tgindex
Kirkos Manufacturing College

Kirkos Manufacturing College

Статистика

Kirkos Manufacturing College Information Center

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
251
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
309
21 постов
Вовлечённость
123,1%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
104
1/48двое суток
119
1/72трое суток
128

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉት 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዘርፍች ስኬታማ እንዲሆኑ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ። 🇪🇹 ነሐሴ 6/2018 ዓ.ም 🇪🇹 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከከተማ አስተዳደሩ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን በኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር በተሰጠው መመሪያ መሰረት ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር ተግባራዊ በሚደረጉት 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዘርፍች እቅድ ላይ በከተማ አስተዳደሩ ከሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች ጋር ውይይት አካሄዳል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ክቡር ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶችን የተመለከተ መመሪያ ማስተላለፍን ገልፀው ትምህርቱን ውጤታማ ለማድረግ እንዲቻል በተዘጋጀው እቅድ ላይ በመወያየት ተማሪዎችን ለማሰልጠንና ለማብቃት እንዲቻል መድረኩ የሚያግዝ መሆኑን ተናግረዋል። ሀላፊው አክለውም በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፓሊሲ ላይ የሙያና ቴክኖሎጂ ትምህርት ከተማሪዎች እድሜ ጋር የተመጣጠነ ሆኖ እንዲሰጥ የሚያስቀምጥ መሆኑን ጠቁመው በመጀመሪያ ዙር በ12 የሙያ የትምህርት ዘርፍች ላይ የሥራና ተግባር ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ተቀናጅቶ እንዲሁም 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ራሱን ችሎ ተማሪዎች በቀጣይ የሚፈልጉትን ሙያ እንዲመርጡ በሚያስችል መልኩ እየተሰጠ መቆየቱን ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም ተማሪዎች የክህሎት ባለቤት እንዲሆኑ ከስር መሰረቱ በመስራት አምራች ዜጋን ለመፍጠር በትኩረት መስራት ይገባል ብለዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ በቢሮ ሀላፊ ደረጃ የውጤት ተኮር ስልጠና እና የተቋም ልማት ዘርፍ ሀላፊ ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ግርማ ሀገራዊ ፓሊሲን በመተግበር ትውልድ በመገንባት ለገበያው የበቃ የሰው ሀይል ለማቅረብ በቅንጅት መስራት ይጠበቃል ብለዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ተስፋዬ አበራ እቅዱን ሳቀርቡ ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር እንዲተገበሩ ለተለዩት 11 የሙያ አይነቶች ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል መርሐ ትምህርቶች እንዲሁም ለ11ኛ ክፍል የተማሪ ሞጁሎችና የመምህር መምሪያዎች ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልፀው በትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረጉ የተገለፁ የ11 የሙያ አይነቶች ዝርዝርን ማለትም ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ ፣ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ፣ አልባሳት ቴክኖሎጂ ፣ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት ፣ ቧንቧ ስራ ፣ ሶፍትዌር ማበልጸግ ፣ ሰብል አመራረት ፣ ጤና ክብካቤ አገልግሎት ፣ ሆቴል አገልግሎት ፣ ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት እንዲሁም ምግብ ዝግጅት መሆናቸውን ተናግረዋል። በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት እንዲሁም ስራና ክህሎት ቢሮዎች ስራ ሀላፊዎች እና በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ ኮሌጆች ዲኖች መገኘታቸውን ከአዲስ አበባ ትምህር ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ https://aabols.gov.et/qr.html https://www.facebook.com/share/p/1BjfXK6vTv/

  • 6 авг.126из AABOLS

    без подписи

  • 6 авг.120из AABOLS

    ውድ የኢትዮጵያ ወጣቶች፤ ይህ ክረምት በከንቱ እንዲያልፍ ሊፈቀድለት የማይገባ ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል። የ5 ሚሊዮን ኮደርስ ኮርሶች በነጻ የሚገኙ ሲሆን፥ የሚሰጠው የምስክር ወረቀትም ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ነው። 5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ቀድመው ወስነዋል፣ አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው! 🔗አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ ethiocoders.et Dargaggoota Itoophiyaa jaalatamtoota, Ganni kun akkasumaan akka hin darbine carraa guddaa qabatee dhufeera. Barnootni koodersii miliyoona 5 kan warqaa ragaa sadrkaa idil-addunyaatti beekamtii qabu kennisiisu tola dhiyaateera. Itoophiyaanonni miliyoona 5 dursanii murteessaaniiru; ammammoo dabareen kan keessani! 🔗Ammuma galmaa'aa: https://ethiocoders.et Dear Ethiopian Youth, This summer presents an opportunity that should not be allowed to pass idly. The 5 Million Coders courses are available free, and the certification is internationally recognised. 5 million Ethiopians have already made their decision. Now, it is your turn! 🔗ENROLL NOW: ethiocoders.et

