tgindex
KhilX Academy Public

KhilX Academy Public

Статистика

ክተት በክረምት “በ12 ሳምንት ከ0 ቢዝነስ የመጀመር Challenge” የ 3 ቀን ኦንላይን ነጻ ኤቨንት Click Below to Register👇 https://kitet.khilx.academy/

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
33
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Криптовалюты (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 568
+2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 412
33 постов
Вовлечённость
14,8%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 33
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 028
1/48двое суток
1 178
1/72трое суток
1 270

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • I had an amazing time with Selam atalay on her podcast. Check it out. 👇 https://youtu.be/roliUbayIvs?si=0epxh7shIZWula41z

  • 🚀 TODAY’S THE DAY! Scaling with Yonas — Free Live Session ዛሬ ነው! 🔥 ከclient ጋር እየሰራችሁ ነው? አሁን ያለውን ስራ እንዴት Scale ማድረግ እንደምትችሉ አብረን እንነጋገራለን። 📈 📅 ዛሬ | አርብ ነሐሴ 8 ጥያቄዎቻችሁን ይዛችሁ ኑ! 🙌 📩 “SCALING” ብላችሁ @khilxsupport ላይ ይፃፉልን። ❤️ ዛሬ እንገናኝ! #Khilx

  • Specific Skill ከሌላችሁ ወጥታችሁ ስራ መፈለግ ከባድ ነው! በተለይ Freelancer ለመሆን ስታስቡ ስራ ለመፈለግ ስትወጡ፣ “ማንኛውንም ስራ እሰራለሁ” ማለት ብቻ በቂ አይደለም።ምክንያቱም Employer ሲያያችሁ በመጀመሪያ የሚጠይቀው፦ “ይሄ ሰው ምን ሊሰራልኝ ይችላል?” የሚለውን ነው። ለምሳሌ" Digital Marketer ነኝ" ከምትሉ "Business ላላቸው ሰዎች social media content በመስራት lead በማምጣት እረዳለው" ብትሉ የምትሰጡት value የበለጠ ግልፅ ያደርገዋል:: ይህ ደግሞ ራሳችሁን በቀላሉ ለMarket ማቅረብ እና ትክክለኛው client ማግኘት ያቀልላችዋል:: ስለዚህ ስራ ከመፈለጋችሁ በፊት ምን መስራት እንደምትችሉ እወቁ ችግር መፍታት የሚችል ሰው ሁኑ።

  • 13 авг.1 0623

    ⏳ 1 ቀን ብቻ ቀረ! 🚀 የKhilx ተማሪዎች፣ የጀመራችሁትን ስራ ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለማሳደግ ዝግጁ ናችሁ? 🔥 Scaling with Yonas — Free Live Session ነገ ነው! 🙌 ክህሎቱን ተምራችኋል፣ ከደንበኛ ጋርም መስራት ጀምራችኋል። አሁን የሚቀጥለው እርምጃ? Scale! 📈 አብረን እንማር፣ እንጠይቅ፣ እና ወደ ቀጣዩ ደረጃ እንሂድ! ❤️ 📅 ነገ | አርብ ነሐሴ 8 📩 “SCALING” ብላችሁ @khilxsupport ላይ ይፃፉልን። 🔥 1 ቀን ብቻ ቀረ — እንገናኝ! #Khilx

  • 13 авг.1021удалён 13 авг.

    ⏳ 1 ቀን ብቻ ቀረ! 🚀 የKhilx ተማሪዎች፣ የጀመራችሁትን ስራ ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለማሳደግ ዝግጁ ናችሁ? 🔥 Scaling with Yonas — Free Live Session ነገ ነው! 🙌 ክህሎቱን ተምራችኋል፣ ከደንበኛ ጋርም መስራት ጀምራችኋል። አሁን የሚቀጥለው እርምጃ? Scale! 📈 አብረን እንማር፣ እንጠይቅ፣ እና ወደ ቀጣዩ ደረጃ እንሂድ! ❤️ 📅 ነገ | አርብ ነሐሴ 8 📩 “SCALING” ብላችሁ @khilxsupport ላይ ይፃፉልን። 🔥 1 ቀን ብቻ ቀረ — እንገናኝ! #Khilx

  • 13 авг.1 160141

    አመቱ ሊያልቅ exactly 1 ወር ብቻ ነው የቀረው። ብዙ ሰው አሁን ላይ የሚለው Anyway አመቱ አልቋል፣ let me just chill እና next year አዲስ ነገር እጀምራለሁ። But in reality ላሰበበት ሰው 1 ወር በጣም ብዙ time ነው! 30 days is a lot of time. በዚህ 1 ወር ውስጥ ቢያንስ ለቀጣይ አመት የሚጠቅማችሁን አዲስ ነገር መጀመር ትችላላችሁ። So, new year resolution ብላችሁ perfect time አትጠብቁ። Next year ላይ ዜሮ ላይ ከመጀመር፣ አሁን ላይ ከሁሉም ሰው ቀደም ብላችሁ ትገባላችሁ። 1 ወር ብዙ ነው። Make it count. Let’s get to work!💪

