tgindex
𝑰𝑺𝑳𝑨𝑴𝑰𝑪 𝑭𝑶𝑹𝑼𝑴

𝑰𝑺𝑳𝑨𝑴𝑰𝑪 𝑭𝑶𝑹𝑼𝑴

Статистика
@islamic_forumsарабский

مرحبًا بك في ISLAMIC FORUM نبحث معًا عن النور في زمن الظلمة 🌙 ▶ علم شرعي • دعم روحي • قضايا الأمة 📚 هنا يبدأ التغيير بالفكر والإيمان هنا نرتقي بالإسلام ونعلي صوت المظلومين 💚 فلسطين في القلب 📚 القرآن نبراسنا 🤲 والأمة أمانة في أعناقنا

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
884
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
172
21 постов
Вовлечённость
19,5%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 21
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
32
1/48двое суток
36
1/72трое суток
39

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ዓይነ ስውሩ ጎል ሲያገባ አሳዛኝ አስተማሪና እውነተኛ ታሪክ #ሚስቴ የመጀመሪያ ልጄን ስትወልድ ዕድሜዬ 30 ዓመት አላለፈም ነበር። ይህቺን ለሊት ሁል ጊዜ አስታውሳታለሁ... ከ ጓደኞቼ ጋር በ አንድ መዝናኛ ቦታ ውስጥ አሳለፍን። ለሊቱ በሙሉ በ ዕርባና ቢስ ወሬዎች የተሞላ ነበር። እንደውም በ ሀሜትና በ ሀራም ወሬዎች የተሞላ...አብዛኛውን ጊዜ እነሱን የማሳቁን ሃላፊነት የምወስደው እኔ ነበርኩኝ...ሰዎችን…

  • الـــــــــــســــلام عـــــــــــــــلـــــــيـــــــكــــــم ወገን ተመልሰናል እናም አሪፍ አሪፍ ታሪኮችን ልፖስትላቹ ሀሳብ አለኝ React ካለው إنـــشـــاالله ጀምራለሁ

  • الـــــــــــســــلام عـــــــــــــــلـــــــيـــــــكــــــم ወገን ተመልሰናል እናም አሪፍ አሪፍ ታሪኮችን ልፖስትላቹ ሀሳብ አለኝ React ካለው إنـــشـــاالله ጀምራለሁ

  • видео или голосовое, без подписи

  • በፎቶው ላይ የምታዩት 15 ዓመት ታዳጊ ነው ..በጠና ለታመመችው እናቱ የሚሆን ዳቦ እና አይብ ከሱቅ በመስረቁ ነበር በፖሊስ የተያዘው ጉዳዩ ፍርድ ቤት ቀረበ ዳኛው የልጁን ሆኔታ ሲሰሙ ግን ያልተጠበቀ ውሳኔ አስተላለፉ ህግን መጣስ ስህተት ቢሆንም የልጁን ሁኔታ እና የማህበረሰቡን ኋላፊነት ለጠበቆም ፈለጉ ። ዳኛው እንዲህ አሉ "በዚህ ከተማ ውስጥ አንድ ታዳጊ እናቱ እንዳትራብ ዳቦ ለመስረቅ ከተገደደ ሁላችንም ጥፋተኞች ነን "። ከዚያም ዳኛው የሚከተለውን አደረጉ ራሳቸውን ጨምሮ በፍርድ ቤቱ ውስጥ የነበሩትን ሰዎች ሁሉ እያንዳንዳቸውን 5ዶላር ቅጣት ቀጡ። ፖሊስ የጠራውን የሱቁ ባለቤት ደግሞ አንድ ሺህ ዶላር ቀጡ። የተሰበሰበውን ገንዘብ ሁሉ ለታዳጊው አስረክበው በነፃ እንዲለቀቅ አዘዙ። ከእስር ቤት ይልቅ ፣ ገንዘቡን ይዞ ለእናቱ ምግብ እና መድሃኒት እንዲገዛ። ይህ ታሪክ የሚያስተምረን ፍትህ ያለ ርህራሄ ባዶ መሆኑን ነው ። አንዳንድ ጊዜ ከህግ ደብዳቤ ይልቅ የሰው ልጅ ስቃ*ይ ቀድሞ መታየት አለበት .!

