አቡ ዘከሪያ (كُناشةُ أبي زكريّا)
Статистикаቁርዓን እና ሀዲስን በሰለፎች አረዳድ የምንማርበት ቻናል ነው። ቻናሉን ይቀላቀሉ https://t.me/kitabenasunna
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 73
- 1/48двое суток
- 83
- 1/72трое суток
- 90
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ترجم الشوكاني لشيخه الوزير: علي قاسم حنش (ت:١٢١٩هـ) وقال: "ومن محاسن كلامه الذي سمعته منه: الناس على طبقات ثلاث: ١- فالطبقة العالية: العلماء الأكابر وهم يعرفون الحق والباطل، وإن اختلفوا لم ينشأ عن اختلافهم الفتن؛ لعلمهم بما عند بعضهم بعضًا. ٢- والطبقة السافلة: عامة على الفطرة لا ينفرون عن الحق وهم أتباع من يقتدون به إن كان محقًا كانوا مثله، وإن كان مبطلًا. كانوا كذلك. ٣- والطبقة المتوسطة هي منشأ الشر وأصلُ الفتن الناشئة في الدين، وهم الذين لم يمعنوا في العلم حتى يرتقوا إلى رتبة الطبقة الأولى، ولا تركوه حتى يكونوا من أهل الطبقة السافلة، فإنهم إذا رأوا أحدًا من أهل الطبقة العليا يقول مالا يعرفونه مما يخالف عقائدهم التى أوقعهم فيها القصور فوقوا اليه سهام الترقيع، ونسبوه إلى كل قول شنيع، وغيروا فطر أهل الطبقة السفلى عن قبول الحق بتمويهات باطلة فعند ذلك تقوم الفتن الدينية على ساق" [١] ————- [١] البدر الطالع (١/ ٤٧٣) https://t.me/kitabenasunna
ኤአይን በመጠቀም አለማችን ላይ የሌለን ቫይረስ ለመፍጠር እየምከሩ ነው። አላህ ያሰቡትን ተንኮል በራሳቸው ላይ ያደርገው ነው ምንለው!
تَنبيهٌ مُهمّ لا يفُوتكم!!
❴وعِندَ الاِمتِحانِ يُكرَمُ المَرْءُ أَو يُهانُ❵ አረቦች እንደ አባባል ፦ ❴የፈተና ውጤት በሚታወቅበት ጊዜ አንድ አካል ይከበራል ወይም ይዋረዳል❵ ይላሉ። ሰው ዱንያዊ ፈተናን ምን ያክል እንዳለፈው፤ውጤቱን ለማየት ሲጨነቅ፤ አንተ ካለህበት ሀገር ፈተና ምን ያክሉን አልፈሃል፤ ነገይ አኼራ ላይ ውጤትህን ለማየት ምን ያክል ተዘጋጅተሃል፤ ለሚሉት ሁለቱ ጥያቄዎች መልስህን አዘጋጅ። https://t.me/kitabenasunna
የዓለም ድምፆች ሁሉ ፀጥ የሚሉበት፣ ልብህን ያደከመውና ያስጨነቀው ሁካታ በዙሪያህ የሚጠፋበት ቀን ይመጣል። የተላመድከውንና የተከተልከውን ሁሉ ትተህ፣ ከፊትህ ያስቀደምከውን ብቻ በመያዝ፣ ብቻህን ወደ አላህ ቀጠሮ የምትሄድበት ቀን ይመጣል። በዚያን ጊዜ እውነታዎች ሁሉ ሙሉ በሙሉ ይገለጡልሃል፤ ወሳኝ መስሎህ የነበረው ስንቱ ግጭት አላፊ ክስተት ብቻ ሆኖ ታገኘዋለህ፣ ነፍስህን ያደከመው ስንቱ ጥልና ጥላቻ በአኼራ ሚዛን ላይ ምንም ዋጋ እንደሌለው ትረዳለህ፣ ቀናትህን ሰርቆ ከእውነተኛዋ ሕይወትህ ዝግጅት ያራቀህ ትርጉም የለሽ ስራ እንደነበር ይገባሃል። ስለዚህ ይህንን በረፈደ ጊዜ ለመገንዘብ የሞት አፍታ እስኪመጣ አትጠብቅ፤ አሁኑኑ ተረዳው! አሁንም የመሥሪያ ጊዜ፣ የመመለሻ (የተውበት) ዕድል እና ያለፈውን የማስተካከያ አቅም ስላለህ ተጠቀምበት። በሚያልፈው ነገር ላይ ያለህን ቁርኝት ቀንስ፤ አኼራህን በተረጋጋችና በፍርሃት በተሞላች ሰላት፣በእውነተኛ ተውበት፣ በንጹህ ልብ፣ በመልካም ንግግር እና በማያቋርጥ የመልካም ነገር ገንባ ። "يآأيُّها الّذينَ آمنُوا اتّقوا الله ولْلتَنْظُرْ نفسٌ ما قدّمت يداه..." «እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ነፍስም ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት።» [ሱረቱ አል-ሐሽር፡ 18] https://t.me/kitabenasunna
فائِدةُ اليَوم [مِنَ النّاسِ من يَصِلُ الأَبعَدين ويَشقَى بهِ الأقْربُ الأقرَبين] كُنْ يا أيُّها المُسلِم خَيرَ ولدٍ للآباءِ والأُمَّهاتِ، وخَيرَ أخٍ للإخوَة والأَخَوات، وخيرَ أبٍ للأبْناء والبَنَات، وخيرَ قريبٍ للأخوال والخالات والأَعمامِ والعَمّات، فليَكُنْ أسعَدُ النّاس بِك من اختارهُمُ الله لقربِك، ولا تكن مَن إذا دخل أسَدْ وإذا خرَجَ فهَد، وإيّاكَ ومُعاداةَ الأقارِب فإنّ ذلك شرٌّ وبلاء: فالرّابح فيها خاسِر، والمُنتصِر مهزُوم، وما أحسنَ ما قال البُحتِريُّ في صُلح بني تغلب بعدَ حروب كانَتْ بينهم: وفرسانُ هيجاءٍ تجيشُ صُدورها بأحقادِها حتّى تَضيق دُروعها وتقْتلُ من وترٍ أعزَّ نفوسها عليها بِأيدٍ ما تكاد تُطيعها إذا احتَربتْ يوما ففاضت دِماؤها تذكّرتِ القربى ففاضت دُموعها شواجر أرماح تقطع بينهم شواجر أرحام ملوم قطوعها وخيرٌ من هذا وذاك قولُ نبيِّنا محمد صلّى الله عليه وسلم: "خيرُكُم خيرُكم لأهلِه، وأنا خيرُكم لأهله" https://t.me/kitabenasunna
