tgindex
Moh-Anbessa 👑

Moh-Anbessa 👑

Статистика
@mohanbessaМаркетинганглийский

Welcome to Moh Anbessa I’ll be sharing - Actionable tips - Practical Advice - Business and Marketing. Contact us: @mohanbessasupport

Последний пост
17:03
Последнее чтение
17:01
Постов за неделю
4
Всего постов
47
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Маркетинг
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
24 906
−36 за 4 дн.
Сутки
−13
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 429
40 постов
Вовлечённость
25,8%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 47
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 425
1/48двое суток
2 779
1/72трое суток
2 997

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 17:031 332103

    видео или голосовое, без подписи

  • 11:531 318451

    መልካም ሠንበት!

  • 14 авг.2 556196

    I had an amazing time with Selam atalay on her podcast. Check it out. 👇 https://youtu.be/roliUbayIvs?si=0epxh7shIZWula41z

  • 14 авг.2 9131055
  • 9 авг.6 969254

    በስራችሁ ውጤት የማታገኙበት ትክክለኛው ምክንያት | ስንፍና አይደለም! 👇 https://youtu.be/-TSqXxMEFlY?si=jcKVD_eM6nN0575D

  • 8 авг.5 055183

    የተራዘመው የ48 ሰዓት ምዝገባ ዛሬ ማታ officially ይዘጋል! ባለፉት ቀናት ባቀረባችሁልን ጥያቄ መሰረት የ Agency Builder Program ምዝገባን ማራዘማችን ይታወቃል! ዛሬ ማታ ምዝገባችን ሙሉ በሙሉ ይዘጋል! ⏰ 👉 ለመመዝገብ Telegram  @khilxsupport ላይ ''Register'' ብላችሁ ላኩልን! ወይም በ0906769999 ደውሉልን!👇https://builder.khilx.academy ከነዚህ 48 ሰዓታት በኋላ Agency Builder program ምዝገባ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይዘጋል! Join ለማድረግ ያሰባችሁ ሠዎች ቶሎ መመዝገባችሁን እርግጠኛ ሁኑ!

  • 7 авг.4 57443

    በብዙዎቻችሁ ጥያቄ ምክንያት የትላንትናው Live ላይ ቃል በገባነው መሰረት የAgency builder ፕሮግራማችንን ለ48 ሰዓታት አራዝመንላችኋል! 🔥🔥🔥 በ48 ሰዓታት ውስጥ ለመመዝገብ Telegram @khilxsupport ላይ ''Register'' ብላችሁ ላኩ ከነዚህ 48 ሰዓታት በኋላ Agency Builder program ምዝገባ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይዘጋል! Join ለማድረግ ያሰባችሁ ሠዎች ቶሎ መመዝገባችሁን እርግጠኛ ሁኑ!

  • 6 авг.6 863126

    We are Liveee https://youtu.be/jY0xuL8SJFE

  • 6 авг.3 96518из kitetbekremte

    Hello Everyone! ዛሬ ማታ ለምትገኙ ለ2 ሰው ከ15ሺ ብር በላይ የሚያወጣ special gift አለን! ዛሬ ማታ አይቀርም 🔥🔥

  • 6 авг.4 639242

    Good morning Everyone! Who's ready for Tonight's Event! 🔥🔥 ዛሬ ማታ ስንጓጓለት እና ስንጠብቀው የነበረው ቻሌንጅ officially ይጀምራል! 🚀 The wait is finally over! መጠበቅ፣ ማቀድ ከዚህ በኋላ አይኖርም። አሁን ቀጥታ ወደ ACTION የምንገባበት ጊዜ ነው። ከዛሬ ማታ ጀምሮ zero excuses, 100% execution ነው! የሌሎችን Success እያየን የምናደንቅበት ጊዜ ከዛሬ በኋላ አይኖርም! ይሄን ክረምት የራሳችንን business build እያደረግን result የምናመጣበት Time ነው! Tonight’s energy is going to be crazy! 💯 ጋቢ ደርባችሁ ማስታወሻችሁን አዘጋጅታችሁ ጠብቁን። This kickoff event will set the tone for everything! ማታ እንገናኝ! 💥

  • 5 авг.9 360116

    ኮንሰርት የሚያስንቀው የሃገራችን ትልቁ ኤቨንት | ክተት በክረምት Documentary 👇 https://youtu.be/kLuEcMA4IBQ

  • 5 авг.4 5655412

    ህይወት ትርጉም ያለው እንጂ FUN መሆን አለበት ብዬ አላምንም! መዝናናቱን፣ instant gratification፣ ሰውነት የሚፈልገውን ነገር cut ለማረግ self control develop ማረግ ያስፈልጋል። መጀመርያ control ማረግ ያለባቹ ነገር ፍላጎት ነው። የፈለጋችሁትን ነገር instantly ለራሳችሁ የምትሰጡት ከሆነ dopamine rush ትለማመዳላችሁ። ያኔ ከባድ የሚባሉ ስራዎችን መስራት ይከብዳችኋል። ቁጭ ብሎ ማንበብ፣ ስራ መስራት፣ brainstorm ማድረግ፣ አዳዲስ ideaዎችን ማምጣት፣ መፃፍ.....እነዚህ ነገሮች በጣም boring እየሆኑ ይመጣሉ እና self controlን ማዳበር የምትፈልጉ ከሆነ የመጀመርያው step ፍላጎቶቻችሁ ላይ ስልጣን መውሰድ ነው። የማይጠቅማችሁን ነገር ላለማረግ መወሰን ነው። "THE ONLY WAY OUT IS THROUGH" - Jordan Peterson

