ABG weyra 2018 E.C Grade 7
Статистика- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 115
- 1/48двое суток
- 131
- 1/72трое суток
- 142
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳምና የመንፈሳዊ ሥራ አመራር ኮሌጅ — 60ኛ ዓመት (የአልማዝ ኢዮቤልዩ) የመንፈሳዊ አገልግሎት ጉዞና የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕን ትሩፋትን ለመዘከር ዓለም አቀፍ የኦንላይን (Zoom) ሴሚናር ተዘጋጅቷል። 📅 እሑድ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. 🕗 ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት — በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር በዚህ ልዩ መርሐ ግብር ላይ እንድትሳተፉ በክብርተጋብዛችኋል። የZoom መግቢያ ሊንክ - Join Zoom Meeting https://us06web.zoom.us/j/88944190251?pwd=DTLSeT8VSIm2YKwUxIU4cIA4CHgArm.1 Passcode ፡ Meeting ID: 889 4419 0251 Passcode: 191919
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
👉የመመዝገቢያ ሰዓት ጥዋት ከ2:30 እስከ 6:00 ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00 መሆኑን እንገልፃለን ።
👉የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከ9-15/11/2018ዓ.ም (ከሐምሌ 9-15 ብቻ)መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ጊዜ እንድታስመዘግቡ ይሁን፡፡ ከቅዳሜ እና እሁድ ውጪ 👉ለምዝገባ ስትመጡ በአሀዱ የባንክ ቁጥር 0000582310901 በተማሪዎች ID Number እና ሙሉ ስም የተጠቀሰውን የመስከረም ወርና የመመዝገቢያ ብር በመክፈል ደረሰኝ መያዝ ፣የተማሪዎች ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ ፣የፍይዳ ካርድ ኮፒ፣የተማሪዎች ሪፓርት ካርድ ኮፒ እና የተማሪዎችን ትክክለኛ የትውልድ ቀን እና ስም በፎርሙ ላይ መሙላት ያስፈልጋል ።
የ2019 ዓ.ም የነባር የተማሪዎች ምዝገባ ነገ ጠዋት 3:00 የሚጀመር ይሆናል። 👉9ኛ ተማሪዎች ነገ የ8ኛ ክፍል የሚመዘገቡ ተማሪዎች የወላጅ የውጤት ፕሪንት ፣ ወይራ የሚማሩ ቅናሽ ያላቸው ተማሪዎች ከሆኑ ከወይራ ቅርንጫፍ መረጃ ይዘው እንዲሁም የተማሪዎቹን ነባር መለያ ቁጥር ያስፈልጋሉ። 👉 ለወይራ ቅርንጫፍ ለምትመጡ ወላጆች ክፍያ በአሐዱ ባንክ በመሆኑ ዳሽን ክፍያ እንዳትፈጽሙ።
без подписи
без подписи
без подписи