tgindex
ke metsihaft getsoch

ke metsihaft getsoch

Статистика

በዚህ ቻናል ለይ ከተለያዩ መጽሀፍት የተወሰዱ ግጥሞች ወጎች አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ፅሁፎችን ምታገኙበት ቻናል @kemetsihaft @abelaabzer

Последний пост
22 февр.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
616
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
842
18 постов
Вовлечённость
136,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 22 февр.34272из bewketuseyoum19

    ከባለጌ ልብ ውስጥ ቅንጣት ትህትና ከትሁትም ሀሳብ ሚጢጢ ብልግና ብታይ አይግረምሽ አለም ይህ ነውና ቀኔንም በሙሉ አኩኩሉ ስልሽ ትያለሽ አልነጋም እኔስ ምኔ ሞኙ ላልደረሰ ጸሎት ስለት አላስገባም ስሜን አስጥተሽው ሁሉ እየዘገነ ከራሴ መልክ በልጦ የሳልሽኝ ገነነ የቀረቡኝ ሁሉ በእኔ ላይ በር ዘጉ ማክበርሽ ባይደርሰኝ ተይ ናቂኝ በወጉ ባትሰሚኝም እንኳን ካየሁት ልንገርሽ አትታለይ በዓለም ትናንትሽን እይው የማለልሽ እንጂ የሞተልሽ የለም እናንተ ጠቢባን ትዝታን ስትስሉ ቀለሜን ተዋሱ ተስፋ ስትነድፉ ከእኔ ገፅ ጥቀሱ ስሙን እያላችሁ እውነት ስትዘግቡ እኔን አዳምጡና ይሄን ቃል ከትቡ ትናንቱን ያወቀ ነገውን አይንቅም ማቀፍ የለመደ በቀላሉ አይወድቅም ከትናንቴ ሳመልጥ ነገየ ሲርቀኝ ጊዜ ይሉት ቀመር ዛሬ ላይ ሲያቆመኝ ወድቆ መነሳቱን ተክኜበታለሁ ሳይሸኙኝ መሄዱን እችልበታለሁ ፀሀይ ሌት ይወጣል? ጉጉት ቀን ያፈጣል? እኮ ስታስቢው ልቤስ ከዚህ ኋላ ያንቺን ልብ ይመርጣል? ✍️ አቤኒ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

  • ~ላንቺ ነው የፃፍኩት~ © እሱባለው ኢ. አይደለም አመታት፣ ሳምንት ና ወራት ፣ መኖር እንደማልችል ፤ ካንቺ ተለይቼ፣ ባዶ እንደሆንኩኝ ፤ ካንቺ ስር ወጥቼ ፣ ተስፋ እንደማይኖረኝ ፤ ባክኜ እንደምቀር፣ ጨለምተኛ ሆነሽ ፤ የሰጠሽኝ ምክር፣ ዛሬ ላይ ሳስበው፤ ዞሬ ወደኋላ፣ እውነቱ ባዶ ነው ፤ ካንቺ ቅናት ሌላ። ይኸው እኖራለሁ ፣ አንቺን ያሰብኩ ዕለት፣ ልቤ ቢቃጠልም ፤በጥርሴ እስቃለሁ። ~~ አይደለም አንድ ሰው ፤ ከወደደው ርቆ፣ በሀጥያቱ ብዛት ፤በበደል ታጭቆ፣ በሲኦል ይኖራል፤ ካምላኩ ተሳቆ። አንድ ቦታ ቆሜ ፤ብቻዬን እላለሁ፣ አንቺን በማሰቤ ፤ግራ እየተጋባሁ፣ ደስታዬ ርቆኝ ፤ ይኸው እኖራለሁ ፣ ውስጤ ቢቃጠልም ፤ በጥርሴ እስቃለሁ። ~16/03/10 @getem

  • እንደዚያ ይሆን elias shitahun (short - story) ጎደኛው መጣ። ምን እያየ እንደሆነ ሳይጠይቀው ያውቀዋል። የተለመደ ነው። "ሁሌ እንደዚ አይነት ነገር ነው ለምንድነው  የምታየው"  አለው "እኔንጃ  ከቅርብ ጊዜ ወዲህ Social media ላይ ትኩረት አድርጌ ስቦኝ ከማየው ነገር ይሄ ሆኗል። የተጣለ እቃ የተበላሸ መኪና የዛገ የተጣለ ብረት ጭቃ የወረሳቸው አሻንጉሊቶች  ወስደው አጥበው ቀይረው አስተካክለው አሳምረው የሚሰሩት ሰዎችን ነው።  " "እኮ ለምን ሳበህ እንደዚህ አይነት ነገር?" "እኔንጃ ተመኝቼ ይሆን ! ከወደቅኩበት የሚያነሳኝ አንስቶ እንደአዲስ እንድታይ የሚያደርገኝ ኃይል ፈልጌ ይሆን? ተጥለው በተነሱ  አስቀይመው በኋላ ባማሩ ተበላሽተው በኋላ በተሰሩ ብረቶች እቃዎች ምንጣፎች አሻንጉሊቶች  ቀንቼ ይሆናል የሰው ምኞቱ እንደዚያ ይሆን ? አዲስ መሆን ባንችል እንደ አዲስ መሆን! -    -     -   -    /   /   / -    -    -    -

  • "ስትጣሉ እንዴት ናችሁ?" (simple - story ) አባቷን "ፍቅር ምንድነው" አለችው ማሰብ አላሰፈለገውም። "ፍቅር ማለት ፍቅር በጠፋበት ጊዜ የምታሳይው መልካምነት ነው።" "ማለት" "ከምትወጂው ሰው ጋር ስትቀያየሙ የምታሳይው ባህሪ ነው ፍቅር።"አላት "ጥያቄዬ ገብቶሀል?" አለችው "የምትወጂው ሰው ሲያናድድሽ ምን ታረጊዋለሽ ነው ዋናው። ታንቋሽሺዋለሽ? ትንቂዋለሽ? ለፈጣሪሽ ትነግሪዋለሽ? ወይስ ለሰዎች ታሚዋለሽ? ወይስ ትበቀይዋለሽ ? ወይስ  በልብሽ ይዘሽው ትቆይዋለሽ። ወይስ እንኳስ ፍቅርሽን እንደኳስ ጠልዘሽ በሰው ዘንድ ቆንጆ ታሪክ ፈጥረሽ"የልክ ነኝ" ጎል ለማስቆጠር ትጥሪያለሽ? ወይስ በብልሃት ታልፊዋለሽ?" ተቆጣች። "ከተጣላን ከተቀያየምን ብንስ ባረገው? ካስቀየመኝ ደጋግሞ ካስኮረፈኝ ምን አቆየኝ?" ሊመክራት ሳይሆን ሊነግራት አቀፋት። "ልጄ በደጉ ጊዜ መውደድማ መልስ ምት እንጂ ፍቅር አደለም። ፍቅር ማለት አብሮሽ ያለው ሰው የማትወጂውን ባህሪ በሚያሳይሽ ጊዜ የምሰጪው የመውደድሽ መልስ ነው። ሲስምሽማ መውደድ ተፈጥሯዊ ነው። ሲያናድሽ መውደድ ግን ፍቅር ነው። አንቺ ስታናድጂው የሚሰጠው ግብረ መልስ ፍቅር ይባላል" አቀረቀረች። "ሁሌ ፍቅር እንዳለን እንደምንዋደድ በምን አውቃለሁ" "ስትጣሉ በምትመላለሱት ነገር:: " "እኔ ምልሽ?" "አቤት አባዬ" " አንቺና እጮኛሽ ስትጣሉ እንዴት ናችሁ" መልሷ አስፈራት! (elias shitahun)

  • https://t.me/jqffjqtfjffabot?start=_tgr_b38aenQ0YzA0

  • видео или голосовое, без подписи

  • (ብንያም ወጋየሁ) የደግ ቅናት .. . ታውቂያለሽ የኛን ነገር ሳስብ ሌሎችን አያለው በሌሎች ቀናለው ማን ነበረን እስኪ ከኛ ውጪ መቅድም? ማለት ለምንድነው አንቺን ለኔ አድርጎ ከፈጠረሽ ኋላ ፈጣሪ አይፈቅድም ባይገባሽ ነው እንጂ ፈጣሪ አይፈቅድም ብለሽ ያማረርሽው ምን ያደርጋል መፍቀድ እሱ እሺ ብሎ አንቺ እንቢ ካልሽው ሰው የሚሉት ፍጡር ፍቅርን የገፋ ለት ፍቅርን ገፋ ማለት ኢ-ምንት አልቦ አድርገኝ ብሎ መግባት ስለት ማነው የተሳለው? ከሰውነት ገደብ እንነቀል ያለው ለዚህ ነው የምቀናው ባንቺ ስትመጪ ስትሄጂ አይምሰልሽ ሐራም ቀና ቅናት እንጂ አዎን እቀናለው ያልቀኑበት ነገር አልቦነት ስላለው ባንቺ...ቀንቻለው ለካ በህይወት ውስጥ ሲ'ኖር በዚህ አለም የኛን የሚያይልን ሌላ ዳኛ የለም። (መቅናት ክፉ አይደለም) @yotorr ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @kemetsihaft

  • Channel name was changed to «ke metsihaft getsoch»

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

ke metsihaft getsoch — tgindex