  • 4 авг.4 699224

    ስኬታማ መሆን የውሳኔ ጉዳይ ነው። ይሄንን ነገር አሳካዋለሁ ብላቹ ስትቆርጡ ፈጣሪ መንገዶችን ያዘጋጃል። ያላሰባችኃቸው ነገሮች መሳካት ይጀምራሉ። የትኛውም goal የትኛውም success የኛን decision ይፈልጋል። ብዙዎቻችሁ interested ናችሁ እንጂ አልቆረጣችሁም። በዚህ ክረምት የምር ከቆረጣችሁ እና ከወሰናችሁ ለናንተ ያዘጋጀነው የ12 ሳምንት Agency builder program አለ ! ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት አብረን ቢዝነስ ጀምረን እንወጣለን! እንደሚታወቀው የAgency builder ቻሌንጅ ነሐሴ 1 ይጀምራል። ማለትም ቀጣዮቹ 12 ሳምንታት ቢዝነስ ጀምረን የምንወጣበት ጊዜ ነው! ሀምሌ 30 ሁላችሁም ተዘጋጅታችሁ ኑ! ነሐሴ 1 ደግሞ ቻሌንጃችንን በይፋ እንጀምራለን!

  • 2 авг.11,6 тыс117

    አይበገሬ የሚያደርጋችሁ እውነተኛ በራስ መተማመን ለመገንባት👇 https://youtu.be/hMpFvpREk3s

  • 1 авг.5 606131

    የኤጀንሲ Builderን የ12 ሳምንት ቻሌንጅ አብረን እንደምንጀምረው ከዚህ በፊት ነግረናችሁ ነበር። ብዙዎች በ12 ሳምንት ኤጀንሲ build የማድረግ ቻሌንጃችንን join አድርጋችኋል። በጣም ብዙ ሰዎች ደግሞ still እየተቀላቀላችሁን ነው። ቻሌንጁን በይፋ አብረን የምንጀምርበት ጊዜ 5 ቀን ብቻ ቀርቶታል።🔥 ይህንን ትልቅ የለውጥ ጉዞ አንድ ላይ ለመጀመር ተዘጋጁ። 💪 Join ያላደረጋችሁ ደግሞ በእነዚህ 5 ቀናት ምዝገባ ሳይዘጋ ቶሎ ቻሌንጁን ተቀላቀሉ። ለመመዝገብ👉http://builder.khilx.academy

  • 31 июл.12,5 тыс117

    ከ120 በላይ ሰዎችን ከቀጠርኩ በኋላ የተማርኩት... 👇 https://youtu.be/lfk6O_QmAkM

  • 30 июл.6 071555

    ለ12 ሳምንቱ ቻሌንጅ የሚጀመረው ነሐሴ 1 መሆኑን ታውቃላችሁ! የአሁኑ challenge የተለየ እና Intensive ነው የሚሆነው! ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት ቢዝነስ ጀምረን የምንወጣበት ጊዜ ነው! ለዚህ ደግሞ የፊታችን ሐምሌ 30 ሁላችንም የማስጀመሪያ Event ላይ ተገኝተን ለ12 ሳምንቱ ቻሌንጅ አብረን እንከታለን! ሐምሌ 30 ሁላችሁም ተዘጋጅታችሁ ኑ! ነሐሴ 1 ደግሞ ቻሌንጃችንን በይፋ እንጀምራለን! Are you ready to Start your own business?🙌

  • 29 июл.13,3 тыс1118

    ተማሪ ብሆን ገንዘብ ለመስራት ይሄን ነበር የማደርገው 👇 https://youtu.be/UKaRoR--B6E

  • 29 июл.5 6935211

    ቅድሚያ የምትሰጧቸውን ነገሮች ለማወቅ ያላችሁን calendar ማየት በቂ ነው Calendar ከሌላችሁ ግን ተሸውዳችኋል ብዙ ሰው ብዙ ነገር መጀመር እፈልጋለሁ ይላል፣ ግን ጊዜውን የሚያሳልፈው social media ላይ ነው። መረዳት ያለባችሁ ግን ጊዜያችሁን በምታሳልፉበት መንገድ ልክ፣ ህይወታችሁም ያንኑ መንገድ ነው የሚከተለው። በቀን ውስጥ ያላችሁ እያንዳንዱ ሰዓት ልክ እንደ investment ነው። ወይ ራሳችሁን በሚያሳድግ ነገር ላይ እያዋላችሁት ነው... ወይ ደግሞ በማይጠቅም ነገር ላይ እያጠፋችሁት ነው። ስለዚህ የእውነት መቀየር እና ለውጥ ማምጣት ከፈለጋችሁ Priority የምትሰጧቸውን ነገሮች List የምታድርጉበት እና ህይወታችሁን የምትመሩበት Calendar ያስፈልጋችኋል!

  • 28 июл.5 5717416

    አብዛኛው ሰው ህይወቱን የሚያሳልፈው ዝምብሎ consume በማድረግ ብቻ ነው። consume ማድረግ አዕምሯችንን busy ስለሚያደርገው፣ የሆነ ቁምነገር እየሰራን ያለን ይመስለናል። ግን ህይወታችሁን የሚቀይረው creation ነው። 70% Create አድርጉ፦ ስሩ፣ build አድርጉ፣ practice አድርጉ፣ አዲስ ነገር produce አድርጉ። 30% Consume አድርጉ፦ ተማሩ፣ አንብቡ፣ አዳዲስ ነገሮችን አይታችሁ inspire ተደረጉ። ገንዘባችሁ እና attention የሌላ ሰውን dream ለማሳካት እና support ለማድረግ አታውሉት! የራሳችሁን ህልም build ለማድረግ ተጠቀሙበት!

Moh-Anbessa 👑 — tgindex