Learneta Academy
СтатистикаThis is a telegram channel where useful English lessons and exercises will be shared. +251901719274 Find us on youtube and tiktok. https://youtube.com/@learnetaacademy?si=ESvKrEuRlR3bYiiw https://www.tiktok.com/@learneta.academy?_t=8mcr1jBgylp&_r=1
- Последний пост
- 16:04
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 14
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 8 421
- 1/48двое суток
- 9 650
- 1/72трое суток
- 10 408
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Went ምትባለው ነገር ምን ያክል ጠቃሚ እንደሆነች ታቃላችሁ? Went is the Past form of Go. አንድ ቦታ ሄድኩኝ ባልን ቁጥር ምንጠቀማት ቃል ናት። Examples I went to work in the morning. (ጥዋት ስራ ሄድኩኝ።) I went to the supermarket, and then I went home. (ሱፐር ማርኬት ሄድኩኝ ከዛ ወደ ቤት ሄድኩኝ።) I went to my parents' house today. (ወላጆቼ ቤት ሄድኩኝ ዛሬ።) ትላንት የት የት ሂዳችው ነበር?
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ክፍል 4 PDF is ready! Dive in and look around
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ| Part 4 is OUT NOW! የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 4 ተለቋል! 🎬 💡 In this video, we look at Mastering Modal Verbs (must, have to, should, can, could, will, would, and might) — learning how to easily express obligation, advice, ability, possibility, and certainty to transform everyday sentences. 📌 ቪዲዮውን ተከታትላችሁ በቴሌግራም ግሩፓችሁ የተሰጠውን አጭር የቪዲዮ Homework መስራታችሁን እንዳትረሱ! 👇 አሁኑኑ ይመልከቱ : https://www.youtube.com/watch?v=Fop3Lo9gXA0
አድካሚ ቀን አሳልፋችው "አድካሚ ቀን ነበር።" እንዴት ልትሉ ትችላላችው?
አድካሚ ቀን አሳልፋችው "አድካሚ ቀን ነበር።" እንዴት ልትሉ ትችላላችው?
Good morning Learneta Family 👋🏽 Let's start off the day with some sentence unscramble exercises 👍 Rearrange the following jumbled sentences 1. usually / to / work / by / bus / goes / She 2. you / weekend / What / did / do / last / the / ? 3. door / Please / the / close / behind / you 4. have / English / three / We / classes / week / a 5. live / you / city / Which / do / in / ?
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ክፍል 3 PDF is ready! Dive in and look around
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ| Part 3 is OUT NOW! የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 3 ተለቋል! 🎬 💡 In this video: Mastering "Verb To Do" and action expressions across tenses — learning how to easily build daily action sentences, questions, and negative statements with confidence. 📌 ቪዲዮውን ተከታትላችሁ በቴሌግራም ግሩፓችሁ የተሰጠውን አጭር የቪዲዮ Homework መስራታችሁን እንዳትረሱ! 👇 አሁኑኑ ይመልከቱ : https://www.youtube.com/watch?v=vXh2-mWqVXI
🚗🚆✈️ የእንግሊዝኛ ትምህርት ለልጆች! | English for Kids ለልጆቻችሁ አዝናኝ እና አስተማሪ የእንግሊዝኛ ትምህርት ይዘንላችሁ መጥተናል! 🌟 💡 In this video: Explore different types of transportation (land, air, and water) — helping kids effortlessly build their English vocabulary with fun visuals and easy everyday words! 🚗✈️🚢 📌 ልጆቻችሁ እየተዝናኑ እንግሊዝኛቸውን እንዲያዳብሩ አሁኑኑ ያሳዩአቸው! 👇 አሁኑኑ ይመልከቱ / Watch here: https://youtu.be/Tz7nLpt2faU?si=XSpZcnoY8wDW-bYD
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ክፍል 2 PDF is ready! Dive in and look around
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ | Part 2 is OUT NOW! የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 2 ተለቋል! 🎬 💡 In this video: Mastering how to express possession easily across all tenses — from Have / Has to Had and Will have (including don't / doesn't / didn't / won't). 📌 ቪዲዮውን ተከታትላችሁ በቴሌግራም ግሩፓችሁ የተሰጠውን አጭር የቪዲዮ Homework መስራታችሁን እንዳትረሱ! 👇 አሁኑኑ ይመልከቱ : https://youtu.be/si-SGF_Cwxg?si=s2sa0pX7_yc4ImMv
በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን! በእንግሊዘኛ ቋንቋ ምክንያት የሚያጋጥማችሁን ማንኛውም ችግር የምንፈታበት ነጻ የቀጥታ (Live) ልምምድ አዘጋጅተናል! በቅርቡ ስለምንጀምረው የ3 ወር ቻሌንጅና ስለ ምዝገባው ያላችሁን ማንኛውንም ጥያቄ በቦታው ጠይቃችሁ መልስ ታገኛላችሁ! 📅 ቀን፦ ነሐሴ 6 እና 7 (August 12 & 13) 📍 ቦታ፦ በዩቲዩብ (YouTube) እና በፌስቡክ (Facebook) አካውንታችን የቀጥታ ስርጭት 👉 ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ! ለመሳተፍ እና ሙሉ መረጃ ለማግኘት በwhatsapp - 0901719274 ይደውሉ! ወይም @Learneta_challenge ላይ በቴሌግራም ወይም በwhatsapp ይቀላቀሉን!
AI ብለን ምናቀው ግኝት አሁን ባለበት ደረጃ Large Language Model በመባል ይታወቃል። ቋንቋ አቀናባሪ system ነው ማለት ይቻላል። 🗣️ 🔑 እና በዚ የ AI ዘመን፣ ዋናው እና ትልቁ ቁልፍ የቋንቋ ችሎታ ነው፣ በተላይ የ እንግሊዝኛ (English) ቋንቋ ችሎታ። 🌍 ወደፊት ሌሎች ቋንቋዎችን በመጠቀም ፍሬያማ ውጤት ማግኘት ቢቻልም፣ አሁን ባለው ሁኔታ English ችሎታ ነው AIን ሚያንቀሳቅሰው። Learneta ተቀላቀሉ፣ ከቴክኖሎጂ ጋር አብራችው ሂዱ 🤝💻
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ክፍል 1 PDF is ready! Dive in and look around