ኢብኑ ኢድሪስ–ibnu idris
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 15
- Всего постов
- 31
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 123
- 1/48двое суток
- 140
- 1/72трое суток
- 152
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OK የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
ከሙስጤ ስድቦች ጥቂቶቹ፦ 1)ድርቅና 2)ትእቢት 3)ዘረኝነት 4)እልህ 5)ልምራ ባዮች 6)ምን አይነት ጀዝባ ነት 7)እብድ የበላው በሶ 8)ከርፈፍ እያልክ 9)ትንተባተባለህ 10)ጀዝባ ጅዝብ ያለጀዝባ 11)የዱሮ ምርቃና ያለቀቀው 12)እንደት እንደሚያስተምር የማያቅ 13)የሳተ ሽማግሌ 14)አቅም የሌለው ሽማግሌ 15)ኢልም የሌለው 16)አደብ የለው 17)አይቀራ 18)አያቅ 19)አለማወቁን 21)በሽተኞች 22)ጅርጅስዮች…
ከሙስጤ ስድቦች ጥቂቶቹ፦ 1)ድርቅና 2)ትእቢት 3)ዘረኝነት 4)እልህ 5)ልምራ ባዮች 6)ምን አይነት ጀዝባ ነት 7)እብድ የበላው በሶ 8)ከርፈፍ እያልክ 9)ትንተባተባለህ 10)ጀዝባ ጅዝብ ያለጀዝባ 11)የዱሮ ምርቃና ያለቀቀው 12)እንደት እንደሚያስተምር የማያቅ 13)የሳተ ሽማግሌ 14)አቅም የሌለው ሽማግሌ 15)ኢልም የሌለው 16)አደብ የለው 17)አይቀራ 18)አያቅ 19)አለማወቁን 21)በሽተኞች 22)ጅርጅስዮች 23)እልከኛ 24)ብሶተኛ 25)ከራስ ፀጉርህ እስከ እግር ጥፍርህ ጀሀላ. 26) የኢኽዋኖች አቂዳ ከለተሞ ይሻላሉ 27)ጀራጅሳ 28)አርጀስ 29)አንጀስ 30)ዘረኛ 31)የዘር እንቁላል የጣክ 32)ዘርን ያዋለድክ ያሳደግ 33)በዘረኝነት ወጣቱን ጨፍልቀህ የያዝክ 34)በዘረኝነት የተከበብክ 35)በዘረኝነት ያወጅክ 36)የአቂዳ ዳፍንት ያለባችሁ፣ 37)ጭንቅላትህ ሀብሀብ ነው እንዴ 38)የእኔን ጭንቅላት አልሰጥህ 39)አንተ ወፍራም ውሸታም 40)ሀየቱ ሰውዳ 41)ጥቁር እባብ 42)እፍኝት 43)የመንደር ዱበርቲ 44)ምንም የማታቅ 46)ጀዝባነት ያለቀቀው 46)ምርቃና ያልበረደለት 47)መሀል አናቱ የሚፈላ 48)እንደ ወፍጮ የሚጮህ 49)እኛ ጋ ብናኝ ያክል ክብደት የለውም 50)ተከታዮችህ እንደ ሙሰይለማ ተከታዮች ረድ ብሎ ከለቀቀው አውዶ ላይ ከመጀመሪያ እስከ42ደቂቃ 21 ሰከንድ ይሄ ነው ወደ ሰለፍያ የሚጣራው። ይሄ ነው የነብዩን ደአዋ የሚወክለው ወይስ አቅል የሌለን መሰለው !!! እኔ በራሴ እብድ አይደለሁም ይሄን እከተል ዘንድ። ✍️ወንድማችን 📎ሼር በማድረግ ለሌሎችም ተደራሽ አድርጉ 👉ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇 🌐https://t.me/hadimu_takfiriyin 🌐https://t.me/hadimu_takfiriyin ‼
🔑 ወቅታዊ የሆነ ምርጥ የጁምዓ ኹጥባ 🚫ርዕስ :- መውሊድ ቢድዓ ስለመሆኑ ና ለሚያነሷቸው ሹብኃወች መልሶች 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀራ ሀፊዘሁሏህ ቦታ : ሀራ - መስጂድ አልፉርቃን 🗓 ቀን : 8/12/18 ወይም ረቢዓል አወል 1 ✅✅✅ በጣም የሚገርሙ ና ወገብ ሰባሪ የሆኑ ጥያቄወች ለመውሊድ አክባሪወች ተዳሰውበታል ። ለሁሉም በማድረስ ያለብንን የማድረስ ሀላፍትና በቻልነው እንወጣ ። የሸይኻችን ቻናልን ለማገኘት 👇 https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
