Karalo G/s/s official mereja /የካራሎ አ/2ኛደ/ት/ቤት የመረጃ ገጽ
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 9
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 232
- 1/48двое суток
- 1 411
- 1/72трое суток
- 1 522
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
Screenshot (Aug 13, 2026 5:58:36 PM)
ቀን 07/12/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ ከግል ወደካራአሎ 2ኛ ደ/ት/ቤት የተመደባችሁና ለመመዝገብ የምትመጡ ተማሪዎች ከዚህ በታች በተቀመጠው ሊንክ መሰረት በበይነ መረብ(Online) መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡ በዚህ መሰረት ያልተመዘገበ ተማሪ ክፍል ድልድል መስራት የማይቻል ስለሆነ ተማሪም ሆነ ወላጅ ትኩረት በመስጠት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡ karalos.sims.addislearning.edu.et/frontend/page/online-admission ማሳሰቢያ፡- ከመንግስት ት/ቤት የምትመጡ ተማሪዎችን አይመለከትም፡፡
ቀን 6/12/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ ለአዲስ ት/ት ፈላጊዎች በሙሉ !አዲስ በመሸኛ ለሚመጡ ተማሪዎች ምዝገባ ሰኞ ነሐሴ 11/2018 ዓ.ም መሆኑን ከወዲሁ እያሳወቅን፡፡አስፈላጊውንመስፈርት በሟሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ት/ቤቱ
ቀን 6/12/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ ለተማሪዎች በሙሉ !በተለያየ ምክንያትምዝገባ ያለፋችሁ ተማሪዎች ካለምንም ቅጣት መመዝገብ የምትችሉት ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ት/ቤቱ
без подписи
без подписи
без подписи
ቀን 04/12/2018 ዓ.ም ጥብቅ ማስታወቂያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት በተመደባችሁበት ቦታ እንድትማሩ ተደጋጋሚ መልዕክቶች በማስታወቂያ እየተገለፁ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን በት/ቤት አቴንዳንስ ክትትል ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ በተከታታይነት መረጃ እየተያዘ ይገኛል፡፡ በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎች እንዳሉ ሁሉ አሁንም አሳማኝ ባልሆነ ምክንያት የማጠናከሪያ ትምህርቱን እየተከታተላችሁ አይደለም፤ ወላጅም ክትትል እያደረገ እንዳልሆነ ማሳያ ነው፡፡ ስለሆነም ሁሉም የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በምድባችሁ በመገኘት የማጠናከሪያ ትምህርቱን እንድትማሩ፣ ወላጆችም የበኩላችሁን ኃላፊነት እንድትወጡ እየገለፅን በቀጣይ ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ያልተጠናቀቁ ተግባራት ላይ ለሚኖረው አሉታዊ ተፅዕኖ ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ት/ቤቱ
cluster center summer tutorial participant karalo secondary school students
ቀን 01/12/2018 ዓ.ም ጥብቅ ማስታወቂያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት በተመደባችሁበት ቦታ እንድትማሩ ተደጋጋሚ መልዕክቶች በማስታወቂያ እየተገለፁ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን በት/ቤት አቴንዳንስ ክትትል ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ በትላንትናውና በዛሬው ዕለት በክላስተር ማዕከል ክትትል የተደረገ ሲሆን በዛሬው ዕለት የተገኛችሁ ተማሪዎች በየምድብ ሴክሽናችሁ መሰረት አቴንዳንስ የተላከ ሲሆን የማትገኙና የማትማሩ ተማሪዎች በአቴንዳንሱ መሰረት እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡ በተጨማሪም ያለምድብ ሴክሽን በመገኘት የምትማሩና በአቴንዳንስ ላይ በመጨረሻ በእስኪርብቶ የምትፅፉና የምትፈርሙ ተማሪዎች ትክክል ስላልሆነ በምድባችሁ ብቻ በመገኘት እንድትማሩ እናሳውቃለን፡፡ የ11ኛ ና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በደረጃቸው መሰረት በክላስተርና ት/ቤት ደረጃ መማር እንዳለባቸው በግልፅ ያስቀመጠ በመሆኑ ቀሪ ተማሪዎች ከስህተታችሁ እንድትታረሙ እንገልፃለን፡፡ ት/ቤቱ
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ካራአሎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ለማስራጨት መምህራን እና አስተዳደር ሠራተኞች በየትምህርት ዓይነቱ የማደራጀት ስራ ሲሰራ የሚያሳይ ፎቶግራፍ
ማስታወሻ የክረምት
ቀን 30/11/2018 ዓ.ም ድጋሚ ማስታወቂያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የተማሪዎችን ዉጤት ለማሻሻል የክረምት ማላቂያ ስትራቴጂ በክላስተርና በት/ቤት ደረጃ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 2፡30-6፡30 ሰዓት የማጠናከሪያ ትምህርት እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ሆኖም ግን በዛሬውም ዕለት በተደረገ የክፍል አቴንዳነስ ክትትል እስካሁን በመማር ላይ ያልሆናችሁም ሆነ ውስን ቀናት እየተገኛችሁ የምትቀሩ ተማሪዎች ከምዝገባና መታወቂያ ስርጭት ጋር ችግር ውስጥ እንዳትገቡ በተመደባችሁበት ቦታ ከ2፡30 ሰዓት በፊት በመገኘት ትምህርታችሁን እንድተከታተሉ በድጋሚ በጥብቅ እየገለፅን በዚህ ምክንያት ለሚወድ ማንኛውም እርምጃ ኃላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ት/ቤቱ