  • 1 апр.293281

    ኳስ ለማቆም፣እና ህይወቴን የመስጅድ ኢማም ለመሆን ወስኛለሁ።" አላሁ አክበር! የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች #ናስር_መዝራዊ እንዲህ ብሏል፡- "ይህ የአለም ዋንጫ ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር የመጨረሻዬ ሊሆን ይችላል። ህይወት አጭር ናት፣ ብዙ ጊዜ የለንም... ኳስ ለማቆም፣ ህይወቴን ቅዱስ ቁርኣንን ለመሀፈዝ እና የመስጅድ ኢማም ለመሆን ወስኛለሁ።" #ሱብሃን_አላህ... ሰው በሕይወቱ ውስጥ እያንዳንዱ ቅጽበት ውድ እንደሆነ ተረድቶ ሚጠቅመው ነገር ላይ መዋል እንዳለበት ና ወደ ጌታው መቅረብን ከመወሰን በላይ ምን የተሻለ ነገር አለ። 💬 ይህ ለሁላችን ትምህርት ነው ዝና እና ስኬት ጊዜያዊ ናቸው መልካም ስራ ግን ዘላለማዊ ነው!

  • የአባ ጂፋር አገር ☞ ጂማ‼ (ማመን የከበዳቸው ጊዜ AI ነው ሲሉ ሰምቻለሁ። ለመሆን ውሸትና እብለት… ተክነውበታል።)

  • видео или голосовое, без подписи

  • አንድ ንጉስ አለ ። በግዛቱ የፈለገውን የማድረግ ስልጣን አለው። በግዛቱ ክልል ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች በእሱ ፍትህ ስር ተጠልለው ነው የሚኖሩት እናም ብቸኛ የመዳኛ ተስፋቸውም የእሱ እዝነት ብቻ ነው። ይህ ንጉስ ከዜጎቹ የሚፈልገው ነገር ወደርሱ እንድቀርቡ እና የእርሱ የቅርብ አገልጋዮች እንድሆኑለት ብቻ ነው። ከሁሉም ዜጎች ይህንን ብቸኛ መስፈርት ነው የሚፈልገው። ታዳ ከፊሉ ዜጋ የንጉሱን ፍትህ ተማምነው ወደርሱ ሲቃረቡ ከፊሎቹ ደግሞ በፍትሁ እና እዝነቱ ላይ አምፀው ከእርሱ እርቀዋል። ይህን ንጉስ እምቢ ብሎ ያመፀ ሰው ቅጣቱ የተወሰነ ሲሆን ከፍተኛው ቅጣቱ ግን የእርሱን መልካምነት መነፈግ ነው። ታዳ ይህ ንጉስ ለሚያስተዳድራቸው ዜጎቹ በጣም አዛኝ ከመሆኑ የተነሳ በእያንዳንዳቸው የህይወታቸው ከፍል በቀላሉ ወደርሱ የሚቃረቡበትን እና ጥሩ አገልጋይ የሚሆኑበትን መንገድ አመቻችቶላቸዋል። ይህ ሩህሩህ ንጉስ አምላካችን "አላህ" ነው። አስቡት እስኪ አላህ ለኛ ስለሰጠ ከንብረቱ ቅንጣት አይቀንስም። ከዚህ ይበልጥ የሚገርመው ደግሞ እኛ ባሮቹ እሱን በመማፀናችን ክብሩ አይጨምርም ወይም አይቀንስም። ግን እንድንለምነው ይፈልጋል። ለምነነው ደግሞ አያሳፍረንም ይሰጠናል። አላህ በደፈናው ለምኑኝ እሰጣችኋለሁ አላለም። መቼ ብንለምነው የእሱ መስጠት እንደሚሰፋ ነገሮናል። ለምሳሌ ከአመቱ 365 ቀናት 30ውን መረጠ እና በነዚህ ወራት ወደኔ ቅረቡ አለ። 30ው በቂ አይደለም የወሩ 10ሩ መጨረሻዎች ይበልጥ ተቃረቡ አለ። አይ 10ሩም ግልፅ አይደሉም ከ10ሩ መካከል ኢ ተጋማሽ ቁጥሮች ላይ ተበራቱ አለን። ከኢ ተጋማሽ ቁጥሮች ደግሞ 27ኛውን ቀን ይበልጥ ወደኔ ብትቀርቡ ከሌሎቹ ቀናት ዱአችሁን ልሰማችሁ እችላለሁ አለን። እንግዲህ ይሄ ሩህሩህ አምላክ ነገሮችን በዚህ ልክ ገር አድርጎልን እዝነቱን ፍለጋ ወደርሱ መቃረብ ከተሳነን በእርግጥም ንጉሱን እያመፅነው ነው። አህባቢ ዛሬን እንበርታ ዱአ አድርጉ። እስቲግፋር አብዙ። አንድ ወዳጄ እንድህ አለኝ። ዛሬ ምን ብየ ዱአ ላድርግ ስለው ዱንያን እንደምንም እናልፋታለን ገብቶ መውጣት የሌለበትን ከጀሃነም እሳት ጠብቀኝ በለው አለኝ። እውነት ነው። ብቻ ከሁሉም ችግሮቻችን እንፈወስ ዘንድ በርቱ ወዳጆቼ እንበርታ።