قال الشيخ محمد حيات الولوي الهاروي حفظه الله ومن الشبهات التي يتلقاها بعض الناس ما يُنقل عن بعض علماء العصر من القول بعدم العذر بالجهل، مع إغفال أقوالهم الأخرى التي يقررون فيها قيام الحجة ومراعاة الشروط وانتفاء الموانع، ولكن لا بد من الجمع بين أقوالهم وفهمها بمجتمعها، ولا يجوز بتر أقوالهم أو الاحتجاج ببعضها دون بعض؛ لأن ذلك يؤدي إلى تحريف مقاصدهم ونسبة ما لم يقولوه إليهم 📚كشف شبهات المكرة في قولهم لاعذر إلا في الآخرة https://t.me/hussenabass123 https://t.me/hussenabass123
#ስለ_መውሊድ_በኡለሞቻችን ➪➩➪➩➪➩➪➩➩➩ ✅ በአለም ላይ ታዋቂ የሆኑና በአላህ ፍቃድ ባላቸው እውቀት ከጥመት ባለቤቶች ውጭ ትንሽ ትልቁ፤ ሴት ወንዱ የሚያከብራቸው ውድና የተከበሩ የሱና መሻይኾች በአሁኑ ሰዓት እየተደገሰ ስለሚገኘው መውሊድ የሰጡት የተለያዩ ትምህርት ሲሆን ከታች በሊንክ ቀርቦላችኋል። ታላላቅ ኡለሞች ስለ መውሊድ ምን አሉ? ╭─••─═••═─•••─╮ ✅ ክፍል ❶ እስከ ⓯ ╰─••─═••═─•••─╯ ❶ኛ ➦ በታላቁ ዓሊም አንደበት ስለ #መውሊድ 🎙 سماحة الشيخ عبدالعزيز بن باز رحمه الله 🎙 በሸይኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3911 ➋ኛ መውሊድ ቢድዓ ስለመሆኑ ስለ አጀማመሩም ↩️ هل الإحتفال بالمولد بدعةٌ أو سُنّةٌ؟ومتىٰ عُرف هذا الإحتفال، ومتىٰ بدأ؟ 🎙 فضيلة الشيخ العلامة محمدأمان بن علي الجامي رحمه الله تعالى 🎙 በሸይኽ ሙሐመድ አማን ቢን አልይ አልጃሚ ረሂመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3920 ➌ኛ ለነብዩ መውሊድ መሰባሰብ ይቻላልን? ↩️ هل يجوز أن نحتفل بالمولد النبوي؟ 🎙 فضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله 🎙 በሸይኽ ሱለይማን አሩሃይሊ ሀፊዘሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3924 ➍ኛ ነብዩ ﷺ ረቢዕ 12 ቀን ተወልደዋልን? ↩️ هل ولد النبي ﷺ يوم ١٢ ربيع الأول؟ 🎙 فضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله 🎙 በሸይኽ ሱለይማን አሩሃይሊይ ሀፊዘሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3938 ❺ኛ አጠር መጠን ባል ገለፃ የቀረብ ወሳኝ ነጥብ መውሊድ ቢድዓ ለመሆኑ 🎙الشيخ الدكتور عبد العزيز الريس حفظه الله 🎙 በሸይኽ አብዱልአዚዝ አረይስ ሀፊዘሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3943 ❻ኛ በዲናችን ላይ የፈለሰፈ በሚለው ሀዲስ ላይ ተዕሊቅ በዛውም ለመውሊድ ምላሽ ተሰጥቶበታል። ↩️ تعليق