Gurage Library
СтатистикаDigital library for Gurages to read about their culture, history, and language.
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 11
- Всего постов
- 33
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 317
- 1/48двое суток
- 363
- 1/72трое суток
- 391
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Guilt and Innocence: Problem and Method in the Gurage Judicial System by William A Shack
"The Politics of Identity-The Case of the Gurage in Ethiopia" by John Markakis taken from Ethnicity and the State in Eastern Africa (pg 127 - 146)
без подписи
без подписи
"ትዳርን የጠላው፣ ከንጉሡ ጊዜ ጀምሮ ስርአቶችን ሲቃወም የከረመው፤ ከአሜሪካ እና ከኢንቴሪያሊስቶች እየሰራ በሀገራቱ ላይ ቁጣን ያቀጣጠለ የታቃውሞ በመጻፍ የሚወቁ ፣ የ104 ዓመቱ ዓመፀኛ ሰው ታሪክ!" በዕድሜ ዘመኑ ሁሉ በጽናት የቆመ፣ በሦስቱም የኢትዮጵያ ሥርዓቶች (በንጉሠ ነገሥቱ፣ በደርግ እና በኢህአዴግ ጊዜ) መንግሥትን በጋዜጣ በመቃወም የሚታወቀው እጅግ አወዛጋቢው አዛውንት ከሓሪ ፖድካስት ጋር አደረጉት ቆይታ! "ትዳር አላገባም፤ ልጅም አልወልድም!" የሚለው እና የንጉሡን አገዛዝ እንዲሁም የአሜሪካን መንግሥት በጋዜጣ በመቃወሙ ብቻ አገር ጥሎ እንዲሰደድ የተደረገው ይህ ታላቅ ሰው፤ ከኮንጎ ጦር ሜዳ እስከ ጀነራል መንግሥቱ ንዋይ የቅርብ ወዳጅነት የዘለቀ አስገራሚ ሕይወቱን ይፋ አድርጓል። በኢትዮጵያ ቱሪዝም እና ፕሬስ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ አሻራ ያለው ይህ የ104 ዓመት ባለጸጋ አዕምሮ የደበቀው አስደንጋጭ ምሥጢር ምንድን ነው? ሙሉውን ቃለ-መጠይቅ ተከታተሉት! ቪዲዮውን ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። https://www.youtube.com/watch?v=bJIL1jvaMHA
የታታሪነት፣ የታማኝነት እና የሀገር ወዳድነት መገለጫ... የጉራጌ ማህበረሰብ እውነተኛ ማንነት ሲጋለጥ! ጉራጌ ማለት በሥራ ፍቅር፣ በታታሪነት፣ በታማኝነትና በቅንነት ብቻ የሚታወቅ አይደለም፤ በኢትዮጵያ ሀገር ግንባታ ሂደት ውስጥ፣ በመንግስት አስተዳደር መሥሪያ ቤቶችና በብሮክራሲው ውስጥ የላቀ ታማኝ አገልግሎት የሰጠ፣ የሀገር ፍቅር አርማ የሆነ ብሔር ጭምር ነው። ታዲያ ይህንን ማህበረሰብ ልዩ የሚያደርጉት