  • 27ኛዋ ሌሊት! ~ ስለ ለይለተል ቀድር የትኛውም ቁጥር ቢገመት የ27ኛዋ ግን ይለያል። ከየትኛውም ሌሊት በተለየ ከፍ ያለ ግምት ይሰጣታል። ስለሆነም ለዚችኛዋ ሌሊት የበለጠ ትኩረት መስጠት ይገባል። ሶላት፣ ቁርኣን መቅራት፣ አዝካር፣ ድምፅን ዝቅ፣ ቀልብን ስብር አድርጎ ደግሞ ደጋግሞ በዱዓእ የሙጥኝ ማለት ያስፈልጋል። ኢኽላስ እና ኹሹዕ መዘንጋት የሌለባቸው ትጥቆች ናቸው። ባይሆን የሱብሕን ነገር አደራ! ብልጥ ነጋዴ ትርፍ ፍለጋ ወረቱን አይጥልም።

  • ​🌙 ረመዳን - ቀን 20፡ የድል ቀናት ጅማሬ! አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት ናቹ ያጀማው ? ​ዛሬ ማታ የረመዳን 21ኛው ሌሊት ይገባል። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እነዚህ ቀናት ሲገቡ ትጥቃቸውን ያጠብቁ፣ ሌሊቱን በኢባዳ ያሳልፉ እና ቤተሰቦቻቸውንም ይቀሰቅሱ ነበር። ​1. የአሽረል አዋኺር ታላቅነት (በመረጃ) ​በእነዚህ አስር ቀናት ውስጥ ከአንድ ሺህ ወራት የምትበልጠው ለይለቱል ቀድር ትገኛለች። አላህ በቁርአኑ እንዲህ ይላል፦ ​"لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ" "የቀድር ሌሊት ከአንድ ሺህ ወር ይበልጥ በላጭ ናት።" 📖 [ሱረቱ አል-ቀድር 97:3] ​ ሌሎች "ደህንነት የሚገኘው በሰው ደም ነው" ብለው ሊከራከሩ ይችላሉ። የእኛ ሎጂክ ግን፦ "በአንዲት ሌሊት በሚደረግ ትጋት የ83 ዓመት ዒባዳን ምንዳ ማግኘት ይቻላል" ይላል። ይህ የአላህ ሰፊ እዝነት (Divine Mercy) ትልቁ ማስረጃ ነው! ​2. ስለ ኢዕቲካፍ (መስጂድ ውስጥ መዘውተር) ​ኢዕቲካፍ ማለት ዱንያን ትቶ፣ መስጂድ ውስጥ ተገልሎ አላህን ብቻ መለመን ነው። እናታችን ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ትላለች፦ ​"أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ كَانَ يَعْتَكِفُ الْعَشْرَ الأَوَاخِرَ مِنْ رَمَضَانَ حَتَّى تَوَفَّاهُ اللَّهُ" "ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አላህ እስኪወስዳቸው (እስኪሞቱ) ድረስ የረመዳንን የመጨረሻዎቹን አስር ቀናት ኢዕቲካፍ ይይዙ ነበር።" 📚 [ሶሒህ ቡኻሪ፡ ሐዲስ ቁጥር 2026] ​የኢዕቲካፍ ጥቅሞች፦ ​ልብን ከዱንያ ጫጫታ ማረፍ። ​ለይለቱል ቀድርን በተጠንቀቅ መጠበቅ። ​ከወንጀል መራቅና ወደ ተውባ መመለስ። ​ ​"ወንድሜ ሆይ! ረመዳን 20 ቀን አልፎታል። ያለፉት ቀናት ቢባክኑብህ እንኳ፣ የቀሩት አስር ቀናት ግን መላ ሕይወትህን ሊቀይሩ ይችላሉ። ዛሬ ማታ ጀምረህ በቁርአንና በሶላት ካልበረታህ፣ መቼ ልትበረታ ነው? ሞት ቀጠሮ የለውም፤ ይህ ረመዳን የመጨረሻህ ሊሆን ይችላል!" ያ አላህ! ለይለቱል ቀድርን ከሚወፍቃቸው ባሮችህ አድርገን። በስደት (ሳውዲ፣ ዱባይ፣ ኩዌት...) ያላችሁ ወገኖቻችንንም አላህ ይጠብቃችሁ።🤲🤲