  • 12 авг.1 26931

    ⏳ 2 ቀናት ብቻ ቀሩ! 🚀 የKhilx ተማሪዎች፣ ያላችሁን ክህሎት እና የጀመራችሁትን ስራ ወደ ላቀ ደረጃ (Scale) ለማድረስ ተዘጋጅታችኋል? 🔥 በጉጉት ለሚጠበቀው 'Scaling with Yonas' Free Live Session የቀሩት ሁለት ቀናት ብቻ ናቸው! ክህሎቱን ተምራችኋል፣ ከደንበኛም ጋር መስራት ጀምራችኋል... ቀጣዩ ትልቁ እርምጃ ግን ቢዝነሱን ማሳደግ ነው። ብቻችሁን አትታገሉ፤ ከሌሎች ጋር አብረን እየተማማርን እናድጋለን። ይህ ወሳኝ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ! 📅 ቀን: አርብ ነሐሴ 8 📩 ቦታችሁን አሁኑኑ ለማስያዝ "SCALING" ብላችሁ @khilxsupport ላይ ይፃፉልን፣ ወይም በ 0906769999 ይደውሉ። #Khilx

  • 11 авг.1 34781

    🚀 የKhilx ተማሪዎች፣ ቢዝነሳችሁን Scale የምታደርጉበት ጊዜ ደርሷል! Skill ተምራችኋል፤ በተግባርም እየሰራችሁበት ነው። ቀጣዩ እርምጃ ምንድን ነው? ቢዝነሱን ማሳደግ። 📈 🔥 ለዚህም 'Scaling with Yonas' የተሰኘ Free Live session አዘጋጅተናል። አሁን ላይ ከ client ጋር እየሰራችሁ ከሆነ (በክፍያም ሆነ በነፃ) ይህ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ። ብቻችሁን አትታገሉ አብረን እንማር፣ አብረን እንደግ። ቀን: አርብ ነሐሴ 8 📩 ፕሮግራሙን ለመቀላቀል "SCALING" ብላችሁ @khilxsupport ላይ ይፃፉልን፣ ወይም በ 0906769999 ይደውሉ። #Khilx

  • 11 авг.1 405133

    ብዙ Entrepreneurs የተፈጠሩት ከሌላ ሰው የተለየ opportunity ተሰጥቷቸው ወይም የተለዩ ሆነው አይደለም Recurring ችግር መፍታት ስለቻሉ ነው! አንዳንድ ጊዜ የቢዝነስ እድሉ እናንተ በጣም በሚገባችሁ ችግር ውስጥ ነው ያለው። እናንተ ያጋጠማችሁት ችግር አለ። ሰዎች የሚባክኑበትን ጊዜ አይታችኋል። ሰዎች የሚቸገሩበትን ነገር ታውቃላችሁ።፤ እና ያንን ችግር ከሌሎች በተሻለ መፍታት ከቻላችሁ፣ ያ ልምዳችሁ የቢዝነስ እድል ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ቢዝነስ መጀመር ስታስቡ የግዴታ “ምን አዲስ ነገር ልፍጠር?” ብላችሁ አትጨነቁ የትኛውን ችግር እኔ ከሌሎች በተሻለ አውቃለሁ?” ብላችሁ አስቡ። አንዳንድ ጊዜ የቢዝነስ እድላችሁ ሊኖር ይችላል አካባቢያችሁን በደንብ ተመልከቱ! ችግሩን በትክክል ማየት ብቻ ነው የሚያስፈልገው።

  • 10 авг.1 604246

    Morning everyone as Today is Monday let's talk about setting goal and achieving them! አሸናፊም ተሸናፊም ያለው Goal አንድ ነው። እውነታውን እንነጋገር successful የሆነውም ያልሆነውም ሰው ምኞቱ አንድ ነው። ሁለቱም ራሳቸውን መቀየር፣ አዲስ ነገር መማር፣ እና የተሻለ life መኖር ይፈልጋሉ። ታዲያ አንዳንድ ሰዎች ለምን አይሳካላቸውም? ምክንያቱም Goal Action ስለማይሆን ነው! Action ደግሞ System ይፈልጋል! system የምትፈልጉበት ቦታ የሚያደርሳችሁን ዋጋ በየቀኑ እንድትከፍሉ ያግዛችኋል! "Video editing እማራለሁ" ወይም "Trading እጀምራለሁ" ማለት Goal ነው። System ማለት ለህይወት Routine እንዳለን ሁሉ ለስራውም Routine(በየቀኑ የምትከተሉት exact steps) ያስፈልገዋል! Goal ሩቅ ያለን ተራራ ያሳያችኋል። System ግን እያንዳንዱን እርምጃ ያራምዳችኋል።

