Islamic Neshida
Статистика- Последний пост
- 1 янв.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Криптовалюты (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሀላልን ፍለጋ ቁጥር 2 የፊታችን እሁድ(26/4/2018) በአዳማ ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ መሰናዶ♥️ 🤗መግቢያ በነፃ መቅረታችሁ አይደለም ማርፈዳችሁ ያስቆጫቹሃል 🥰🥰 ለወጣት ሴቶች ብቻ!😊 ያበናት በሰአታችሁ ተገኙ 🥰
@islamic_neshida
без подписи
@islamic_neshida
@islamic_neshida
Muaz Habib @islamic_neshida
@islamic_neshida
без подписи
@islamic_neshida
без подписи
@islamic_neshida
без подписи
@islamic_neshida
без подписи
🌙 የጨረቃ ድምቀት የጀንበር ወገግታ፣ የሰማይ የምድር ያደም ልጆች ደስታ፣ የኸይራት ማደሪያ ምህረትን የማግኛ፣ መጣልን ረመዳን … ደረሰልን ለኛ፡፡🕋 እንኩዋን ለ1446ኛው የ ረመዷን ወር በሰላም አደረሳቹ አላህ ወንጀላችንን የምናራግፍበት የተመኝነው ያሰብነው የሚሳካበት የታመሙት ሁሉ የሚድኑበት አላህ ያድርግልን 🌙 ረመዳን ሙባረክ 🌙 🕋 🌙 🕋
@islamic_neshida
@islamic_neshida
🥰ዛሬ ጁምአ ነው የሳምንቱ ኢዳችን🥰 በኢባዳ እንበራታ ሰላዋት ማብዛትም እንዳይረሳ 🥰 وَعَنْ ابْنِ عَمْرِو بْنِ الْعَاصِ رَضِيَ اللهُ عَنْهُمَا: أَنَّهُ سَمِعَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يقُولُ: «مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلاَةً .. صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عشْراً» رَوَاهُ مُسْلِمٌ.اللهم صل وسلم على شفيعنا اللهم صل وسلم على حبيبنا محمد 🥰🥰 🫀የጁምአ ስጦታ🎁 መዝግየት መልካምነቱ በግልጽ ባይታይም ሀኪሙ ጌታ ከወደደው መልካም ነው...🥰 ቢዘገይም የማይሆን ቢመስልም ይሆናል.. በርግጥም ጌታችን ቃሉን አያጥፍም🥹 💊አሏህ አብዝቶ የፈተነውን አብዝቶ ይክሰዋል!!አብሽሩ 😊❤️🩹 "وَمَنْ يَتقِ الله" (هذا شرط) "አላህን የሚፈራ ሰው" (ይሄ ሸርጥ ነው) "يَجْعَلْ له مَخْرَجًا" (هذا وعد) "ከጭንቀት መውጫ መንገድ ያበጅለታል"(ይሄ ቃል ነው) "وَيرزقْه مِن حَيثُ لايَحتسِبْ" (هذه مكافأة) "ሲሳይም ካላሰበው ቦታ ይለግሰዋል" (ይሄ ሽልማት ነው) اللهمَّ اجعلنا من المُتقين♥️. አላህ ሆይ! አንተን ከሚፈሩህ ሰዎች መሃል አድርገን❣. 💊መልካም ጁምአ ይሁንላችሁ ምትማሩበት ደረጃችሁ ከፍ ሚልበት ሃጃችሁ ሚሞላበት ጭንቀታችሁ ሚወገድበት የልባችሁ መሻት ሚሞላበት ጁምአ አላህዬ ያድርግላችሁ🫶 በዱአችሁ ❤️🩹
🥰ዛሬ ጁምዓ ነው በአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ🥰 አላህዬ ያግራልን ﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ (الأحزاب ٥٦) "አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" (አል-አህዛብ 56) اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم وبارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد 💊የጁምአ 🎁 🥹እንደዉ በዚህ ዘመን ያለዉ የሰዉ አሟሟት አጂብ አያስብላችሁም? "ትናትና እኮ አብረን ነበርን" የሚሉ ንግግሮችን ማድመጥ አልተደጋገመባችሁም? እና የኛ ተራስ እየቀረበ አይመስላችሁምን? እነሆ በየለቱ ከሐያታችን ላይ አንድ ቀን እየተቀነሰ ነዉ፤ዛሬም ግን ከወንጀላችን ተዉበት አድርገን ወደ ጀሊሉ ከመመለስ እንኮራለን 😔 በተለይ ሰላታችን ላይ የትኛውንም ወንጀል ሰርተን ቢሆን ተስፋ እንዳንቆርጥ ❤️🩹አብሽር ሲጋራህን ጥለህ መስጅድ ና! ጫትህንም ተፍተህ ና።! ምንም አይነት ወንጀል ውስጥ በመግባትህና ሰዎች ማወቃቸው ግዴታ ከሆኑብህ ኢባዳዎች እንዳያዘናጋህ። ከሶላትህም በኋላም ሁሌም አላህ በላዓውን እንዲያነሳልህ ለምነው።አንቺም habibtiy🥹 አብሽር አሁንም አብሽር! አብሽሪ አብሽሪ ❤️🩹የኛጌታ🥹 በጤና በተያዝን ጊዜ ኮርተን በበሽታ በተያዝን ጊዜ ወዳንተ ብንመለስም... "የት ከረማችሁ ሂዱ ከዚህ ! አትለንም የኛ ጀባር 🥹❤️🩹
ዛሬ ጁምዓ ነው🥰 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ مَن قرَأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمُعةِأضاء له منَ النورِ ما بين الجمُعتَين የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያደርግለታል። የቻለ ሰው ይቅራ ያልቻለ ሰው ጸጥ ብሎ በርጋታ ያዳምጥ እንዲሁም በአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ🥰 አላህዬ ያግራልን 😊 🥰የጁምአ 🎁 ❤️🩹ሶብር ማለት የፈለከውን ባታገኝም አላህን ማመስገን ነው ❤️🩹ሶብር ማለት የአላህ እቅድ ምን እንደሆነ ባታውቅም አምኖ መታገስ ነው ሶብር ማለት ውስጥህ እየተጎዳ ለሰዎች ፈገግ ማለት ነው ❤️🩹ሶብር ማለት በአንተ ላይ የሚጨክኑ ሰዎችን ታጋሽ እና ይቅር ባይ መሆን ነው 😍አላህዬ 🥹 በማንኛውም ሁኔታ ውሰጥ ሁኜ ከጎኔ አጥቼህ አላውቅም‼️ ﴿وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ﴾ ብለከንም የለ የኔ ጀባር ❤️🩹 ኢላሂ ከጭንቀት ከሀሳብ እፏይታ የምንልበትን ቀን አቅርብልን🤲 መልካም ጁምአ 🥰 በዱአችሁ እንዳትረሱኝ 🥰 @islamic_neshida