  • 17 февр.16520из MuradTadesse

    ረመዿን ነገ ነው‼ ሰበር‼ ====== ✍ የረመዿን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ረቡዕ የካቲት 10, 2018 E.C. የረመዿን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል። አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን! ረመዿን ሙባረክ! ‏ || t.me/MuradTadesse

  • https://t.me/kemnatbafitNSY?livestream=114a06651b5947954f

  • 📝 አስደናቂው የእረኛ መልስ!!!! አንድ የሁዳዊ ወደ ሩቅ ሀገር እይተጓዘ ⛵️ ሳለ በመሀል የሙስሊሞች 🕌 ሀገር ይደርሳል። እንደሚታወቀው ይሁዳ ሁሌም ሸር እንዳሰበ ነው። እናም፦"እዚህ ከተማ ገብቼ  "ዑለማኦችን ማደናገር አለብኝ!! " ብሎ ያስባል። ከዚያም ከተማዋን ሊገባ ሲል አንድ እረኛ ያጋጥመውና በሱ ሊጀምር ወሰነ እና እንዲህ በማለት ጨወታውን ጀመረ ፤ "እኛ ሙስሊሞች እኮ #ቁርአን ለመሀፈዝ በጣም እየተቸገርን ነው። አንደኛ፦ #30_ጁዝ ነው በዝቷል። ሲቀጥል ፦አንቀፆቹም በጣም ብዙ ናቸው። ሌላኛውና እና አስቸጋሪው ፦ #ቁርአን ውስጥ #ድግምግሞሽ አለ። ስለዚህ ለምን የተደጋገሙ አንቀፆችን አንሰርዝም? ምክንያቱም የቃላት መደጋገም ነው እንጂ ምንም ማለት አይደለም። ድግምግሞሹን ከሰረዝን መሀፈዙም ቀላል ይሆንልናል።" የሁዳው ይሄን ሁሉ ሲያወራ እረኛው በጥሞና ያዳምጠው ነበር። ከዚያም እረኛው ቀና አለና፦"ንግግርህ በጣም ደስ ይላል አሪፍ ሀሳብ ነው።" አለው። የሁዳው ደስታው በጣም ከፍ አለ።  ነገር ግን ድብቅ ሴራው እንዳይታወቅበት ደስታውን ዋጥ አድርጎ ደበቀው። እረኛውም እንዲህ በማለት ንግግሩን ቀጠለ፦ "አንድ ጥያቄ አለኝ። ባንተ የሰውነት አካል ውስጥ #ድግምግሞሽ የለም⁉️ ለምሳሌ፦ #ሁለት_እጅ #ሁለት_አይን #ሁለት_እግር #ሁለት_ጆሮ.....  ታዲያ ሰውነትህ ቀለል እንዲልልህ አንድ አንዱን ለምን አትቆርጥም⁉️ ያው #ድግምግሞሽ ነው እንጂ እኮ ምንም ማለት አይደለም‼️" ይሄን ሲለው የሁዳው ደነገጠ።ፊቱን አጨፍግጎ፦ "#የእረኛዎቻቸው መልስ እንዲህ ከሆነ #የዑለማኦቻቸው መልስ እንዴት ሊሆን ነው?" በማለት ከተማዋን ትቶ አለፈ። ◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈

  • 🚨ረመዳንን ከመሳኪኖች   ✔️[አል-ኢዝሃር ኢስላማዊ ተቋም]✔️ የረመዳን አስቤዛ ለምስኪኖች ለማድረስ ሰበብ ለመሆን ተዘጋጅቷል። አቅሙ ያላቹህ የአንድም የሁለትም ቤተሰብ ብትችሉ....የሌላቹህ ደግሞ ግማሹንም ሆነ 100 ብር እና ያቅማችሁን ሁሉ እየላካቹ ባረከላ ፊኩም ✅የአንድ ቤተሰብ : 1500 ብር ✅የሶስት ቤተሰብ : 4500 ብር ✅የአምስት ቤተሰብ : 7500 ብር ✅የአስር ቤተሰብ : 15000 ብር ከነዚህ ውስጥ በአንዱ ተሳታፊ በመሆን የተከበረውን የረመዳን ወር አብረውን ያለውን ደስታ አብረውን እንዲጋሩ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን። 🛡 የባንክ አካውንት፦ 🏦 ንግድ ባንክ:- 1000743872178 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🏦ሂጅራ ባንክ:- 1000050150001 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🏦ዘምዘም ባንክ:- 0059532920101 AL EZHAR ASS 📌አካውንቱን Copy ለማድረግ አንድ ጊዜ ብቻ ነካ አድርጉት። እስኪ ተሽቀዳደሙ!

  • видео или голосовое, без подписи

  • 29 янв.14122из mustefa_Apologetics

    ለተወሰኑ ቀናት የወድማችን ሳላህ መፅሐፋ የቻናላችን ፕሮፋይል እናርገው እ?👍👎

  • ይቅር ለአላህ እንባባል ~ ቤተሰብ መሀል፣ ጓደኛ ከጓደኛ ጋር፣ ጎረቤት ከጎረቤቱ ጋር በመቀያየማቸው የተነሳ ለረጅም ዘመን ተኳርፈው የሚኖሩ አሉ። ይሄ በጣም ትልቅ ነውር ነው። ይሄው ከፊታችን ረመዷን እየመጣ ነው። ኩርፊያና ቂም ይዞ ረመዷንን መፆም አይገባም። ለአላህ ስንል ይቅር እንባባል። ከማንም በላይ የምንጠቀመው እኛው ነን። የበደልነውን እንካስ። በገንዘብ ተቀያይመን ከሆነ ይቅርታ ጠይቀን እንመልስ። አቅም ላቃተው በከፊል ወይም በሙሉ ይቅር እንበል፣ ወይ ጊዜ እንስጥ። በቃላት ጎድተን ከሆነ ይቅርታ እንጠይቅ። ይቅርታ ለጠየቀን ደግሞ ሆደ ሰፊ ሆነን ይቅርታውን እንቀበል። የአማኞች ባህሪ ይሄ ነው። ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "ጥሩ ነፍሶች ይቅር በማለትና መልካም በመዋል ይረካሉ።መጥፎ ነፍሶች በክፋትና ወሰን በመተላለፍ ይረካሉ።" [ነቅዱ ተእሲሲል ጀህሚያ፡ 1/529]

  • 🔥🔥በንዴት ጊዜ ዉዱእ የማድረግ ሚስጥሩ 👇 👉 የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ "ቁጣ ከሸይጧን ነው። ሸይጧን የተፈጠረው ከ እሳት ነው። እሳት የሚጠፋው በውሃ ነው። ስለሆነም አንዳችሁ የተቆጣ እንደሆነ ወዱእ ያድርግ።"

  • 9 янв.170221

    ወጣሁኝ:: ከዛ በኋላ ከመምጣቴ ከሁለት ሳምንት በፊት ወባ ታሞ ሚስቴ ሆስፒታል ወስዳው እንደነበረና ህመሙ እንደጠናበት በዚያውም ሩሁ ከአካሉ እንደተለየች አወቅኩኝ፡፡ ተፈፀመ።።።።።።።።። ዉዶች መቼስ መጥቼ COMMENT & REACTION አረ ሞራል ሁኑን ታሪኩ እንዴት ነበር? ምን ተማራቹበት? 𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭 ✍️✍️✍️

𝑰𝑺𝑳𝑨𝑴𝑰𝑪 𝑭𝑶𝑹𝑼𝑴 — tgindex