  • https://www.facebook.com/share/r/19MVKosxwH/

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ኮሌጁ ለንግድና አገልግሎት ነባር ኢንተርፕራይዞችና ለአካል ጉዳተኛ አንቀሳቃሾች ሁለገብ  ስልጠና ሰጠ አዲስ አበባ — በንግድና አገልግሎት ዘርፍ ለተሰማሩ ነባር ኢንተርፕራይዞች እንዲሁም ለአካል ጉዳተኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች የተዘጋጀ ሁለገብ ስልጠና በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁ ተገለጸ።በመንግስት ትኩረት ተሰጥቶአቸው ከሚከናወኑ የ90 ቀናት የዕቅድ አፈፃፀም ስራዎች መካከል የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾችን አቅም ማብቃት አንዱ መሆኑ ይታወቃል። ይህንን አቅጣጫ በማስፈፀም ሂደት ኮሌጁ ባለሙያዎችን በማስተባበር ተደራሽ እና ውጤታማ ስልጠና ሰጥቷል። ስልጠናው በዋናነት የደንበኛ አያያዝ፡ የንግድ ተቋማት ከደንበኞች ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማሻሻል፣ የገበያ ተወዳዳሪነታቸውን ከፍ የሚያደርጉ ዘመናዊ የአስተሳሰብ እና የአሰራር ስልቶች ተዳሰዋል። የሂሳብ መዝገብ አያያዝ፡ ኢንተርፕራይዞቹ የዕለት ተዕለት ገቢና ወጪያቸውን በስርዓት በመያዝ የንግድ እንቅስቃሴያቸውን በግልፅነት እንዲመሩ የሚያስችል የፋይናንስ አስተዳደር ክህሎት ተሰጥቷል። የገበያ አስተዳደር፡ ነባር ንግዶች አሁን ባለው የገበያ ሁኔታ ውስጥ ራሳቸውን ማስኬድ የሚችሉበትን፣ የምርትና አገልግሎት ማስተዋወቂያ ዘዴዎች እንዲሁም የውድድር አቅም ማጠናከሪያ መንገዶች ተጋርተዋል።ይህ ስልጠና ማህበራዊ አካታችነትን ያረጋገጠ በመሆኑ ለአካል ጉዳተኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ልዩ ትኩረት ሰጥቷል። ሰልጣኞቹ በቀሰሙት ዕውቀት ስኬታቸውን ከፍ እንደሚያደርጉ እና ራሳቸውን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻሻሉ እንደሚሄዱ ተስፋ ተጥሎባቸዋል።

  • ለቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ማኅበረሰብ በሙሉ ኮሌጃችን «ተስፋን እንትከል» በሚል መሪ ቃል ባለፈው ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ የማኅበረሰባችን አባላት ያሳያችሁት ንቁ ተሳትፎ የሚታወስ ነው። ይህንኑ  በጎ አሻራችንን በማስቀጠል፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ነገ ሰኞ፣ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 በሚካሄደው ታላቅ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ የኮሌጃችን ማኅበረሰብ አባላት በጋራ እንድናሳርፍ ጥሪ ተላልፏል:: ስለሆነም የመላው ኮሌጃችን ማኅበረሰብ (አሰልጣኞች፤ አስተዳደር ሰራተኞች እና ሰልጣኞች) በዕለቱ ጠዋት በ 12:30 በኮሌጃችን ግቢ  በመገኘትት (ትራንስፖርት ስለተዘጋጀ) ንቁ ተሳትፎ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።

  • без подписи

  • አንድ ቀን ብቻ ቀረው! የ2018 የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር - የችግኝ ተከላ መርሃግብር #ተስፋንእንትከል #አረንጓዴዐሻር 𝗢𝗡𝗟𝗬 𝗢𝗡𝗘 𝗗𝗔𝗬 𝗟𝗘𝗙𝗧! 2026 Green Legacy Initiative - Tree Planting Program #PMOEthiopia #GreenLegacy

  • без подписи

  • 4️⃣ቀናት ቀሩት! የአንድ ጀንበር ሀገራዊ ችግኝ ተከላ መርሃግብር 📅 ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም #ተስፋንእንትከል  #አረንጓዴዐሻር 4️⃣ DAYS LEFT! One Day National  Tree planting campaign program 📅 August 3, 2026 #PMOEthiopia #GreenLegacy

  • без подписи

  • 5️⃣ቀናት ቀሩት! በሁሉም የሀገሪቱ ማዕዘናት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለጸናች ኢትዮጵያ ያላቸውን ጠንካራ አንድነት እና የጋራ ኃላፊነት በሚያንጸባርቀው፣ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሥር ለታሪካዊው ሀገራዊ ዘመቻ በጋራ በመሰብሰብ በአንድ ቀን 800 ሚሊዮን ችግኞችን ይተክላሉ። 📅 ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም እርሶም የዚህ ታሪካዊ ንቅናቄ አካል ይሁኑ! #ተስፋንእንትከል #አረንጓዴዐሻር #PMOEthiopia #GreenLegacy

  • 7 июл.27941из AABOLS

    OPEN CALL: Free Digital Marketing and E-Commerce Training Program Powered by FCA (Finn Church Aid) Are you an unemployed graduate from a university, college, or TVET institution ready to kickstart your career in digital marketing? This is your opportunity. About the Program This 3-month program includes: • 2 months of hands-on training (theory and practical) • 1 month internship and possible job linkage opportunities What You will Gain • Practical and theoretical skills in digital marketing and E-Commerce • Soft skills training • Real-world experience to boost your employability • Mentorship and networking opportunities Schedule & Commitment • Duration: 3 months • 2 days per week | 9:00 AM – 5:00 PM • Location: FCA Creators Hub at Teferi Mekonnen Polytechnic College, Addis Ababa Who Can Apply • Unemployed graduates (university, college, or TVET) • Ages 18–34 • Refugees • People with disabilities How to Apply Apply here: https://forms.gle/mkqrc3TTg2fVatuR7 Deadline: July 19, 2026 Spots are limited. Apply now!

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи