🕋ኢብን ኑረዲን🕋 (ኢስላሚክ ኑር) islamic_nur🕋
Статистикаወደ አላህ ከጠራና መልካምን ከሠራ፡"እኔ ከሙስሊሞች ነኝ"ካለ ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? ቁርአን41:33 #የጉሩፓችን_link https://t.me/ibn_nuredin
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 10
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 74
- 1/48двое суток
- 84
- 1/72трое суток
- 91
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
{ وَلَقَدْ خَلَقۡنَا ٱلۡإِنسَٰنَ وَنَعۡلَمُ مَا تُوَسۡوِسُ بِهِۦ نَفۡسُهُۥۖ وَنَحۡنُ أَقۡرَبُ إِلَيۡهِ مِنۡ حَبۡلِ ٱلۡوَرِيدِ} በርግጥም የሰው ልጅን ፈጠርን። ነፍሱ በውስጧ የምትጎተጉተውን ሀሳብና ሌሎችንም ነገሮች እናውቃለን። ከልቡ ጋር ተያይዞ አንገቱ ላይ ከሚገኘው የደም ጋን የበለጠ እኛ ወደ እሱ የቀረብን ነን። ~◇~እርሱ አላህ ቅርባችን ነው እንጠይቀው እንጠንቀቀው!! 🌺 ﷺ🌺 🌺🌺ጁመዐ ነው ሰለዋት እናብዛ🌺🌺
без подписи
ሰላም familly endet nachu 🤎 እናንተ ስትጠይቁን የነበረውን አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል ከCake በተጨማሪ አሁን የተለያዩ Catering አይነቶችንም ጀምረናል 🍫 Black Forest 🤍 White Forest 🍥 Sweet Roll 🍮 Caramel Cake 🍩 Cinnamon Roll 🍭 Cake Pop 🍫 Dry Chocolate Cake 🤍 White Chocolate Cake 🧁 Cupcake 🍩 Mini Donut 🍕 Mini Pizza ...እና ሌሎችም ብዙ Graduation 🎓 ለቤተሰብ ለወዳጆች ወይም ለማንኛውም ዝግጅት የምትፈልጉትን አይነት ማዘዝ ትችላላችሁ 🤎 ከፈለጋችሁት አይነት ጀምሮ እስከ ምትፈልጉት መጠን ድረስ እናዘጋጅላችኋለን 📞 ለማዘዝ: 0923576604 Hiku Cake & Catering ✅Catering ሲሰራ ጊዜ ስለሚፈልጉ ቢያንስ ከሳምንት በፊት order አድርጉ https://t.me/Hikucakeandcatering
اللهم لا تجعل الدنيا أكبر همنا 🤲🏽 مساء الخير🌹
{وَذَا النُّونِ إِذْ ذَهَبَ مُغَاضِبًا فَظَنَّ أَنْ لَنْ نَقْدِرَ عَلَيْهِ فَنَادَىٰ فِي الظُّلُمَاتِ أَنْ لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ • فَاسْتَجَبْنَا لَهُ وَنَجَّيْنَاهُ مِنَ الْغَمِّ ۚ وَكَذَٰلِكَ نُنْجِي الْمُؤْمِنِينَ} لا إله إلَّا أنت، سبحانك إنِّي كنت من الظالمين.
''የተረጋጋ ሰው ደስታ ነው ውጤቱ የተናደደማ ይበዛል መኣቱ''
ያረብ.. በችኮላ አንተ ዘንድ ያለውን ውብ ነገር እንዳናጣው ታጋሽና በጌታቸው ሙሉ የቂን ያላቸው ባሮችህ አድርገን🤲🏽 @ibn_nuredin1
وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ فِيهِ إِلَى اللَّهِ ۖ ثُمَّ تُوَفَّىٰ كُلُّ نَفْسٍ مَّا كَسَبَتْ وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ ወደ አላህ የምትመለሱበትንና ከዚያም ማንኛይቱም ነፍስ የሠራችውን (ሥራ ዋጋ) ሙሉ በሙሉ የምትሰጥበትን፣ እነርሱም የማይበደሉበትን ቀን (የትንሣኤን ቀን) ፍሩ። 2:281
