- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 407
- 1/48двое суток
- 466
- 1/72трое суток
- 503
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📢 አዲስ አፕ ተለቀቀ! 📖 2 የኪታብ ትምህርቶችን በአንድ የያዘ መተግበሪያ 1️⃣ ተንቢሃት — ሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን 2️⃣ ሪሳለቱል ሒጃብ — ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን 🎙 የደርሱ አቅራቢ 🎙 ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ አደም 🔊 ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ቆንጆ እና ማራኪ ዲዛይን 📝 ማስታወሻ መፃፍ ይቻላል 385 MB ብቻ 📢 ለተመሳሳይ ስራዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ 🔗 https://t.me/kasimApp 📚 የኡስታዝ አህመድ አደምን ቻናል ለማግኘት 🔗 https://t.me/ahmedadem 🛠 ተመሳሳይ አፕሊኬሽኖችን ለማሰራት 🔗 https://t.me/kasimAppMD
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
📥 የተሻሻለ የAPK ፋይል ተጭኗል። ከቀናት በፊት የተለቀቀውን ስሪት ያወረዳችሁ ወንድሞችና እህቶች ይህንን የተሻሻለውን ስሪት እንድታወርዱ እናሳስባለን። ባረከላሁ ፊኩም።
📢 አልሐምዱ ሊላህ! አዲስ ማሻሻያ ተደርጓል! ከዚህ በፊት የተለቀቀው የሸይኽ ኢልያስ አሕመድ የአል-ዐቂደቱል ዋሲጢያ ማብራሪያ ትምህርት App ብዙ ወንድሞችና እህቶች በጠየቁት መሰረት Background Audio (ስልኩን በመዝጋት ወይም ሌላ አፕ እየተጠቀሙ ትምህርቱን ማዳመጥ) እንዲሰራ ተደርጓል። ✅ ስልኩን ቢዘጉም ትምህርቱ ይቀጥላል ✅ ሌሎች አፖችን እየተጠቀሙ ማዳመጥ ይቻላል ✅ የተሻለ የመማር ልምድ 📥 የተሻሻለውን APK ያውርዱ። 🤲 አላህ ይህንን ስራ ለእኛና ለእናንተ ሰበበ ኸይር ያድርገው፤ ይጠቀሙበት፣ ለሌሎችም ያጋሩት። #አል_ዐቂደቱል_ዋሲጢያ #ሸይኽ_ኢልያስ_አሕመድ #BackgroundAudio #IslamicApp #APKUpdate https://t.me/kasimApp
Channel photo updated
📢 تطبيق جديد تم إطلاقه! 📖 تطبيق يجمع بين شرح كتابين عظيمين في العلم والأصول 1️⃣ شرح الأصول من علم الأصول للإمام العثيمين رحمه الله 2️⃣ شرح منظومة القواعد الفقهية للإمام السعدي رحمه الله 🎙 كلا الشرحين لفضيلة الشيخ العلامة د. عبد الرحمن حامد آل نابت حفظه الله ورعاه - 🔊 بصوت واضح ونقاء عالٍ 💾 بحجم مناسب وخفيف 📚 فرصة مميزة لطلبة العلم للاستماع والمتابعة بسهولة عبر الهاتف 📢 للمزيد من التطبيقات والدروس العلمية تابعوا قناتنا 🔗 https://t.me/kasimApp 📚 للحصول على المزيد من دروس الشيخ 🔗 https://t.me/aldrosalelmealmshaek 🛠 لصناعة تطبيقات تعليمية ودعوية مشابهة 🔗 https://t.me/kasimAppMD
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
✨ አዲስ ኢስላማዊ አፕ ተለቀቀ! ✨ 🎙 የታላቁ ዐሊም ሀጅ መሀመድ ወሌ ትምህርቶች አሁን በአንድ ዘመናዊ መተግበሪያ! 📱 📚 61 የድምፅ ትምህርቶች 🔊 ጥራቱን የጠበቀ ድምፅ 💾 312 MB ብቻ ⚡ ቀላል • ፈጣን • ለሁሉም ስልክ ተስማሚ 🕌 የሸይኹን ትምህርቶች በቀላሉ ያዳምጡ 📥 አሁኑኑ ያውርዱ እና ለወዳጆችዎ ያጋሩ! ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢 ለተጨማሪ ተመሳሳይ አፕሊኬሽኖች 🔗 https://t.me/kasimApp 🛠 ተመሳሳይ አፕሊኬሽኖችን ለማሰራት 🔗https://t.me/kasimAppMD
без подписи
без подписи