مهم على حديث "من أحدث في أمرنا" وفيه الرد على بدعة المولد 🎙 الشيخ محمد بن علي بن آدم الإتيوبي الولوي 🎙 በታላቁ ኢትዮጵያዊ ዓሊም ሙሐዲስ አሽ‐ሸይኽ ሙሐመድ ብን ዓልይ ብን አደም ረሂመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3946 ❼ኛ መውሊድ ቢድዓ ሊሆን እንዴት ቻለ? ➺ መውሊድን የጀመሩት እነማን ነበሩ? ➺ ሶሃቦችስ መውሊድን አክብረዋልን? 🎙 الإمام الفقيه العلامة محمد بن آمان بن علي الجامي رحمه الله تعالى 🎙 በታላቁ ኢማም ሙሀመድ ቢን አማን አልጃሚ ረሂመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3951 ➑ኛ በመውሊድ ዙሪያ ጥሩ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ወሳኝ ሙሐደራ ነው። ➽ በምርጥ አገላለፅ አቅርበውልናል። 🎙 الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى 🎙 በሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3953 ❾ኛ ለመውሊድ የአቡ ለሃብን መናም መረጃ ለሚያደርጉ ምላሽ ↩️ الرد على من يستدل بمنام أبي لهب في جواز الاحتفال بالمولد 🎙 الشيخ محمد بن علي بن آدم الإتيوبي الولوي 🎙 በታላቁ ኢትዮጵያዊ ዓሊም ሙሐዲስ አሽ‐ሸይኽ ሙሐመድ ብን ዓልይ ብን አደም ረሂመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3955 ❿ኛ ጥሩ ቢድዓ አለን? ለመውሊድ መሰባሰብስ ፍርዱ ምንድን ነው? ↩️ هل هناك بدعة حسنة؟ وحكم الإحتفال بالمولد؟ 🎙 الشيخ العلامة الإمام عبد العزيز بن عبد الله بن باز رحمه الله تعالى በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3958 ⓫ኛ ስለ መውሊድ ሁክም በተለያዩ ታላላቅ ዓሊሞች ↩️ حكم الإحتفال بالمولد النبوي ✅ لمجموعة من العلماء الأكابر: 🎙 الإمام مقبل الوادعي 🎙 الإمام ابن عثيمين 🎙 الإمام الألباني 🎙 الإمام ابن باز رحمهم الله جميعًا በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3960 ⓬ኛ እጅግ በጣም #ማራኪ አገላለፅ በመውሊድ ዙሪያ 🎙 الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى 🎙 በሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3966 ⓭ኛ የነብዩ ﷺ መውሊድ በሚከበርበት ቦታ መገኝት ፍርዱ ምን ይሁን? 🎙 العلامة الإمام : مقبل بن هادي الوادعي ـ رحمه الله تعالى 🎙️ በሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አል-ዋዲዒ ረሒመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3970 ⓮ኛ ነብያችን ከመውሊድና መውሊድ ላይ ከሚፈፀመው ጥፋት የጠሩ ናቸው። ➡️ ሰኢድ አልኩመልይ ለተባለው ሱፍይ የተሰጠ መልስ 🎙 العلامة الإمام : صالح بن فوزان الفوزن حفظه الله 🎙️ ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አልፈውዛን ሐፊዘሁሏህ። በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3973 ⓯ኛ መውሊድ ሲደርስ ስለ ረሱላችን ﷺ የሕይወት ታሪክ፣ ባህሪያት ማውራት ይቻላል? 