tgindex
ABG Lebu branch (G9 2018)

ABG Lebu branch (G9 2018)

Статистика
Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 597
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 540
22 постов
Вовлечённость
96,4%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
612
1/48двое суток
701
1/72трое суток
756

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau/32064

  • ማስታወቂያ!   (ነሀሴ1/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠዉን ትምህርት ጥራት ለማላቅ ሞዴል አለም አቀፍ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመፍጠር በትኩረት በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9ኛ እስክ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዉን ያጠናቀቀ በመሆኑ በትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት በተጠቀሰው የመመዝገቢያ ሊንክ እስከ 8/12/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡   መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://bs.ministry.et

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 29 июл.1 5434

    без подписи

  • 29 июл.1 3794

    መረጃ ✝✝✝✝✝ ውድ የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን የቅድመ ግቢ ጉባኤ መዝጊያ መርሃግብር ዛሬ 22/11/18 የአባታችንን የአቡነ ጎርጎሪዮስ 36ኛ ዓመት ዕረፍታቸው መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ በቦሌ አቡነ ጎርጎሪዮስ ቤተ ክርስቲያን ሔደን ዘክረናል ፤ለመምህራኖቻቸው፣ለአስተዳደር አካላት እንዲሁም የቀድሞ የለቡ አቡነ ጎርጎሪዮስ ተማሪዎች እለቱን አስመልክቶ ዝክር፣መንፈሳዊ ትምህርት እና በዝማሬ ስናመሰግን ውለናል። 👉ለዚህ መልካም ተግባር ለለፋችሁ፣ ለደከማችሁ ተማሪዎቻችን ዋጋችሁን እግዚብሔር ይክፈላችሁ ።

  • 27 июл.1 2973из ABGSlebubG12

    ስማችሁ የተዘረዘራችሁ ተማሪዎች እስካሁን ትምህርት ያልጀመራችሁ በመሆኑ ከቀን21/11/18 በኃላ ለትምህርት መምጣት እንደማይቻል እናሳውቃለን።

  • 26 июл.1 55321

    ለ12ኛ ክፍል የ2019ዓ.ም ተማሪዎች 👉የክረምት ትምህርት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ከሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም መጀመር ግዴታ መሆኑን እያሳወቅን ይህን መልዕክት ሳትቀበሉ ላልመጣችሁ ተማሪዎች ት/ቤቱ ሐላፊነት አይመስድም።

  • 24 июл.1 69124

    ለውድ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት ነባር የተማሪ ወላጆች በሙሉ። ከሁሉ አስቀድመን የከበረ ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረስ። የ2019 ዓ.ም. የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 6 እስከ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. እንዲካሄድ ታቅዶ ቢጀምርም ያልተመዘገቡ ተማሪዎች በመኖራቸው እና ለወላጆች ተጨማሪ ዕድል ለመስጠት ሲባል የምዝገባው ጊዜ ለተጨማሪ ቀናት ተራዝሞ ቆይቷል። በአሁኑ ወቅት ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ተማሪዎችን የመቀበል ሂደት እየተካሄደ በመሆኑ ያሉትን ክፍት ቦታዎች በትክክል ለመለየት የነባር ተማሪዎች ምዝገባን በአፋጣኝ ማጠናቀቅ አስፈላጊ ሆኗል። ስለሆነም የሁሉም ቅርንጫፎች የነባር ተማሪዎች የመጨረሻ ምዝገባ እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን። እባክዎ ልጅዎን እስከ ሰኞ ሐምሌ 20 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ብቻ በሚማርበት ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት በመቅረብ ምዝገባውን እንዲያጠናቅቁ በአክብሮት እንጠይቃለን። ከተጠቀሰው የመጨረሻ ቀንና ሰዓት በኋላ ያልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች በፈቃዳቸው እንደለቀቁ በመቆጠር በክፍት ቦታው አዲስ አመልካች ተማሪዎችን የምንቀበልበት መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን። የዋናው መሥሪያ ቤት የተማሪዎች ምዝገባና ቅበላ ኮሚቴ

  • 23 июл.1 75213

    без подписи

  • 23 июл.1 5383

    без подписи

  • 23 июл.1 4002

    ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘራችሁ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች የትምህርት ማላቂያ ስትራቴጂ(ከሐምሌ6-እስከ ነሐሴ 29)ላይ እስካሁን በት/ቤት መማር ማስተር ላይ ያልተገኛችሁ በመሆኑ ከሰኞ 20/11/18 ትምህርት ገበታችሁ ላይ ካልተገኛችሁ ት/ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን ።

  • 22 июл.1 5144

    አስቸኳይ ማስታወቂያ ለነባር ተማሪ ወላጆች ውድ ወላጆች የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን ዛሬ ማለትም በቀን 15/11/2018 ዓ.ም ተጠናቋል። ሆኖም ሐሙስ እና አርብ (ሐምሌ 16,17/2018)ለመጨረሻ ጊዜ በወላጆች ጥያቄ መሰረት በመራዘሙ እንድታስመዘግቡ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን ። በተጠቀሰው ቀን ገደብ ያላስመዘገበ ወላጅ እንደለቀቀ በመቁጠር ከሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም በምትኩ አዲስ ተማሪዎችን የምንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን ።           ትምህርት ቤቱ

  • 22 июл.1 7085

    ከላይየ የተላከው መልዕክት ከወይራ ወደ 9ኛ ክፍል የምትመዘገቡ ተማሪዎችን አይመለከትም።

  • 21 июл.1 95443

    без подписи

  • 21 июл.1 9774

    👉ወደ የአቡነጎርጎሪዮስ 2ኛ ደረጃ ለቡ ቅርንጫፍ ከተለያዮ ቅርንጫፍ ት/ቤቶች የተዘዋወራችሁ ተማሪዎች ከነበራችሁበት ት/ቤት በቀን 15-16/11/18 ብቻ 👉ክሊራንስ(መሸኛ)፣ከ10-12ኛ ክፍል ውጪ ትራንስክሪፕት፣ ለ9ኛ ክፍል የሚኒስትሪ መልቀቂያ ኮፒ(ፕሪንት)፣ የተማሪ 2ፎቶ ግራፍ በመያዝ በህብረት ባንክ ሒሳብ ቁጥር[4461811632202013]በተማሪው ስምና ቀድሞ በነበረው መለያ ቁጥር ብቻ ክፍለው ት/ቤት ለምዝገባ እንድትመጡ እናሳስባለን።