስጠው "የቅንድብ ንቅሳት ነው አባባ" ብሎ ከጭንቀት ገላገለኝ። " የቅንድብ ንቅሳት ደሞ ምንድነው?"  አሉ ሌላኛው ሽማግሌ ባሏን መቼስ ፈርዶብሃል በሚል ሃዘኔታ እያዩት ። በዚ ሁሉ መሃል ሚስት ከጉልበቷ ተወሽቃ ማልቀሷ በጀን እንጂ የሁሉም ሰው ፊት ላይ በትግል የተሰተረው ግርምትና ፈገግታ የበለጠ ባስከፋት ነበር! ባል በረጅሙ ተንፍሶ..." ምን መሰላችሁ ቅንድቧን አንዴ በምላጭ አንዴ በገመድ ስትነጨው ኖራ በጣም ሳስቷል። ይሄን ነገር ተይ ብዬ ብዙ ጊዜ ብጨቃጨቅም አልሰማ ብላኝ እንደፈለገች ትሁን ብዬ ትቻት ነበር..."  ብሎ አይኑን ወደ ባለቤቱ ሲመልስ ሚስት ፊቷን ከጉልበቷ አውጥታ በእልህና በቁጣ እያየችው መሆኑን አስተውሎ ጎመን በጤና በሚል ስሜት" የቀረውን እሷ ታስረዳችሁ" ብሎን አይኑን ወደ ሰማይ አነሳ። ሽማግሌዎቹ ጉዳዩ ይግባቸው አይግባቸው ባላውቅም አይናቸውን አጥበው እርስ በርስ መተያየታቸውን አላቆሙም። ሚስት ጣቶቿን እየፈተለች ቀጠለች  " ለናንተ ቀላል ወይም ምንም ሊመስላችሁ ይችላል... እኔ ግን ቅንድቤ ውበቴ ነው ፣ ለሱስ ባምርለት ብደምቅለት ሚስቱ ነኝ ፣ ያደለው ሰንት ነገር ይደረግለታል አይደል እንዴ? ወንድሞቼን ብር መጠየቅና መሰራት ከብዶኝ አይደለም ግን የሱ ባልነት ሆዴን ከመሙላት ውጪ ምንድነው?  ለሱስ ይሄን የማይረባ ብር ከቤተሰብ ብጠይቅ ያስከብረዋል?..." ሽማግሌዎቹ አሁንም የሚሉት ጠፍቷቸዋል መሰል በዝምታ ሁሉም ወደ ባልየው አፍጥጠዋል። ከዚህ ቀደም እንደዚህ ያለ ነገር ሰምተውም  ስለማያውቁ የማግባቢያ ፓተርኑ ጠፍቶባቸዋል። ባል ስልችት ብሎት በደከመው ልብ " እስኪ እኔ ውበቷ አነሰኝ ካልኩኝ ትናገር ፣ ቅንድብሽ ሳሳ ብዬ መቼ ፍቅር ነሳኋት? የምታምረውስ ለማነው? ለኔ ከሆነ መልኳ በቂዬ ነው። ለማነው ይሄ ሁሉ ብር የሚወጣው?...". የሚያወራው ብቻ ሳይሆን አወራሩም ሽማግሌዎቹን ገዝቷቸዋል መሰል አንገታቸውን በመስማማት እየነቀነቁ እሱ ማስረዳቱን ቀጠለ " ችግሩ ደሞ የብር ስስት ይዞኝ እንዳይመስላችሁ ይሄ የቅንድብ ንቅሳት አንዴ ተሰርታ የምገላገለው አይደለም! በሁለት በሶስት አመቱ ድገሙኝ ይላል" እጆቹን ፍረዱኝ በሚል እንደ ዘረጋቸው ቀጠለ " እኔ ቅንድቧን አይቼ አይደለም ያገባኋት.. ማማሯ ለኔ ከበቂ በላይ  ነው። በውነቱ በዚህ ጉዳይ እናንተን ሰብስቦ ማስቸገር በራሱ እንደ ወንድ አሳፍሮኛል። ሰው እንዴት በዚህ ጉዳይ ቤት ጥሎ ወጥቶ እናንተን ይሰበስባል?" ስሜቱን ለሽማግሌዎቹ ክብር ተቆጣጥሮ በትህትና ቢያወራውም ሃፍረትና መሸማቀቁ ከአቀማመጡ መኮሳመን ያስታውቃል። በመሃል አንደኛው ሽማግሌ "ይሄማ እንደው ፍቅር ሊያድስ የመጣ ፀብ ነው በል እስኪ አሷን ለብቻ እናውራና ደሞ ትመጣለህ" ብለው ባልን ወጥቶ ከደጅ አንዲጠብቅ አዘዙት። ባል አንገቱን ሰብሮ እንደወጣ አጎቷ ሚስትን በግርምት እያዩ " ነይ እስኪ ወደዚህ ጠጋ በይ" አሏት አስምጦ ካስቀመጣቸው ሶፋ ወደ ፊት እየተሳቡ። ሚስት እንደታዘዘችው ተነስታ ባሏ የለቀቀው ቦታ ላይ ልትቀመጥ ስትል የለበሰችውን ነጠላ ጫፎች በሁለት እጃቸው ቆንጥረውና ፊቷን ወደ ፊታቸው እያቀረቡ ቅንድቧንም እያስተዋሉ  ጆሮዋቿን መዝልገው በንዴት በደበነ ድምፃቸው... " ለዚህ ነው ዎይ ከቅዳሴዬ ያስቀረሽኝ አንቺ ገልቱ...አባትሽ በደህና ቀን ማረፉ በጀው... ያንቺን ሃፍረት እኔ ልሸከም?  ዎምብሬሬሬ.. አባትሽ ይጥፋና... አሰዳቢ  አሁኑኑ ከአይኔ ጥፊ" አሉ ጆሮዋን ገፍተር አርገው እየለቀቋት። ሚስት በሃፍረት እየተነፋረቀች ወደ ጓዳ ገባች። በዚህ ገራሚ ሽምግልና መሃል Mute ተደርጎ የተከፈተው ቲቪ ላይ 'ኢትዮጵያ እየመከረች' ነው የሚል አርዕስተ ዜና በፅሁፍና በምስል ይመላለሳል። እዛም "ኦምብሬ ካልተሰራን ሃገር ይፈርሳል" የሚሉ ጉዶች ህዝቤን ሰብስበው ቢያደክሙትም ነውሩን ነውር የሚል እውነተኛ ተናጋሪና አታሳፍሩን ብሎ የሚገስፅ ደህና ሽማግሌ ታጥቶላቸዋል። ይሄ ምስኪን ባሏ "ኦምብሬው ለማነው?.. ለኔ ከሆነ መልኳ በቂዬ ነው ?"  ያለው ወዶ አይደለም! @Infiniti_vibee

  • Jeremy jacquet is the future y'all 😭😭😭

  • Wirtz ኳስ ሲይዝ Barcola:

  • 16 авг.472из The_curious_guy 🤔

    y'all this kinda glass their price sent nw yegeza kale

  • Hustler mindset 💎

  • без подписи