አሰላሙ አለይኩም ያጀመዓ የሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ ደርሶች የሚለቀቅበትን ቻናል ተቀላቀሉ::በውስጡ 1)የሙተሚማ ደርስ 2)የአጅሩሚያ ደርስ 3)አርበዒን 4)ሪያድ 5)ተጅሪድ . 6)ተፍሲር እነዚህን መከታተል ትችላላቹህ ተቀላቀሉ:: ከታች ያለውን bot በመንካት ሙሉውን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ:: https://t.me/alimesjidbot?start=6781565054
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህት ወንድሞች አንድ ነገር ላስቸግራቹ ነው ለአላህ ብላቹ ተባበሩኝ አንዲት እህት ስደት ከመጣች ሁለት አመት ሆኗታል ግን በጣም እሚያሳዝነው አሰሪዋ ጠንቋይ ናትና ልጅታን ምንም ነገር እንዳታቅ አድርጋ አፍዝዛታለች እናም ይችህ እህት አላህ ዳኚ ሲላት ዝምብላ ከቤቱ ትወጣለች ከዛም ሲደክማት መንገድ ላይ ቁጭ ትላለች ከዛም አንድ ሱዳናዊ ግለሰብ ያያታል ሲያያት ግን ልጅቷ ላይ ችግር እንዳለ ይረዳና ጠጋ ብሎ ሲጠይቃት ተስፋን የሚያስቆርጡ ንግግሮችን ትመልስለታለች እሱም ችግር እንዳለ ይረዳና ያለውን ገንዘብ ሰጣትና ሪያድ ኢንባሲ ብላ እንድትሳፈር ተባበራት ከዛም ይችህ እህት ወደ ኢንባሲው ከገባች ቦሀላ ፈዛ ቁጭ ባለችበት አንድ ሀበሻዊ ያገኛታል ከዛም እነደመጀመሪያው ገለሰብ ሲጠይቃት ተመሳሳይ መልስ መለሰችለት እና ይችህ እህት ስትጠየቅ ምታቀው ወላሂ ስሟንና የአባቷን ስም ብቻ ነው ምታቀው 2ት አመት ቤተሰብን ሳታወራ ቆይታለች ቤተሰቦቿ ይኑሩ አይኑሩ አንድ ምታቀው ነገር የለም የት እንደነበረችኳን ስንጠይቃት ምታስታውሰው ነገር የለም እና አስብት እናት የልጇን ድምፅ ሀለት አመት ሳትሰማ ሞታለች ብላ ቁርጧን አላውቀች ሁሌ ልባ እንደተጠለጠለ ወላሂ ይከብዳል ልጅቱም እናት አባትን የወንድም እህቶቿን ድምፅ ሳትሰማ ጭራሽ ስማቸውን እስከመርሳት ድርስ እና ውንድምና እህቶች ሼር በማድረግ ተባበሩኝ በዝች ልጅ ቦታ እራሳችንን አስቀምጠን እናስብ የልጅቷ ስም ሙኒራ አብደላህ ትባላለች የትወልድ ባታ ጉንችሬ ልዩ ስሙ ኡፍጠሬ ሚባል ቦታ ነው ብላናለች ባረከላሁፊኩም ተባበሩን ወላጆች ልጆቻቹን እያሰባቹ ወደዃላ አትበሉብን ያገኘ ካለ በዚህ ስልክ ተባበሩን 0550745238 የቻናል ባለቤቶች ተባበሩን
የአንድ ሙተነቂብ ሴት ወንጀል መስራት ያንቺን መገላለጥ ልክ አያደርገውም!!! አገኘሺኝ ኡኽቲ👍
''አፈጣጠሬን እንዳሳመርከው ስነ ምግባሬንም አሳምርልኝ''
ብቻ አንተ የአላህን ሀይማኖት እስልምናን ለመርዳት ዲንህን ለመጥቀም ተንቀሳቀስ አላህ ደግሞ ያንተን ሀጃዎችህን ችግሮችህን......ገር ያደርግልሃል ስኬትህን ያጎናፅፈሃል::
👈 الحمد الله على نعمة الإسلام
ሙአዚኑ ወደ ፈላህ(ወደ ስኬት..) ና እያለህ ተኝተህ ስኬታማ ሆናለሁ ካልክ ተሳስተሃል❎ ንቃ ወደ መስጂድ
اللهم يسر ولا تعسر 🤲 وما توفيقي إلا بك عليك توكلت وإليك أنيب አላህን ይዘው ቀናቸውን ለጀመሩ ሁሉ ሰባሀል ኸይር🌷
አላህ ከፍ ያደረገውን ማንም ዝቅ አያረገውም:: የፈለገ የአለምን ህዝብ ሰብስበህ/ሽ ያን አካል ለማዋረድ ብትጥር አላህ ከፍ አድርጎታላ ማንም በጭራሽ ዝቅ አያደርገውም:: በተቃራኒው አላህ ዝቅ ያደረገውን ማንም ከፍ አያደርገውም:: አላህዬ ሰዎች ፊት ሀሌም ዝቅ ልደረግ አንተ ጋር ግን ከደረጃዎች ሁሉ በላይ ከፍ አድርገኝ::😔
በጣም የሚያስብ ሰው ጠላት አያስፈልገውም አእምሮው በቂ ነው 🙌 .
هل ضاق قلبك؟ هل تعاني من الهم؟ اذهب إلى المسجد؛ فهناك ستجد سكينة لا تنقطع. "ልብህ ከብዶታል? ጭንቀት አለብህ? ወደ መስጂድ ሂድ፤ እዚያ የማይቋረጥ የልብ ሰላም ታገኛለህ።"
በሰዎች ዘንድ ችላ ተብለኃል? ለምንድነዉ ብለህ እራስህን ጠይቅ። ችግሩ ካንተ ነው ወይስ ከነሱ? ❕ግን ችላ ያሉህ የዱንያዊ ጥቅም ቀንሰህባቸዉ ከሆነ አንተም ችላ በማለት አግዛቸዉ። የዛኔ አንድ እኩል ትሆናላቹህ።