ጥልቅ የስነልቦና ውቅሮች፣ ስር ሰደዱ ባህላዊ እሴቶች እና ታሪካዊ ምስጢሮችስ ምን ያህል ይታወቃሉ? አቶ ነጋሽ በቃና የተዘጋጀው እና በጉራጌ ባህል፣ ታሪክ፣ ሀገር በቀል ዕውቀቶች እና በሀገር ግንባታ ታሪክ ዙሪያ ጥልቅ ዳሰሳ ያደረገው አዲሱ መጽሐፍ «የጉራጌ ሲገለጥ» ለንባብ በቃ! በመጽሐፉ ምን ያገኛሉ? * በሀገር ግንባታ ውስጥ የጉራጌ ማህበረሰብ ያበረከተው ታማኝና አርአያነት ያለው ታሪካዊ አገልግሎት። * እንደ ቀመጥ፣ ጡር፣ አንቅ፣ ሴራ(ቕጫ)፣ ደረት፣ ሸመነ፣ ማሳ እና ኸተራት ያሉ ጥልቅ ማህበራዊና ስነልቦናዊ እሴቶች ማብራሪያ። * እንደ አንትሮሸት፣ ለሴቶች መብት የመቆም ትግል፣ ምየት፣ ውኸር፣ ጉርዳ፣ እቁብ እና እድር ያሉ ጠቃሚ አገር በቀል ዕውቀቶች። * የቤት አሰራር፣ የመንደር አቀያየስ፣ የባህላዊ ምግቦች ዝግጅት እና የተጻፈ ባህላዊ የአስተዳደር ሕግ። በዘመነ ሉላዊነት እየጠፉ ያሉትን አገር በቀል እሴቶቻችንን እና የሀገር ወዳድነት ታሪካችንን ሰንዶ የያዘውን ይህንን ታላቅ መጽሐፍ አንብበው ከትውልድ ትውልድ እንዲሻገር ያድርጉ! የመጽሐፍ ምርቃት መርሃ-ግብር ቀን ነሐሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ቦታ ብሔራዊ ቲያትር ሓሪ ዲጂታል Hari Digital
የጉራጌ ሲገለጥ መጽሐፍ ነሐሴ 10 2018 ዓ.ም በብሔራዊ ቲያትር ተመርቆ ለንባብ ይበቃል።
"ሀሳብ ብቻ አይበቃም፦ ስኬትን በቁጥር እና በተግባር እንለካ!" ትልቅ ህልም ኖሮዋቸው መድረሻቸውን ማሳካት ላልቻሉ እና እቅዳቸውን በቁጥርና በግልጽ መለኪያዎች መምራት ለሚፈልጉ ሁሉ የሚሆን ድንቅ ሃሳብ ይዘን መጥተናል! ግብን ከባዶ ምኞት ወደ ተጨባጭ ውጤት እንዴት መቀየር እንደሚቻል፣ ስኬትን በቁጥር፣ በጊዜ ገደብ (Timeline) እና በተግባር መለካት የሚቻልባቸውን ብልሃቶች፣ አማካኝ አስተሳሰብን ሰብሮ በመውጣት ግልጽ አቋም እና ድልን መቀዳጀት ተራ ምኞትን ትተው በውጤት የሚታወቁበትን "የሓሪ ማይንድሴት" መንገድ በዚህ ሾው ላይ ይከታተሉ። 🔔 ሰብስክራይብ በማድረግ የነገን ስኬት ዛሬ ይጀምሩ! ሓሪ ዲጂታል Hari Digital https://youtu.be/WHx5njvgLnE?si=EnwGsD5TOGhwwLbZ
የዛሬው የሰለጠነው ዓለም አደረጃጀትና አሰራር በትናትናው ኋላቀር ዘመን ላይ በነበረው የጉራጌ አባቶች አሰራርና የአኗኗር ዘይቤ ውስጥ ታገኙታላችሁ፡፡ ምናልባት በጥንቱ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ውስጥ ‘የጉራጌ ስልጣኔ’ ተብሎ ሊጠቀስ የሚችል ዝማኔ ነበር ይሆን? ብላችሁ ለመጠየቅ ትገደዱ ይሆናል፡፡ የጉራጌ አባቶች ለፍትህና ርትዕ የነበራቸው ከግምት በላይ የሆነ ቦታም እንዴት? የሚል ጥያቄ የሚጭርባችሁ ይመስለኛል፡፡ ጉራጌነት ገና በቅጡ ያልተፈተሸ ሚስጥር ያለውም ይመስላል፡፡ ጉራጌ ተገልጦ ያልተነበበ መጽሐፍ ነው፡፡ ለለጉራጌነት ትንሽ ፍንጭ ለማግኘት ‘ጉራጌ ሲገለጥን’ ገላልጣችሁ አንድታነቡትና አንድታጣጥሙት ግብዣዬ ነው፤ በብዙው ትማሩበታላችሁ፤ ትደነቃላችሁም! ነጋሽ በቀና (የጉራጌ ሲገለጥ መጽሐፉ ጸሐፊ) ይህ መጽሐፍ ነሐሴ 10 2018 ዓ.ም በብሔራዊ ቲያትር ተመርቆ ለንባብ ይበቃል።
