tgindex

የመዝሙር channel

Статистика

Live in peace

Последний пост
24 дек.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
12
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
449
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
136
12 постов
Вовлечённость
30,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 12
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ግሩም ድንቅ ነህ ግሩም ድንቅ ነህ አምላኬ ግሩም ድንቅ ነህ ግሩም ድንቅ ነህ ጌታዬ ግሩም ድንቅ ነህ ሰው የጣለውን ከምድር ከፍ ታደርጋለህ የተረሳውን አምላኬ ታስታውሳለህ አዝ ከቤተ ሳይዳ ያነሳል በአልጋ ያለውን መጠመቅ ሽቶ እረዳት ወገን ያጣውን ከኃጢአተኛው ቤት ይገባል እራት ሊበላ በቀል አያውቅም ጌታዬ ከፍቅር ሌላ እንደ አምላካችን - - ማንም የለም[፪] እንደ እግዚአብሔር - - ማንም የለም[፪] እንደ ፈጣሪ    - - ማንም የለም[፪] እንደ አማኑኤል - - ማንም የለም[፪] አዝ የበደለውን አይንቅም ያነሳል በእጁ ፍፁም ይራራል በእውነት ጌታ ለልጁ ከሳምራዊው ጋር ይውላል እንደ ጓደኛ ሁሉን በፍቅር የሚያስብ ታማኝ እረኛ እንደ አምላካችን - - ማንም የለም[፪] እንደ እግዚአብሔር - - ማንም የለም[፪] እንደ ፈጣሪ    - - ማንም የለም[፪] እንደ አማኑኤል - - ማንም የለም[፪] አዝ ሰው የናቀውን አንስቶ ሾሞ ያከብራል ዘይት አፍሶ ባርያውን በእጁ ይቀባል አክሊል ይደፋል አንስቶ ላጎነበሰው ክብርና ጋሻ መከታ ዝናር ሊሆነው እንደ አምላካችን - - ማንም የለም[፪] እንደ እግዚአብሔር - - ማንም የለም[፪] እንደ ፈጣሪ    - - ማንም የለም[፪] እንደ አማኑኤል - - ማንም የለም[፪] አዝ ያዘነውን ሰው ያፅናናል ፍቅር እየዘራ ያነሳለታል የጭንቁን ግዙፍ ተራራ ዳግም አይኖርም በቤቱ የእስራት ቀንበር እርሱን ተማምኖ የቆመ ከመቅደሱ ስር እንደ አምላካችን - - ማንም የለም[፪] እንደ እግዚአብሔር - - ማንም የለም[፪] እንደ ፈጣሪ    - - ማንም የለም[፪] እንደ አማኑኤል - - ማንም የለም[፪]          መዝሙር የአእላፋት ዝማሬ 💚 @yene_mezmur27 💚 💛 @yene_mezmur27 💛 ❤️ @yene_mezmur27 ❤️

  • ሰባቱ መንጦላይት ወዴት ተጋረዱ ሰባቱ መብራቶች ወዴት ተሰናዱ ታናሽ ሙሽራ ነሽ የአሥራ አምስት ዓመት በአንቺ ላይ ሲፈጸም እንግዳ ሥርዓት አንዴ እየታጠቀ አንዴም እየፈታ ገብርኤል ሲያበስርሽ በፍጹም ሰላምታ ይኩነኒ ብለሽ ስትቀበይው መለኮት እንዴት ነው የተዋሐደው ይህን ባሰብኩ ቁጥር ልቤ ይመሰጣል ከዚህ በላይ ፍቅርስ እንዴት ይገለጣል አዝ = = = = = ሁሉን የሚወስን ባንቺ ተወሰነ ከሦስቱ አካል አንዱ ቃልም ሥጋ ሆነ ስፋት እና ጥበት ሰማይ እና ምድር ባንቺ ተገናኙ ገባሪና ግብር ይህን ባሰብኩ ቁጥር ልቤ ይመሰጣል ከዚህ በላይ ፍቅርስ እንዴት ይገለጣል አዝ = = = = = እንዴት ቢመርጥሽ ነው እንዴት ቢያከብርሽ ትናንት እና ዛሬን ያገናኘብሽ ምልዐትና ወሰን ግዝፈትና ርቀት ባንቺ ተዋሐዱ ፈጣሪና ፍጥረት ይህን ባሰብኩ ቁጥር ልቤ ይመሰጣል ከዚህ በላይ ፍቅርስ እንዴት ይገለጣል አዝ = = = = = ምስጢር ሊመረምር ይወጣል ኀሊና ያልፋል ይሻገራል ከሰማይ ደመና ነገር ግን አይችልም ምንም ቢገሠግሥ በመሰወሪያው ቀኝ ከልጅሽም ሊደርስ ስለዚህ አቅቶት ደክሞት ይመለሳል መልክዐ ውዳሴሽን በአድናቆት ያደርሳል | በዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሀኑ 💚 @yene_mezmur27 💚 💛 @yene_mezmur27 💛 ❤️ @yene_mezmur27 ❤

  • Channel name was changed to «የመዝሙር channel»

  • Channel photo removed

  • Channel created