🎙 العلامة الإمام : صالح بن فوزان الفوزن حفظه الله 🎙️ ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አልፈውዛን ሐፊዘሁሏህ። በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3977
📖 በአዲስ መልክ ተዘጋጅቶ የተለቀቀ መፅሐፍ 📖 🟪 በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ 33 ብዥታዎች እና መልሶቻቸው 🖋በአቡ ዐብዲልዐዚዝ/ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ ሐፊዞሁሏህ የተዘጋጀ፤ 🔻መውሊድን ሐይማኖታዊ በዓል አድርገው ለማክበር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች፤ 🔻ከቁርኣን፣ ከሀዲስ፣ ከሶሓቦች እና ከዑለሞች ንግግር የተውጣጡ መልሶች፤ 🔻ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ ብዥታዎች እና መልሶቻቸውን ያካተተ፤ ❗️ስንት ሐቁን ያላገኘ መልካም አሳቢ አለ!!❗️ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq
🔷የምኝታ ስርዓት ጥያቄና መልስ የእንቅልፍ ጊዜ ሙዓዊዘተይን (ቁልሁወሏሁ አሀድ ፣ ቁልአዑዙ ቢረቢል ፈለቅ እና ቁልአዑዙ ቢረቢናስ) ቀርቶ ከዚያም (ከሁለት መዳፍ ላይ) መተንፈስ ነውን? الحمد لله ، والصلاة والسلام على رسول الله የእንቅልፍ ጊዜ ሙአዊዛቶችን ቀርተን ከዚያም (በሁለት እጆቻችን ላይ) መተንፈስ ነው ሱናው? ወይንስ (ከሁለት እጆቻችን ላይ) ተንፍሰን ሙአዊዛቶችን መቅራት? የሚል ጥያቄ ተጠየቅሁኝ የሚከተለውን ምላሽ ሰጠሁኝ ሱናው (ከሁለት እጆች ላይ) ተንፍሶ ፣ ከዚያም (ሙአዊዛቶችን) ቀርቶ (ሰውነትን በሁለት እጆች) ማበስ ነው። በሚከተለው ቃል የሐዲስ ዘገባ መጧል "የአላህ መልእክተኛ እንቅልፍ (መተኛት) በፈለጉ ጊዜ (ሁለት እጆቻቸውን) ይሰበስባሉ ፣ በሁለት እጆቻቸው ላይ ይተነፍሳሉ ፤ ከዚያም (ሙአዊዘተይን) ይቀራሉ ...ከዚያም በሁለት እጆቻቸው ላይ (ሰውነታቸውን) ያብሳሉ ..." ኢማም አህመድ ሙስነድ ላይ ዘግበውታል (42/116 ፤ ቁጥር 25208) በሌላ ቃል ደግሞ "ነብዩ ወደ ፍራሽ (ለመተኛት) በተጠጉ ጊዜ ፤ ሁለት መዳፎቻቸውን ይሰበስባሉ ፤ ከዚያም በሁለት እጆቻቸው ላይ ይተነፍሳሉ ...ከዚያም በሁለት እጆቻቸው (ሰውነታቸውን) ያብሳሉ..." ኢብን ሂባን በሶሂህ ኪታቡ ዘግቦታል። (8/124፤ ቁጥር 5519) አልባኒ "ሲልሲለቲ ሶሂሃ" (7/282 - 284) በተባለው ኪታባቸው እንዲህ ብለዋል :- "ይህ ሌላ ትርጉም የማይቀበል በተወሳው ተራ መሰረት (ተፈጻሚ የሚሆን)ግልጽ (ማስረጃ) ነው።" ጸሐፊው ኡስታዝ/ዶክተር አህመድ ብን ኡመር ብን ሳሊም ባዝሙል ሶፈር ወር እሮብ 13/1448 ሒ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
