ክስታኔ መልቲ ሚዲያ
Статистика- Последний пост
- 6 сент. 2024 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ጉራጌ ማነው? ጉራጌ ማነው የተሰኘው መፅሀፍ ከነገ ወዲያ ቅዳሜ ጳግሜ 2 በጊሆን ግሩፍ ጋርደን ይመረቃል። ሁላቹም ተጋብዛችዋል።
https://vm.tiktok.com/ZMrvLTsHA/
https://vm.tiktok.com/ZMrvLKhXe/
без подписи
без подписи
ቀን ናሐሴ28/16 የአዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር የ2017 ዓ.ም የአዳብና ፌስቲቫል ዝግጅትና አከባበር በተመለከተ ከሶዶ ወረዳ አስተደደር ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት፣ከደቡብ ሶዶ አስተደደር ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት፣ከቡኢ ከተማ አስተደደር ባህልና ቱሪዝም እንዲሁም ከጎርደና ሸንጎ ተወካዮችና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ምክክርና ውይይት አካሄዷል። እንደማታወቀው ማህበራችን የአዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር ከሶዶ ወረዳ አስተደደር ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት፣ከደቡብ ሶዶ አስተደደር ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት፣ከቡኢ ከተማ አስተደደር ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት ጋር በመሆን ለተከታታይ ሶስት ዓመታት አዳብናን በፌስቲቫል ደረጃ በማስተዋወቅ ቡዙ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል። እንደተለመደው የ2017ዓ.ም አዳብና ፌስቲቫልን በተቀናጀና በደመቀ ሁኔታ ለማክበር የሶስቱም ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት ኃላፊዎችና ባለሙያዎች እንዲሁም የጎርደና ሸንጎ ሽማግሌዎች በተገኙበት የተሳካ ውይይትና ምክክር አካሄደናል። በውይይቱም በጋራ ልናደርጋቸው የሚገቡ ቅድመ ዝግጅቶችና አከባበሩ ላይ በጥልቀትና በስፋት የተወያየን ሲሆን መጪው የ2017 ዓ.ም የአዳብና ፌስቲቫል ከምንጊዜውም በላይ በደመቀና በተቀናጀ ሁኔታ ለማክበር የጋራ አቋም በመያዝና ኃላፊነቶች በመከፋፈል በቀጣይ ባሉ ዝርዝር እቅዶችና የስራ አፈፃፀሞች ላይ በተከታታይ ውይይት ለማድረግ እቅዶችን ይዘናል ተለያይተናል በመሆኑም ሁሉም የማህበሩ አባለት ደጋፊዎች ለቀጣይ ስራዎችን እራሳችን አዘጋጅተን በአሉን በተሳካ ሁኔታ የምናከብር መሆኑ ከወዲሁ እናሳውቃለን ። የአዳብና በክስታኔ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
без подписи
без подписи
ቀን 4/12/16 የአዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር የ2017 ዓ.ም የአዳብና ፌስቲቫል ዝግጅትና አከባበር በተመለከተ ከሶዶ ወረዳ አስተደደር ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት፣ከደቡብ ሶዶ አስተደደር ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት፣ከቡኢ ከተማ አስተደደር ባህልና ቱሪዝም እንዲሁም ከጎርደና ሸንጎ ተወካዮችና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ምክክርና ውይይት አካሄዷል። እንደማታወቀው ማህበራችን የአዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር ከሶዶ ወረዳ አስተደደር ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት፣ከደቡብ ሶዶ አስተደደር ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት፣ከቡኢ ከተማ አስተደደር ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት ጋር በመሆን ለተከታታይ ሶስት ዓመታት አዳብናን በፌስቲቫል ደረጃ በማስተዋወቅ ቡዙ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል። እንደተለመደው የ2017ዓ.ም አዳብና ፌስቲቫልን በተቀናጀና በደመቀ ሁኔታ ለማክበር የሶስቱም ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት ኃላፊዎችና ባለሙያዎች እንዲሁም የጎርደና ሸንጎ ሽማግሌዎች በተገኙበት የተሳካ ውይይትና ምክክር አካሄደናል። በውይይቱም በጋራ ልናደርጋቸው የሚገቡ ቅድመ ዝግጅቶችና አከባበሩ ላይ በጥልቀትና በስፋት የተወያየን ሲሆን መጪው የ2017 ዓ.ም የአዳብና ፌስቲቫል ከምንጊዜውም በላይ በደመቀና በተቀናጀ ሁኔታ ለማክበር የጋራ አቋም በመያዝና ኃላፊነቶች በመከፋፈል በቀጣይ ባሉ ዝርዝር እቅዶችና የስራ አፈፃፀሞች ላይ በተከታታይ ውይይት ለማድረግ እቅዶችን ይዘናል ተለያይተናል በመሆኑም ሁሉም የማህበሩ አባለት ደጋፊዎች ለቀጣይ ስራዎችን እራሳችን አዘጋጅተን በአሉን በተሳካ ሁኔታ የምናከብር መሆኑ ከወዲሁ እናሳውቃለን ። የአዳብና በክስታኔ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
