tgindex
A

ABG Lebu Nursery page

Статистика

Abune gorgorios school page

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 184
+1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 195
21 постов
Вовлечённость
185,4%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
626
1/48двое суток
717
1/72трое суток
773

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.7063из Abune Gorgoris

    без подписи

  • ሰላም ውድ ወላጆች እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ !! ውድ ወላጆች የመጽሐፍት ግዥ ለመፈጸም በተላከው መረጃ መሰረት ክፍያ በወቅቱ ላጠናቀቃችሁ ወላጆች እያመሠገን እስካሁን በተለያዩ ምክንያቾች ያልከፈላችሁ እስከ ነሐሴ 6 እና 7/12/2018 ዓ.ም በአቢሲኒያ ባንክ በተማሪ ስም እና ክፍል በመጥቀስ የመጽሐፍት ክፍያችሁን እንድታጠናቅቁ በአጽንኦት እንገልጻለን ። በከፈሉ ተማሪዎች ልክ ብቻ መጽሐፍት የምንገዛ በመሆኑ ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ለሚመጣ የመጽሐፍት ጉዳይ ትምህርትቤቱ ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑንን ለማሳሰብ እንወዳለን ። መልካም ቀን !! ት/ቤቱ

  • без подписи

  • 8 авг.1 97721

    ቀን 2/12/2018 ዓ.ም ውድ ወላጆች በቅድማያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረበን ✅የመጽሐፍት ክፍያ በተማሪ ስም እና የክፍል ደረጃ ካልተከፈለ መጽሐፍት ለመግዛት ስለምንቸገር እባከዎን በእያንዳንዱ ተማሪ ስም እና የክፍል ደረጃ በመክፈል ደረሰኙን እድትይዙ ። ✅መጽሐፍት እድትወስዱ መልዕክት በምንልክበት ጊዜ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ መጥታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እወዳለን ። ✅በራሳችሁ ስም በእናት ወይም በአባት ስም የከፈላችሁ ወላጆች በተማሪ ስም እና ክፍል በማስተካካል ሰኞ በ 4/12/2018 ዓ.ም ደረሰኙን ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል ። ✅በወላጆች ስም ለተከፈለ ክፍያ የየትኛው ተማሪ መሆኑን ለማወቅ ስለሚያስቸግር ት/ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም ። መልካም ቀን!!

  • ውድ ወላጆች የመጽሐፍት ክፍያ ስትከፍሉ የተማሪዎች ስም እና የክፍል ደረጃ መጥቀስ  ይኖርባችኋል ።

  • 7 авг.1 96277

    без подписи

  • 24 июл.3 2628

    ለውድ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት ነባር የተማሪ ወላጆች በሙሉ። ከሁሉ አስቀድመን የከበረ ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረስ። የ2019 ዓ.ም. የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 6 እስከ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. እንዲካሄድ ታቅዶ ቢጀምርም ያልተመዘገቡ ተማሪዎች በመኖራቸው እና ለወላጆች ተጨማሪ ዕድል ለመስጠት ሲባል የምዝገባው ጊዜ ለተጨማሪ ቀናት ተራዝሞ ቆይቷል። በአሁኑ ወቅት ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ተማሪዎችን የመቀበል ሂደት እየተካሄደ በመሆኑ ያሉትን ክፍት ቦታዎች በትክክል ለመለየት የነባር ተማሪዎች ምዝገባን በአፋጣኝ ማጠናቀቅ አስፈላጊ ሆኗል። ስለሆነም የሁሉም ቅርንጫፎች የነባር ተማሪዎች የመጨረሻ ምዝገባ እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን። እባክዎ ልጅዎን እስከ ሰኞ ሐምሌ 20 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ብቻ በሚማርበት ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት በመቅረብ ምዝገባውን እንዲያጠናቅቁ በአክብሮት እንጠይቃለን። ከተጠቀሰው የመጨረሻ ቀንና ሰዓት በኋላ ያልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች በፈቃዳቸው እንደለቀቁ በመቆጠር በክፍት ቦታው አዲስ አመልካች ተማሪዎችን የምንቀበልበት መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን። የዋናው መሥሪያ ቤት የተማሪዎች ምዝገባና ቅበላ ኮሚቴ

