Infinity Vibes🇪🇹
Статистикаብዙ ቁምነገር ትንሽ ቀልድ @Infinity_vibee Wanna talk to me uk where imma be at
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 29
- Всего постов
- 44
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Познавательное (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 75
- 1/48двое суток
- 85
- 1/72трое суток
- 92
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ጥያቄው ልክ ሆኖ ሳለ የጠየቁት አካል እና ጥያቄውን የጠየቁበት መንገድ አስቂኝ ነው 😂😂😂 ጥያቄያችሁ እንደ አንድ የሚያስብ ምክንያታዊ ሰብዓዊ ፍጡር ይመለከተኛል። But እውነቱን እንነጋገር ከተባለ አንዳንድ መጥፎ ወንዶች መኖራቸው እንዳለ ሁሉ ከእነሱ ባልተናነሰ ለሴት መጥፎ የሆኑ ሴቶች አሉ። ለምን ስለእነሱስ አትጠይቁም? ስንቷ ሴት ናት ጓደኛዋ ያስደፈረቻት? ስንት ህፃናትስ ናቸው በሴት የተደፈሩት?…
እንደዘንድሮ አስቂኝም አስከፊም አመት አሳልፌ አላውቅም thess girls just changed their pfp to ask justice from the gov't who sent the rapist ገዳይህን አትግደለኝ ብሎ ነገር አለ??
እንደዘንድሮ አስቂኝም አስከፊም አመት አሳልፌ አላውቅም thess girls just changed their pfp to ask justice from the gov't who sent the rapist ገዳይህን አትግደለኝ ብሎ ነገር አለ??
Ofc
Ofc
ወንድ ልጅ ሆነህ ወንድን ሚስቴን ቀማኝ ብለህ አታውራ ማርያምን ያሳፍራል እንደውም እንደጠላት ከምታየው ይልቅ እንደወንድምህ እየው እንዲጠነቀቅ ንገረው ውለታ ነው የዋለልህ ... ጅል ይመስል በረባ ባልረባ አትጣላ ... ካስገደዳት ግን እኔም አለውልህ ትምህርቱን ይማራል
без подписи
እግዚአብሔርን
✨ ነገ ምን ይዞ እንደሚመጣ ባለዉቅም ነገን የያዘዉን እግዚአብሔርን አዉቀዋለሁ አምነዋለሁ ! 🤗
ለካ trafficm መግጨት ይቻላል
без подписи
без подписи
ብድር ምናምን ሚለኝ ሰው ቲሽ ችፍ 😭
Top 5 ethiopian musician 1. Elias melka 2. Mulatu Astatke 3. Abegazu shiota 4. Tewodros mekonnen 5. Micky Jano
без подписи
#አውራዎችሽ‼️ አንቺ ጭሮ አዳሪ፣ ንገሪኝ ሚስጥሩን፤ አውራ በሌለበት፣ ስጥ ሞላው ሀገሩን። ያድኑኛል ብለሽ፣ ነፃ ያስተማርሻቸው፤ መርገም ጀምረዋል፣ አንቺ ያስመረቅሻቸው፤ በቡድን በቡድን፣ ሊወጉሽ ቆመዋል፤ መፈወሱን ትተው፣ ሊገድሉሽ ታመዋል። #ዶክተርሽ‼️ የስለትሽን ቢላ፣ በእጁ ይዞ ይጋፋል፤ ከአራጅሽ ጋር ሆኖ፣ ቆዳሽን ይገ‘ፋል፤ ከወላድ መሀፀንሽ፣ ፅንስ ያጨናግፋል። #ተመራማሪሽ‼️ ያንቺ ታሪክ አጥኚ፣ ያንቺ ፕሮፌሠር፤ ትልቅ ሀገር ንዶ፣ ሊገነባ ሰፈር፤ ባላንድ አይና ሆኖ፣ ይጫወታል በአፈር፤ #ምሁርሽ‼️ ህላዌን ይፅፋል፣ ህላዌን ይቀዳል፤ ታሪክሽን ገሎ፣ ታሪክ ያዋልዳል። የታሪክሽ ደዌ፣ ከፅሁፍሽ ይልቅ፣ በፀሀፊሽ ብሷል፤ በዱልዱም ብእሩ፣ የቀለሙን እንባ፣ በጭፍልቅ ያብሳል፤ እየገነጠለ! መርጦ እየቀደደ፣ ገፅሽን አቃጥሎ፤ ቅብ ታሪክ ይፈጥራል፣ ወርቅ ታሪክ ጥሎ!!!
እባካችሁ እባካችሁ ወጣቶች አፈሳው ከባድ ነው 😰 if you see a police patrol ግርግር ከበዛ ምናምን Please ከአካባቢው ራሳችሁን አርቁ ትርፉ 🏃♂️🚫 ራስን እና ወላጅ እንዲሁም በዙሪያችሁ ያሉ ሰዎችን ማንገላታት ነው ⚠️ የአበበ ፣ የቀነኒሳ እና የምሩጽ ሃገር ናት 🇪🇹 ከሯጮቹ መሃል አንዱ አንተ ልትሆን ስለምትችል ወደ መኖሪያህ ካልሆነም ራስህን ልትጠብቅ ወደ ምትችልበት ቦታ ሩጥ !!!! 🏃♂️💨
እንዴት አረፈዳችሁ ወገኖች? 🤔👋
I love ግሩሜ ግን when did God and man talk in ግዕዝ 😭😭
Maybe god will stop sendin me a terrible person if i send him one