https://t.me/aymellelqoregna
без подписи
ከአዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የ2017ዓ.ም የአዳብና ፌስቲቫል አስመልክቶ የተሰጠ አጭር መግለጫ ውድ የማህበራችን አባላትና ደጋፊዎችቻን እንድሚታወቀው ማህበራችን የአዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ የማህበረሰባችን ባህል፣ ቋንቋና እሴት በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል ። ማህበራችን በከፍተኛ ደረጃ ትኩረት ሰጥቶ ሲሰራባቸው ከነበሩት የክስታኔ ባህሎች መካከል ጠፍቶ የነበረው የአዳብና ባህል አንዱ ሲሆን ባህሉን በፌስቲቫል ደረጃ በማስጀመርና ማህበራዊ ሚዲያና ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ላይ በሀገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲታወቅ በማስተዋወቅ በማህበረሰባችን ዘንድ ከፍተኛ የማነቃቃትና ግንዛቤ የመፍጠር ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል። በአሁን ሰዓትም የማህበራችን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴዎችና አስተባባሪዎች ለ2017ዓ.ም የአዳብና ፌስቲቫል በደመቀና በተሻለ ሁኔታ ለማክበር ዝርዝር እቅዶችን በማውጣት ዝግጅቶችን በማድረግ ላይ ይገኛል። በመሆኑም ለመላዉ የማህበራችን አባላትና ደጋፊዎች ማህበሩ በሚያደርገዉ እንቅስቃሴ በማስተባበር ፣በሀሳብ ፣በቁሳቁስ ፣በገንዘብ ማህበሩን በማገዝ እስከዛሬ ላደረጋችሁት ድጋፍ ምስጋና እያቀረብን ዘንድሮም የተልመድ ትብብራቹ እንዳይለየን ታላቅ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ እንደዚሁም ለመላው የክስታኔ ጉራጌና በአጠቃላይ የጉራጌ ተወላጆች ባህሉ ዳግም እንዲያሰራራና በሀገርና የዓለም አቀፍ ደረጃ በፌስቲቫልነት ታውቆ በUNESCO እንዲመዘገብ ከጎናችን በመሆን አብረን እንድንሰራ ጥሪ እናቀርባለን። ማህበሩ 2017 ዓ.ም አዳብና ፈስቲቫል አስመልክቶ ተከታታይ መረጃዎችና ዝርዘር አቅዶችን በማህበሩ የቴሌግራም፤ የፌስቡክና የቲክቶክ ፕላትፎርሞች የሚሰጥ ይሆናል። እንደዚሁም በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት በየአካባው ማህበሩ ወክለዉ የሚያስተባብሩ አስተባባሪዎች የሚያሳውቅ ይሆናል ፡፡ አስፈላጊመረጃዎች ለማግኘት 09 16 29 86 74 09 10 18 67 03 ማህበሩን በገንዘብ ለማገዝ የማህበሩ ሂሳብ ቁጥር 1000397603141 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 7000034722299/127SAV3403 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሩሻት ማንነትኛ ባትየን ናሺሽል! የአዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሐምሌ 22/2016
без подписи
አሰገራማዊ የጮቢ በዓታ ለማሪያም አንድነት ገዳም የልማት ትሩፋቶች !! ==== # መጋቢት 22 /2016 ዓ.ም ቦሌ መድኃንአለም ቤተ-ክርስቲያን በሚደረገው ፕርግራም ላይ በፍፁም እንዳትቀሩ ተብላቹሃል !! === # GOM
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
# የፊታችን መጋቢት 22/2016 ዓ.ም ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም በቦሌ መድኃንአለም ቤተ-ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ያዘጋውን ጉባኤ እንትታደሙ ተጋብዛቹሃል :: # በዕለቱ ገዳሙ ለሚያሰገነባው ግዙፍ ሆስፒታል ማስጀመሪያ የሚሆን የገቢ ማስባሰቢያ የሚደረግ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ገዳሙ እያካሄዳቸው የሚገኙ የልማት ሰራዎች የሚያትት ዶክመንተሪ ለእይታ ይበቃል :: === # GOM