🩸ይህ ምግብ ከምን የተሰራ ይመስላችሁዋል ጥቅሙስ ምንድን ነው?? ለመለሰ በትክክል ሽልማት አለው።
🔥رافعة الملام عن الأديب اللتمي الإمام 📝 كلمات عبد المنان السانكري 🎙أداء سيبويه 📎ተለቀቀ🔗 🎙 እጂግ ያማረ የአረብኛ ግጥም ስለ ሸይኻችን ሸይኽ ዐብድል ሐሚድ በሰፊዉ ሚያብራራ ግጥም ነዉ ተጠቀሙበት ‼ https://t.me/ibnu_idris_p
🔥رافعة الملام عن الأديب اللتمي الإمام 📝 كلمات عبد المنان السانكري 🎙أداء سيبويه 📎ተለቀቀ🔗 🎙 እጂግ ያማረ የአረብኛ ግጥም ስለ ሸይኻችን ሸይኽ ዐብድል ሐሚድ በሰፊዉ ሚያብራራ ግጥም ነዉ ተጠቀሙበት ‼ https://t.me/ibnu_idris_p
✍ ትዳር የሚፈለገው ስሜትን ለማርካት ብቻ አይደለም! ⇨ ከዚና ለመጠበቅ ⇨ መብቃቃትን ለመጎናፀፍ ⇨ ዝርያን ለማብዛት ⇨ ዝምድናን ለመቀጠል ⇨ የአላህ እና የመልእክተኛውን ትእዛዝ ለመፈፀም ⇨ ከዝሙት የሚወለዱ ልጆችን ለመቀነስ ⇨ ቤተሰብን ለማዋቀር ⇨ ማህበረሰብን ለማዋቀር ⇨ አይንን ለመስበር ⇨ የኡማውን ቁጥር ለማብዛት ⇨ መልእክተኞችን ለመከተል || የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed ‼ https://t.me/ibnu_idris_p https://t.me/ibnu_idris_p
حانف: በፊትና (ፈተናና ግርግር) ጊዜ ሙስሊም ሊከተለው የሚገባ ጠቃሚ ሸሪዐዊ ምክር፦ 1.አላህን መፍራትና በእርሱ መጠጋት በፊትና ጊዜ የልብ መጠጊያ አላህ ነው። ሶላትን፣ ዱዓን፣ ዚክርንና ኢስቲግፋርን ማብዛት ይገባል። 2.ከማያረጋግጡ ወሬዎች መራቅ አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا﴾ “የሆነ ፋሲቅ ወሬ ቢያመጣላችሁ አረጋግጡ።” — ሱረቱል ሁጁራት 49፥6 3.አንደበትን መጠበቅ ያልተረጋገጠ ነገር አለማስተላለፍ፣ ሰዎችን አለመሳደብና ክብራቸውን አለመንካት። ፊትና ብዙ ጊዜ በአንደበት ይባባሳል። 4.ከጥርጣሬና ከግል ፍርድ መጠንቀቅ ማንንም በቀላሉ ካፊር፣ ፋሲቅ ወይም የተሳሳተ ብሎ መፍረድ አይገባም። የዑለማዎችን መመሪያ መከተል ይገባል። 5.ለትዕግሥት መጣር አላህ ይላል፦ ﴿وَاصْبِرُوا إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ﴾ “ታገሱ፤ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው።” — ሱረቱል አንፋል 8፥46 6.ከግርግር መራቅ ራስን በግጭትና በጠብ ውስጥ መጣል አይገባም። ሰላምን ማስቀደምና ጉዳዩን ወደ እውቀት ባላቸው ዑለማዎች መመለስ ይገባል። 7.ዱዓ ማብዛት ከሚመከሩት ዱዓዎች አንዱ፦ اللهم إني أعوذ بك من الفتن ما ظهر منها وما بطن “አላህ ሆይ! ከታዩትም ከተደበቁትም ፊትናዎች በአንተ እጠበቃለሁ።” አጭር ምክር: በፊትና ጊዜ የሚያድነን ብዙ መናገር ሳይሆን እውነትን ማረጋገጥ፣ አንደበትን መጠበቅ፣ ወደ አሏህ መጠጋት እና ከግርግር መራቅ ነው። በፊትና ጊዜ የሚጠቅሙ ተጨማሪ ሸሪዐዊ ምክሮች፦ 8. በቁርኣንና በሱና መጣበቅ አላህ ይላል፦ ﴿وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا﴾ “ሁላችሁም በአላህ ገመድ በጥብቅ ያዙ፤ አትለያዩም።” [አሊ ዒምራን 3፥103] 9. ስሜትን ከእውነት በላይ አለማስቀደም በፊትና ጊዜ ቁጣና ስሜት የሰውን ፍርድ ሊያዛባ ይችላል። ስለዚህ ከመናገር ወይም ከመወሰን በፊት ማሰብ ይገባል። 