  • 21 июл.1 4167

    ሰላም ውድ ወላጆች እንዴት ዋላችሁ የጀማሪ /Nursery / የነባር እህት ወንድም ተማሪዎች ምዝገባ ነገ በ15/11/2018 እስከ 17/11/2018 ዓ.ም ስለሆነ አስፈላጊውን መረጃ እና ልጆችን በአካል ይዞ በመገኘት የባንክ መክፈያ አይዲ /id /መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን ። ማሳሰቢያ ፦ ነገ ለመመዝገብ የሚመጡ ተማሪዎች ከመጋቢት 30/7/2015 ዓ.ም በፊት የተወለዱ መሆን ይኖርባቸዋል። ከተጠቀሰው ወር በኋላ ነተወለዱ ልጆችን የማናስተናግድ መሆኑን በአጽንኦት ለመግለጽ እንወዳለን ። ት/ቤቱ

  • 21 июл.1 1583

    ሰላም ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች እንዴት አመሻችሁ ? መደበኛ የነባር የ Lkg እና Ukg ተማሪዎች ምዝገባ ነገ በ9/11/2018 ዓ.ም ይጀመራል ለመመዝገብ ስትመጡ ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች እና የከፈሉበትን ደረሰኝ ዋናውን ይዘዉ ይምጡ። ለጀማሪ ( ነርሰሪ )አመልካቾች መረጃው ሲጣራ በቀጣይ የምዝገባ ቀን በቴሌግራም የምናሳውቃችሁ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን ። መልካም ምሽት !!

  • 13 июл.3 83037

    без подписи

  • 13 июл.1 8712

    ለነባር እና ለአዲስ እህት ወንድም ተማሪዎች በሙሉ

  • 11 июл.3 04333

    Share 4_5949362632262687509.pdf

  • 10 июл.4 88096

    без подписи

  • 10 июл.2 40723

    ሃምሌ 02/2018 ዓ.ም         ለወላጆች በሙሉ፣ ✝️✝️ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!!✝️✝️ የነባር ተማሪዎች ምዝገባን ይመለከታል ቀደም ሲል የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሃምሌ 06-10/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ማሳወቃችን ይታወሳል።ይሁንና ት/ቤታችን የ12ኛ ክፍል ፈተና መስጫ  ጣቢያ በመሆኑ የተነሳ ፈተና እስኪጠናቀቅ ድረሰ መጠበቅ አስገዳጅ ሁኔታ በመፈጠሩ የምዝገባ ጊዜን ማሻሻል አስፈልጓል። ሰለሆነም 👉የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከ9-15/11/2018ዓ.ም  ይከናወናል፣ ለምዝገባ፤ 👉ወላጆች  በአሀዱ የባንክ ቁጥር 0000582310901 በተማሪዎች ID Number እና ሙሉ ስም  የመስከረም ወርና የመመዝገቢያ ክፍያ  ደረሰኝ ዋናውንበመያዝ በአካል ት/ቤት መገኘት፣ 👉የተማሪዎች ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ  ፣ 👉የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ  ኮፒ 👉 የወላጅ ፍይዳ  መታወቂያ  ኮፒ፣ 👉 የተማሪዎችን ትክክለኛ የትውልድ ቀን እና ስም በፎርሙ ላይ መሙላት ያስፈልጋል ። 👉የመመዝገቢያ ሰዓት ጥዋት ከ2:30 እስከ 6:00 ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00 መሆኑን እንገልፃለን ።                 ት/ቤቱ ማሳሰቢያ ወላጆች ከላይ በተገለፁት ቀናት ምዝገባውን በማከናወን ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ ይሁን!!!