"የጉራጌ ሲገለጥ" መጽሐፍ እና የምስክርነት ቃል 🙏 የዚህ ታላቅ መጽሐፍ አዘጋጅ የሆኑት ነጋሽ በቀለ፣ ስለ መጽሐፉ ይዘት እና እሴት የቅርብ ወዳጃቸው ከሆነው ከከፍሌ ሰብጋዜ ያገኙትን አበረታች የምስክርነት ቃል እንዲህ ሲሉ አጋርተዋል፦ "መጽሐፉ የጉራጌን ህዝብ ማንነት፣ ታሪክ እና እሴቶች በጥልቀት የሚዳስስ፣ ለትውልድ የሚተርፍ ትልቅ አሻራ ነው።" ሓሪ ዲጂታል Hari Digital
"የጉራጌ ሲገለጥ" መጽሐፍ እና የምስክርነት ቃል 🙏 የዚህ ታላቅ መጽሐፍ አዘጋጅ የሆኑት ነጋሽ በቀለ፣ ስለ መጽሐፉ ይዘት እና እሴት የቅርብ ወዳጃቸው ከሆነው ከከፍሌ ሰብጋዜ ያገኙትን አበረታች የምስክርነት ቃል እንዲህ ሲሉ አጋርተዋል፦ "መጽሐፉ የጉራጌን ህዝብ ማንነት፣ ታሪክ እና እሴቶች በጥልቀት የሚዳስስ፣ ለትውልድ የሚተርፍ ትልቅ አሻራ ነው።" ሓሪ ዲጂታል Hari Digital
የዚህ ‘ጉራጌ ሲገለጥን’ መጽሐፍ አዘጋጅ ነጋሽ በቃና ወዳጅ #ከፍሌ_ሰብጋዘ ምስክርነት እነሆ🙏 ስለ ጉራጌነት ትንሽ ፍንጭ ለማግኘት ‘ጉራጌ ሲገለጥን’ ገላልጣችሁ አንድታነቡትና አንድታጣጥሙት ግብዣዬ ነው፤ በብዙው ትማሩበታላችሁ፤ ትደነቃላችሁም! ሓሪ ዲጂታል Hari Digital
#ጉራጌ_ሲገለጥ “ስለ ራሳችን እውነትን መናገር ካልቻልን፣ ሌሎች የእኛን ማንነት እንዴት ሊረዱት ይችላሉ?” ጉራጌ “በየአደባባዩ እንዲህ ነኝ፤ እንዲያ ነኝ ብሎ የማይወራ” በመሆኑ፣ ጥልቅ ማንነቱ፣ የኑሮ ፍልስፍናውና ማህበራዊ ሀብቶቹ እንደ ተዳፈነ እሳት ሆነው ቆይተዋል። ይህ አዲስ መጽሐፍ ያንን ክፍተት ለመሙላት በቁርጠኝነት የተነሳ፣ “ተገልጦ ያልተነበበውን” የጉራጌ ህዝብ ማንነት ለማስተዋወቅ የሚጥር ድንቅ ስራ ነው። ይህ ስራ መደበኛ የመጽሐፍ ንባብ ሳይሆን፣ የማንነት ፍለጋ ጉዞ ነው። መጽሐፉ የጉራጌን ህዝብ ስነ-ልቦና፣ የኑሮ ጥበብና ማህበራዊ ግንኙነቶችን በጥልቀት ይፈትሻል። ደራሲው እንደሚለው “ጉራጌ በየአደባባዩ አይወራም”፣ ይህ መጽሐፍ ግን ያንን የተደበቀ እውነት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ራሳችንን ባህልና እውቀት ዝቅ አድርጎ የመመልከትና ወደ ውጪ የመመልከት ዝንባሌን በመሞገት፣ በጉራጌ ማህበረሰብ ውስጥ ያሉ ለሌላው ህዝብ ሊተርፉ የሚችሉ ጠቃሚ እሴቶችን ያስተዋውቃል። የራሳችንን እንቁዎች እንድናይ ይረዳናል። የጥንቶቹን የአኗኗር ዘይቤ ከመዘከር ባለፈ፣ ዛሬ ካለንበት ተጨባጭ ሁኔታ ጋር በማያያዝ ለነገው ትውልድ የሚጠቅም የእውቀት ሽግግር