10. የሰዎችን ስህተት ሁሉ አለመከተል አንድ ሰው ስህተት ሠራ ማለት ሁሉንም ንግግሩን መቀበል ወይም ሁሉንም መካድ አይደለም። እውነትን በማስረጃ መመዘን ይገባል። 11. የማይመለከተንን ነገር መተው ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «مِنْ حُسْنِ إِسْلَامِ الْمَرْءِ تَرْكُهُ مَا لَا يَعْنِيهِ» “የሰው እስልምና ጥሩነት ከማይመለከተው ነገር መራቁ ነው።” 12. የወሬ ማሰራጨትን መቆም በተለይ በማህበራዊ ሚዲያ የሚመጡ ወሬዎችን ሳናረጋግጥ ማስተላለፍ አይገባም። አንድ የተሳሳተ መልእክት ትልቅ ፊትናን ሊያባብስ ይችላል። 13. ከጥላቻና ከበቀል መጠንቀቅ አላህ ይላል፦ ﴿وَلَا يَجْرِمَنَّكُمْ شَنَآنُ قَوْمٍ عَلَىٰ أَلَّا تَعْدِلُوا ۚ اعْدِلُوا هُوَ أَقْرَبُ لِلتَّقْوَىٰ﴾ “የሕዝብ ጥላቻ ፍትሕን እንዳትተዉ አያድርጋችሁ፤ ፍትሕን አድርጉ፤ ይህ ለተቅዋ ይበልጥ ቅርብ ነው።” [አል-ማኢዳህ 5፥8] 14. ወደ ዑለማዎች መመለስ የሚያስቸግር የዲን ጉዳይ ሲከሰት በራስ ግምት ፍርድ ከመስጠት ይልቅ በዕውቀት ወደ ታወቁ የዲን ሊቃውንት መመለስ ይገባል። 15. አላህን ብዙ ማስታወስ ﴿أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ﴾ “ንቁ! ልቦች የሚረጋጉት በአላህ ዝክር ነው።” [አር-ረዕድ 13፥28] በአጭሩ፦ ፊትና ሲመጣ አረጋግጥ፣ ተረጋጋ፣ አትቸኩል፣ አትከራከር፣ አትስደብ፣ አትበቀል፣ ወደ ቁርኣንና ሱና ተመለስ፣ አላህን ጠይቅ።
ከኪታቡ ተውሂድ ደረስ የተወሰደ ወቅታዊ የሆነ ወሳኝ ርዕስ በቪድወ ፣ ፎቶግራፍ ና ተያያዥ ነገሮች የተዳሰሰቡት — ይህ መስዓላ ወላዕ ና በራዕ የሚያስገነባ ነውን? — የኡለሞች አቋም — ከመረጃ አንፃር ራጂሁ በአጭሩ እጥር ምጥን ያለች ወሳኝ ማብራሪያወችን ይዛለች። ሸር በማድረግ ተደራሺነቱን እናስፋ!!!! https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
💥 نوادر التسجيلات 💥 محاضرة وعظية بعنوان: "محاسبة النفس" الشيخ عبد السلام بن برجس رحمه الله بتقديم الشيخ محمد بن هادي المدخلي اليوتيوب: https://youtu.be/wF7VZgaPmwk?si=CrtOK7XO2KkQ58i9 التليجرام: https://t.me/AbuQusaiAlMadani/2745 انشر واشترك في قناتنا ويصلك الجديد
👌ሞኝ ሰው ብሎ ማለት በሁለት የተቀያየሙ ሰዎች መካከል ገብቶ ለአንድኛው ወግኖ አንዱን የሚያኮርፍ ነው። ያ አኺ የተቀያየሙት ሰዎች ቢታረቁ አንተ ምን ሊውጥህ ነው።ወላሂ ብዙ ሰዎች አውቃለሁ ለሌላ ሰው ብለው አኩርፈው የተቀያየሙት ሲታረቁ እነሱ አፍረው ከዳር የቀሩ አሉ።እና ወንድሜ ነቃ በል ። ‼