  • 3 июл.1 6812

    ቀን 26/10/2018 ሰላም ውድ ወላጆች የእህት ወንደም ምዝገባ እና የዝውውር ምዝገባ ላለፋችሁ ወላጆ ድጋሚ እድል የተሰጠ ስለሆነ ነገ ዓርብ ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 1:00 ሰዓት ድረስ የኦንላይን ምዝገባው ክፍት ስለሚደግ በተለያዩ ምክንያቶች ያላመለከታች ወላጆች ለመጨረሻ ጊዜ የተሰጠውን ዕድል ተጠቅማችሁ እንድታመለክቱ በአክብሮት እናሳውቃለን ። መልካም ጊዜ።

  • 1 июл.2 07310

    ሰላም ውድ ወላጆች /አሳዳጊዎች/ እንዴት ዋላችሁ የትምህርት ቤትታችን የ 12 ክፍል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና ስለሆኑ እና ትምህርት ቤቻችን የመፈተኛ ጣቢያ ስለሆነ የውጤት መግለጫ ካርድ የሚሰጠው ቅዳሜ 27/10/2018 ዓ.ም በወይራ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት በመሆኑ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ በትህትና እናሳውቃለን ።

  • 29 июн.5 319141

    ሐምሌ 1 በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ https:/esdros.com/a/new.admission/

  • 29 июн.2 01021

    без подписи

  • 25 июн.2 4659

    ሰላም በያላችሁበት ይሁን ክቡራንና ክቡራት የተማሪዎቻችን ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ የ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች፥ የእህት ወንድም እና የተማሪዎች ዝውውር መደበኛ ምዝገባን ይመለከታል። የ2019ዓ.ም የነባር ተማሪዎች፥ የእህትና ወንድም አመልካቾች እንዲሁም ከቅርንጫፍ ቅርንጫፍ ዝውውር ያመለከቱ ተማሪዎች የምዝገባ የሚካሄደው ከዚህ በታች ባለው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ይሆናል። ይኸውም፦   1.  ከኤልኬጂ (LKG) እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ነባር ተማሪዎች፥  2.  በእህት ወንድም አመልክተው የተቀመጠውን መስፈርትና ቅድመ ሁኔታ ያሟሉ የጀማሪ ተማሪዎች እንዲሁም   3.  ከቅርንጫፍ ቅርንጫፍ ዝውውር ጠይቀው የተፈቀደላቸው ተማሪዎች መደበኛ ምዝገባ የሚካሄደው ከሰኞ ሐምሌ 06 ቀን 2018ዓ.ም እስከ ዓርብ ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በየቅርንጫፍ ት/ቤቱ ይሆናል። ስለሆነም ወላጆች በተቀመጠው የምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለምዝገባ አስፈላጊ የሆኑ አሳማኝ ማስረጃዎችን በማሟላት በመያዝ ተማሪዎችን እንድታስመዘግቡ ከወዲሁ አበክረን በታላቅ አክብሮትና ትህትና እናሳውቃለን።  ማሳሰቢያ፡ የምዝገባ መርሐግብርን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ እንዲሁም የክልል ትምህርት ቢሮዎች የሚልኩት የምዝገባ የጊዜ ሠሌዳ ከዚህ የተለየ ከሆነ  (ተለዋጭ የምዝገባ መርሐ ግብር ካለ) የቴሌግራም ገጽና  የማስታወቂያ ሠሌዳ ላይ ቀድመን በመለጠፍ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን። የአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶች

  • 24 июн.1 6153

    ለሁሉም የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ወላጆች ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እንዴት ዋላችሁ ጉዳዩ፡- የእህትና ወንድም እንዲሁም የተማሪዎች ዝውውር ማመልከቻ ጊዜ ማራዘምን ይመለከታል። እንደሚታወቀው፣ በትምህርት ቤታችን የሚካሄደው የእህትና ወንድም እንዲሁም የተማሪዎች ዝውውር የማመልከት ሂደት ቀደም ሲል በተወሰነው ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቅ ታቅዶ ነበር። ሆኖም ግን ሁሉም ወላጆች በበቂ ሁኔታ ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማስቻል እና በብዙ ወላጆች በቀረበው ጥያቄ መሠረት፣ የእህትና ወንድም ምዝገባ እና የተማሪዎች ዝውውር ማመልከቻ ጊዜ እስከ 18/10/2018 ዓ.ም ምሽት ድረስ እንዲራዘም ተወስኗል። በመሆኑም እስካሁን ምዝገባችሁን ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ሂደቱን እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እናሳስባለን። ከተጠቀሰው የመጨረሻ ቀንና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ ማንኛውም ጥያቄዎች እንደማይስተናገዱ በአክብሮት እናሳውቃለን። መልካም ቀን።