tgindex
ወጣትና ኢስላም

ወጣትና ኢስላም

Статистика

🌺እንኳን ደህና መጡ

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
7
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
375
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
136
26 постов
Вовлечённость
36,3%
к подписчикам
Постов в день
1,0
всего 26
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
70
1/48двое суток
80
1/72трое суток
86

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በ አላህ እምላለሁ! እነዚህ የክረምት  ወራት እንደሚያልፉት ሁሉ የመከራ ዘመንም ያልፋል፡፡የከለከለህ ሊሰጥህ ነው፤ የሚኮረኩምህ ሊያሳድግህ ነው፣ የሚፈትንህ ሊመርጥህ ነው፡፡ ፈተና እንኳን ለኛ ለደጋጎቹስ መቼ ቀረና። ስለ-ቀልባችን ❤️‍🩹

  • ዛሬ ጁሙዓ ነው ሡረቱል ካህፍን መቅራትና በተወዳጁ ነቢያችን"ﷺ" ላይ ሶለዋት ማውረድ አትርሱ! نْ أَبِي هُرَيْرَةَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ ‏ مَنْ صَلَّى عَلَىَّ وَاحِدَةً صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ عَشْرًا ‏" አቡ ሁረይራ (ረ•ዐ) እንደተረከው የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብሏል በእኔ ላይ አንድ ሶለዋት ያወረደ አሏህ በእርሱ ላይ አሥር ሶለዋት ያወርድበታል። {ነሳኢ 1296} ٱللَّٰهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِ مُحَمَّ

  • ~ሰላቱን ሳይሰግድ ዲኑ ላይ ጠንካራ ሳይሆን ላንቺ ትልቅ ቦታ አለኝ ካለሽ UKHTI አንጥፈህ ስገድበት በይው😅 .✍🏽هـشـام

  • አንድ ሰው ከሞተ ቡሃላ መላኢኮች "ምን ስራ ይዞ መጣ?" እያሉ ይጠያየቃሉ። ሰዎች ደግሞ "ምን ጥሎ ሄደ?" ይባባላሉ። አቡ ሁረይራ رضي الله عنه

  • ሌሊቱ ሲረጋጋ ልብህንም አረጋጋው፤ የቀኑን ስህተት በኢስቲግፋር እጠብ፣ የነገን ጭንቀት ለአላህ አስረክብ። ሰዎች ሲተኙ አንተ ከጌታህ ጋር በዱዓ ተገናኝ፤ ምክንያቱም የሚያዳምጥህ አላህ ነው።🤲

  • አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ🌹 ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ይስታውስ!!

  • ከሰዎች ጋር ለመኖር...በርህን ገርበብ አድርገህ ተወው፣የገባ ይግባ፣ የወጣም ይውጣ።በገቡት ብዙ አትደሰት፣በወጡትም ብዙ አትዘን። ሰው ይሄዳል ይመጣል፣የመጣዉን አላህ ነው ያመጣው፣የሄደዉንም አላህ ነው የሸኘው። ስለ ቀልባችን

  • ከሰዎች ተደብቀህ የሠራኸው ወንጀል፣ ነገ የሰው ልጅ ሁሉ በተሰበሰበበት የገዛ አካልህ ምስክር ሆኖ ሲያጋልጥህ ውርደቱ እንዴት ያስፈራል! Useymin

  • 🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። «ዚክር የቀልብ መዳኛ መድሀኒት ነው። ዝንጉነት (ከዚክር መዘናጋት) የቀልብ በሽታ ነው። ለየትኛውም ታማሚ ቀልብ መዳኛውና መድሀኒቱ አላህን ማውሳት ነው።» 📚 الوابل الصيب …أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

  • አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ🌹 ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ይስታውስ!!

  • ትላንት የነበረችኝን ትንሽ ኢማን ስናፍቅ ነው፣ ካንተ ብዙ መራቄን ያወኩት፤ ያ ወዱድ! ኢላሂ፣ ወደ ደጅህ መልሰኝ/ን

  • ከአላህ በስተቀር ሁሉም ምትክ አለው! የሰው ልጅ ላጣቸው ነገሮች ሁሉ ይብዛም ይነስ ምትክ ( አማራጭ ) ሊያገኝ ይችላል፤ አላህን ያጣ ( ከርሱ የራቀ፣ እሱን ያስቆጣ ) ሰው ግን ምንም ዓይነት ምትክና አማራጭ መቼም ማግኘት አይችልም። ስለዚህ መቼም ቢሆን፣ ለማንም ለምንም ብለህ አላህን እንዳታጣ ተጠንቀቅ! ዛዱል መዓድ

  • ቢኖርህም ትኖራለህ ባይኖርህም ትኖራለህ    ባይኖርህም ትሞታለህ       ቢኖርህም ትሞታለህ ለምን ፈጣሪህን ትከዳለህ "🥺 Layla's diary.......💔🥀

  • 8 авг.1031из Sle_qelbachn1

    🎉 አስደሳች ዜና!! ♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) ✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ 🗓 መቼ ይጀምራል? ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ ⏰ የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና ሰዓት፡ ☑️ ቀናት፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ እና ሰኞ ☑️ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ⚠️ሐቂቃ ይህ ኪታብ በተለይም በዚህ ዘመን በድብቅ ወንጀል ለተፈተነ፣ ስማርት ስልኮችና ኢንተርኔት ላመጡት የብቸኝነት ፈተና መፍትሔ የሚሰጥ፣ እንዲሁም ጌታችን አላህ ሁሌም እየተመለከተን መሆኑን በማስታወስ ልብን የሚያነቃቃ ድንቅ ኪታብ ነው! 🔴ትምህርቱ ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦🔗 ✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1 😬የኪታቡን PDF ለማገኘት:t.me/Sle_qelbachn1/1963

  • ፈገግታ ሱና ነዉ🙄

  • አስተውሉ🦋 ከአፈር በላይ ሆኖ አደብ ያልያዘ ነገ ከአፈር በታች ሲሆን... አላህ አደብ ያስይዘዋል💔

  • без подписи

  • የጊዜ ጉዳይ እንጂ አላህ ዘንድ ጉዳዩ አልቆ ተወስኖ ሊሰጠን የተዘጋጀ መልካም ነገር አለ አብሽሩ ✨ 💐🫀

  • ☀️አሁን ላይ ያለህበትን ሁኔታ ተመልከት። ለሞትና ለቀብር የሚሆን መልካም ሁኔታ ላይ ከሆንክ በዛው ቀጥል። ለዚህ የማይሆንና መጥፎ ሁኔታ ላይ ካለህ ወደ ጌታህ ተመለስ። ሁኔታህ በማስተካከል ወደ መልካም ተመለስ።

  • ሁሉም ነገር ይቅር እና እስኪ አላህ 🤲 ለሰጠን ፀጋ እናመስግነው፡፡ الحمد لله على كل حال ✨ ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ ╰┈➤ ❞