نصيحة لرواد الإنترنت [ السؤال: ] فضيلة الشيخ، أرجو أن توجه نصائح ذهبية لبعض الشباب الملتزم الذين يعكفون على الإنترنت وجزاكم الله خيراً. الجواب: معلوم أن الإنترنت فيه خير وفيه شر، والذي يبتغي فيه الخير يجده، وفيه علوم شرعية وعلوم لغوية وعلوم صناعية وغير ذلك، وفيه شر محض وشر كثير، وقد بلغني أنها في خطورتها أشد من القنوات الفضائية. فنصيحتي لإخواني: بالنسبة للإنترنت أو للقنوات الفضائية أن يتقوا الله في أنفسهم، وأن يعلموا أنهم ما خلقوا لهذا وإنما خلقوا لعبادة الله عز وجل، وأنهم إذا نزلوا بأنفسهم إلى ما يشبه الحيوانات وهو إشباع الرغبات والشهوات فقد خسروا الدنيا والآخرة والعياذ بالله، فعلى إخواني المسلمين أن يحفظوا دينهم، وأن يحفظوا أوقاتهم، وألا يضيعوا هذا العمر الثمين الثمين الثمين، والله لدقيقة واحدة أعز من ألف درهم، أرأيتم إذا حضر الموت لو قيل للإنسان: أعطنا كل الدنيا ونؤجلك دقيقة واحدة لقال: نعم. ولهذا قال الله عز وجل:﴿ حَتَّى إِذَا جَاءَ أَحَدَهُمْ الْمَوْتُ قَالَ رَبِّ ارْجِعُونِ ۞لَعَلِّي أَعْمَلُ صَالِحاً فِيمَا تَرَكْتُ كَلاَّ إِنَّهَا كَلِمَةٌ هُوَ قَائِلُهَا وَمِنْ وَرَائِهِمْ بَرْزَخٌ إِلَى يَوْمِ يُبْعَثُونَ ﴾[المؤمنون:99-100]. أسأل الله لنا جميعاً حسن الخاتمة، ولهذا جاء في الحديث «ما من ميت يموت إلا ندم، إن كان محسناً ندم ألا يكون ازداد، وإن كان مسيئاً ندم ألا يكون استعتب». احفظ العمر يا أخي، والله إنه لأغلى من الذهب والفضة، وإذا كان الإنسان لا يضيع درهماً من الدراهم فكيف يضيع هذا العمر الذي عليه مدار السعادة أو الشقاء، اللهم اجعلنا من السعداء، اللهم اجعلنا من السعداء، اللهم اجعلنا من السعداء يا رب العالمين. المصدر: سلسلة اللقاء الشهري > اللقاء الشهري [72 ر
ርዕስ 💥 ከቢድዓ ሰዎች ገንዘብ መቀበል ያለው አደጋ 💥 🎙 ሸይኽ ሙሀመድ ሃድ አልመድኸሊይ (አላህ ይጠብቃቸው) - ከ አህለል ቢድዓዎች ገንዘብ መቀበል በድን ላይ ያለው አደጋ - የዱንያ ፈተና ከባድ ስለመሆኑ - ገንዘብ የ ትልልቅ ሙሀድሶች እንኳ ልብን እንኳ እንደት እደሚቀይር - አልዩ ልመድኒ በ ኢብኑ አቢ ዱዓድ ባቀረበለት ገንዘብ ምክንያት እንደት በሱ ተፅኖ ስር እንደወደቀ ማሳሰቢያ በየቦታው ያላችሁ የሱና ደረሶች አላህን ፍሩ ሙመይዓዎች በየጊዜው በተለያዩ መድረሳዎች እየዞሩ ገንዘብ ሲያከፋፍሉ አትቀበል ሴራቸውን እወቅባቸው https://t.me/Abu_abdillahJ https://t.me/Abu_abdillahJ
💉ያልተገረዘውም ምላስህን ያዘው ሰሞኑን ተክፊርዬ ሙስጠፋ አብደሏ በሸይኽ ረቢእ ላይ ሙርጂኣ ናቼው የሙርጂኣ አከፋፋይ ናቼው እያለ ለተናገረው አስፀያፊ ንግግር እርምት፣ ✍ኢብኑ ኢድሪስ ተጨማሪ ግጥሞችን ለማግኘት ጎራ ይበሉ👇👇 https://t.me/ibnu_idris_public_chanal
без подписи