Abela Thoughts😈
Статистика- Последний пост
- 9 мар.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የ Gmail ስራ በጣም ተወዳጅ እየሆነ መቱአል 🚨 እኔ ጋር በ10 birr💵 የምችሉትን መስራት ትችላላቹ 😲😲 🚨1 Gmail = 10 birr💵 🚨5 Gmail = 100 birr 💵 🚨10 Gmail = 100 birr💵 🚨20 Gmail = 200 birr💵 🚨30 Gmail = 300 birr💵 🚨40 Gmail = 400birr💵 ✔️ ምንም አይነት SECURITY RISK አይፈጠርም እኛ ጋር ሲመቱ ሙሉ 100% ሃላፊነት እንወስዳለን በተጨማሪም🤩 🥂 ከዚህም በተጨማሪ ሌላ አገልጉሎቶች እንሰጣለን @BIA1CK ☄️ work time 7:30pm-2:30pm
https://t.me/ICE_Ethiopia_Bot/start?startapp=ref_1099250951
Join me on Buzzer! https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs71bf36f597a84c7d9045aa6a46c1073c
ME pass የmeta earth አንድ project ነው እና ይህ project $mec የሚባል token ያለው ሲሆን አሁን ላይ 1 $mec = 5.9$-7$ አከባቢ ነው p2p ላይ በኢትዮጵያ 1000 birrእሽ እና እንዴት ነው ይሄን token የምናገኘው ካላችሁ ልንገራችሁ እናንተ በሰዎች referral ስትገቡ 1$mec ይሰጣችኋል እና ያን እራሱ stake ነው የሚረገው እና እናንተ በየቀኑ ከ stake $mec ማገናኘት ትችላላችሁ 1stake በማድረግ በየቀኑ መሰብሰብ 2daily check in በማድረግ 3ሰዎችን በመጋበዝ ነው አስቡት አሁን ላይ national id የሌለዉ ሰዉ የለም እና ጓደኞቻቹ በመጋበዝ ብቻ እራሱ ብዙ ብር መስራት ትችላላችሁ በነገራችን ላይ የሰራችሁትን ወዲያው መሸጥ ትችላላችሁ ለመጀመር መጀመሪያ APP አዉርዱተሰ https://i.mec.me/?c=hrqryxyx invitation code= hrqryxyx bonus 7$
አብዛኛውን ግዜ ባልና ሚስት ተጋብተው ቀድሞ የሚሞተው ባል ነው ለምንድን ነው 😢❓ እውነታ ነው ወይስ የኔ አስተሳሰብ ነው
без подписи
без подписи
❗️የእርዳታ ጥሪ ከላይ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን በቀን ሐምሌ 19 ከአዲስ አበባ በሊቢያ በኩል ለመሰደድ ቢወጣም ሊቢያ ላይ ታግቶ ለማስፈታት 1.2 Million ብር ጠይቀውታል። የሚያግዘው ምንም ቤተሰብ ስለሌለው ይሄንን የእርዳታ ጥሪ ተመልክታችሁ የምትችሉ በገንዘብ የማትችሉ ደግሞ Story ላይ እና በየግሩፖች Share በማድረግ እንድታግዙት በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን። ከታች ባሉት ስልኮች በመደወል አናግሩን የቻላችሁትን ከታች ባሉት አካውንቶች አግዙት🙏 1000279334845 ቤተሰብ ፈለቀ 0984836565 ቤተሰብ ፈለቀ
ይሄኔ እኮ የወደፊት ሚስትህ ሀብታም ባል ነው ማገባው እያለች ይሆናል 😅
አሁን እኮ ነዳጅ ሲጨምር ነው ትዝ ያለኝ ወንዱ አያቴ ለካ ከነ 4 ወርቅ ጥርሱ ነው የተቀበረው🥶🥶
—••• ደስታ መጣ ሄደ ፥ አየኹት አየኹት ኀዘን መጣ ሄደ ፥ አየኹት አየኹት ሰውም መጣ ሄደ ፥ አየኹት አየኹት እኔ ነኝ ሳልሰለች ፥ ከእኔ ጋር ያለኹት
ስታዩኝ ጤነኛ እመስላለሁ ግን tg app ላይ #ዘመዶቼን ከነ #ቤተሰቦቼ በሙሉ #block ያረኩ ሰው ነኝ 😎😎😎😂😂
የስማቹን 1ኛውን እና 3ኛውን ፊደል አይታቹ ማንነታቹን እወቁ💯💯 me: Abel A = Dark E = Lion 💀💀DARK LION💀💀 💀💀💀💀💀💀💀💀💀 የናንተስ?👇👇👇👇👇👇
የተመቱ ፈላዎች🙄🤦♂
19❤️🩹
ታኬ👱🏾 :- ተሜ "የወንድምክ ስራ ምንድነው" ተሜ🙎🏿♂:- "የቤት እቃ መሸጥ" ታኬ👱🏾:- "አሪፍ ቢዝነስ ውስጥ ነው ያለው በለኛ" ተሜ🙎🏿♂:- "አዎ አሪፍ እየሰራ ነው አሁን በቤት ውስጥ የቀረው አልጋችን ብቻ ነው፡፡" " " " " " " " 😂😂😂😂🤣🤣😜😜
እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዱባ አልወድም🙂↕️
ቢሂወቴ ተስፋ #የቆረጥኩት ለቁርስ የገዛሁት የ 10 ብር ዳቦ ሻዬ ውስጥ ወድቆ ሲጠፋብኝ ነው 😁😂💔
የወንድ ትክከለኛ አመል PS ወይም pool ሲጫወት ነው የሚወጣው 😊
እያስጎረደመ 🙄😂