አቡ መሐመድ መሐመድ ሰዒድ حفظه الله – ጉሊት ላይ ለሚሰሩ እናቶች እንዘን
📻 تسجيلات مسجد السنة السلفية في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة 🔖بعنوان :(أم تكافح من أجل لقمة العيش...أين نصيبها من إحساننا) 🎧 የሱና መስጂድ የጁመዓ ኹጥብ። 🎙 للأستاذ الفاضل: أبي محمد محمدسعيد بن بدرو الحبشي حفظه الله تعالى. 🎙️በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت يوم الجمعة ٢٤-صفر-١٤٤٨ هجرية في مسجد السنة في الحبشة حرسها الله تعالى. 🗓️ ሰፈር {24-1448 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/24744
✅ ወሳኝ የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም! 🚨ጉሊት ላይ ለሚሰሩ እናቶች እንዘን🚨 ✓ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ጣፋጭና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም። 🎤 በኡስታዝ አቡ ሙሓደመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱናህ መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📅 ጁምዓ: 1 - 12 - 2018 EC📅 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/24745
إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
♻️ እንግዶች ያደረጉት ሙሃደራ ⤵️ 🚨«ከአምስት ነገር በፊት... አምስት ነገርን ተጠቀም » 🚨 🗂️ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ነሲሃ። 🎙በወንድም : አቡ የዕላ አብድል ጀባር አላህ ይጠብቀው። 📆ሀሙስ 30-11-2018 E.C 📆 🕌 በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 🕰 ከመግሪብ ሰላት ቡሓላ 🕰 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎https://t.me/mesjidalsunnah/24742
♻️ እንግዶች ያደረጉት ለየት ሙሃደራ ⤵️ 🚨«የትዳር አሳሳቢነት ... የቻለ ያግባ » 🚨 🗂️ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ነሲሃ። 🎙በወንድም : አህመድ አክመል አላህ ይጠብቀው። 📆ሀሙስ 30-11-2018 E.C 📆 🕌 በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 🕰 ከመግሪብ ሰላት ቡሓላ 🕰 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎https://t.me/mesjidalsunnah/24741
♻️ እንግዶች ያደረጉት ሙሃደራ ⤵️ 🚨«መለያየት...እና... አይነቶቹ » 🚨 🗂️ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ነሲሃ። 🎙በወንድም : ቢላል ቢን ረህመቶ አላህ ይጠብቀው። 📆ሀሙስ 30-11-2018 E.C 📆 🕌 በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 🕰 ከመግሪብ ሰላት ቡሓላ 🕰 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎https://t.me/mesjidalsunnah/24740
🤝 ታላላቅ ወንድሞች ወደ ሱና መስጂድ!! 🤝 🚨 እነሆ የታላቁ ጌታችን الله ፍቃድ ከሆነ; በዛሬው ዕለት ዕለተ ሀሙስ (30/12/2018)... ➥ ሁለት ታላላቅ ወንድሞቻችን: 🎙 ወንድማችን አቡ የዕላ አብዱልጀባር እና... 🎙 ወንድማችንና ቢላል ቢን ራህመቶ 🎙ወንድማችን አህመድ አክመል - ወንድሞቻቸውን ለመዘየርና ለመምከር አዲስ አበባ ወደ ሚገኘው ሱናህ መስጂድ ብቅ ይላሉ። 🤲 فالحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات! 📈 በዚህም መሰረት, በዛሬው ዕለት በሱናህ መስጂድ በሚኖረው የሙሓደራ ፕሮግራም ➔ ከወንዶች እስከ ሴቶች ከትላልቆች እስከ ህፃናት ከመግሪብ-ዒሻ በሚካሄደው የሙሓደራ ፕሮግራም ላይ እንድትሳተፉ ጥሪ ቀርቦላችኋል! ✅ ታድያ, መገኘት የቻለ በጊዜ ተገኝቶ እንዲሳተፍ መገኘት ያልቻለ ደግሞ በሱና ቻናል በቀጥታ ስርጭት እንዲከታተል ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን! 🔎 የሱና መስጂድ ቻናል ለማግኘት👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah
"ኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን ከሌላው ጊዜ ለየት ባለ መልኩ ህመሙ ጠንቶበታል። ስለዚህ ቅርብ ያላችሁ ወንድሞች ዘይሩት፤ ሩቅ ያላችሁ ደግሞ በዱዓችሁ አስቡት። አላህ ሙሉ አፊያውን/ጤናውን ይመልስለት፤ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን። አሚን! ✍ሙሀመድሰኢድ ቢን በድር https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/7581