  • 9 авг.1 66627

    መልካም እለተ ሰንበት እና እረፍት ይሁንላችሁ🌟

  • 8 авг.1 8894

    ለAgency Builder Program የመጨረሻዎቹ 60 ደቂቃዎች ላይ ነን! አሁንም ለመመዝገብ አልረፈደም! የተመዘገባቹ ሰዎች ከዚህ በኋላ ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት አብረን የAgency ቢዝነስ ጀምረን እንወጣለን! ምዝገባው ዛሬ ያለፋቹ ሰዎች በቀጣይ በሌላ Program እንገናኛለን! Good Luck Everyone 🙌

  • 8 авг.1 560

    2 ሰዓት ብቻ ቀረው! እኛ የ12 ሳምንት Agency የመጀመር ቻሌንጃችንን already ጀምረናል! የ Agency Builder ፕሮግራም ምዝገባ ሙሉ በሙሉ ሊዘጋ 2 ሰዓት ብቻ ነው የቀረው ቦታችሁን ለማስያዝ በ0906769999 ደውሉልን ወይም @khilxsupport ላይ አናግሩን! ለመመዝገብ👉 https://builder.khilx.academy

  • 8 авг.1 4811

    🔴3 ሰዓት ቀረው! ለ48 ሰዓታት ያራዘምነው የAgency builder program ምዝገባ ዛሬ ማታ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋል። ከዚህ በኋላ ለAgency Builder ሌላ Round አይኖረንም! ዛሬ ማታ የመጨረሻ ጊዜያችን ይሆናል! ቦታችሁን ለማስያዝ በ0906769999 ደውሉልን ወይም @khilxsupport ላይ አናግሩን! ለመመዝገብ👉 https://builder.khilx.academy

  • 8 авг.1 264

    Hello Everyone we hope you are all doing good! 🔴እስከዛሬ ድረስ YouTube ላይ ካያችኋቸው የዮናስ ሞህ ቪዲዮዎች ውስጥ ይሄ ቢኖር ብላችሁ የምታስቡት እና እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉት Topic ከነበረ ወይም ካለ ከስር ፃፉልን👇

  • 8 авг.1 6342

    የተራዘመው የ48 ሰዓት ምዝገባ ዛሬ ማታ officially ይዘጋል! ባለፉት ቀናት ባቀረባችሁልን ጥያቄ መሰረት የ Agency Builder Program ምዝገባን ማራዘማችን ይታወቃል! ዛሬ ማታ ምዝገባችን ሙሉ በሙሉ ይዘጋል! ⏰ 👉 ለመመዝገብ Telegram  @khilxsupport ላይ ''Register'' ብላችሁ ላኩልን! ወይም በ0906769999 ደውሉልን! ከነዚህ 48 ሰዓታት በኋላ Agency Builder program ምዝገባ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይዘጋል! Join ለማድረግ ያሰባችሁ ሠዎች ቶሎ መመዝገባችሁን እርግጠኛ ሁኑ!

  • 7 авг.1 636183

    ተማሪዎች ከሆናችሁ የመጀመሪያችሁ 10,000 Birr ስለ ገንዘብ የሚያስተምራችሁ ትምህርት፣ ከየትኛውም ምክር ይበልጣል። ምክንያቱም the moment እጃችሁ ላይ ሲገባ, everything becomes real. በ theory ማሰብ አቁማችሁ reality-ውን face ማድረግ ትጀምራላችሁ። ሰዎች ምን value እንደሚያደርጉ፣ እና ሰው ከኪሱ አውጥቶ ሲከፍላችሁ responsibility እንዴት እንደሆነ ይገባችኋል። የመጀመሪያ payment ገንዘብ ብቻ አይደለም። እናንተ በሰራችሁት ነገር ላይ ሰው value አይቶ፣ ለናንተ ለመክፈል willing እንደነበረ ማሳያ proof ነው።

  • 6 авг.1 8341

    We are live 🔥🔥 https://youtu.be/jY0xuL8SJFE

  • 6 авг.1 8632

    1 ሰዓት ብቻ ቀርቶናል! 🚀 ትኩስ ሻይ እና ማስታወሻ ደብተራችሁን ይዛችሁ ቀድማችሁ ገብታችሁ ቦታ ያዙ። It's going to be Great night! ማንም እንዳያረፍድ! 🔥 Join here to participate👇https://t.me/kitetbekremte

  • 6 авг.1 5581

    ይሄንን ክረምት በህይወታችሁ አንድ ነገር እስራበታለሁ አሳካበታለሁ ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ለራሳችሁ ውለታ ዋሉ እና የሚያድግ ቢዝነስ ጀምሩ! አቋራጭ የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ የ12ሳምንት የAgency Builder ፕሮግራም ላይ ከመዘግታችን በፊት ተቀላቀሉን! ለመመዝገብ 👉 https://builder.khilx.academy