ያደርጋል። ደራሲው ይህንን መጽሐፍ ያዘጋጀው ሙሉ ለሙሉ የተሟላ ነው ለማለት ባይሆንም፣ በተወሰነ ደረጃም ቢሆን የተዳፈነውን ጥበብ ለመቀስቀስ ነው። ለመማርና ለመታረም ዝግጁ ሆኖ የቀረበው ይህ ስራ፣ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የራሱንና የወንድሙን ባህል ጠልቆ እንዲያውቅ የሚጋብዝ የማንነት ጥሪ ነው። ይህንን መጽሐፍ ያንቡት፤ ይወያዩበት፤ ለሌሎችም ያጋሩት። የጉራጌን ህዝብ ጥልቅ ማንነትና ለኢትዮጵያ ያበረከተውን አስተዋጽኦ ለመረዳት ይህ መጽሐፍ ቁልፍ መሳርያ ነው። ነሐሴ 10 2018 ዓ.ም በብሔራዊ ቲያትር ተመርቆ ለንባብ ይበቃል። @ሓሪዲጂታል
ከአንጋፋው ደራሲ፣ ጋዜጠኛና ተርጓሚ ዮሐንስ ገብረጻድቅ ጋር ያደረግነው እጅግ ሰሰቂና አስተማሪ ቆይታ እነሆ! በዚህ ፖድካስት ፡- «ምንዱባን» (Les Misérables) «የውበት ወጥመድ» እና «ህሊና ሲታወር» «ኑሮ በዘዴ» (1966 ዓ.ም) «መንግስትና ሕዝብ» (1967 ዓ.ም) እና ሌሎችምስለተባሉ ድንቅ መጻሕፍቶቻቸው እና የህይወት ጉዟቸው በጥልቀት ተወያይተናል። የታሪክና የጥበብ ማዕድ የሆነውን ይህንን ቆይታ አሁኑኑ ይመልከቱ! 📌 ሙሉውን ቪዲዮ ለመመልከት የመጀመሪያውን ኮሜንት (Comment Link) ይጫኑ! 👇 https://youtu.be/MLMAO1tgimQ?si=TAkv4SR6MPOD2Lu1
🕹 ዥማር የልማት ማኅበር በቴሌግራምና በፌስቡክ ከሚያደርገው ዘመቻ በተጨማሪ የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 25 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በዥማር የቲክቶክ ገጽ ላይ ትልቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ያደርጋል። 🕹 ቲክቶክ ላይ ጥሩ ተከታይና ያላቹሁና ተጽኖ ፈጣሪ የሆናቹህ የጉራጌ ልጆች ለዚህ የሚሆን ማስታወቂያ በመስራት ይህ መልዕክት ተደራሽ በማድረግ እንድትተባበሩን እየጠየቅን በዕለቱም ሁሉም በቲክታክ መንደር ያላቹህ የልማት ደጋፊዎች እንድትገኙ በአክብሮት እንጠይቃለን🙏 Facebook👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100086462958418 Telegram👇👇 https://t.me/+f3fuk7J1SqkwMDNk Tiktok👇👇 tiktok.com/@zhemardevelopment
🎙️"ከጥበብ ጅማሮ እስከ ማህበራዊ ቁጭት... በዛሬው የፖድካስት ቆይታችን፤ ገና በለጋ እድሜው ጥበብን የተቀላቀለውን፣ የማህበረሰቡን ህመም እና እውነታ በግልፅ የሚያንፀባርቀውን ወጣት አላዛርን ጋብዘነዋል። በዚህ ውይይት:- 🔹 የኪነ-ጥበብ ጉዞው እና ያጋጠሙት ፈተናዎች 🔹 ስለ ማህበራዊ እውነታዎችና ስለወቅቱ የትግራይ ወጣቶች 🔹 የወጣቶች ሚና እና የወደፊት ተስፋዎች🔥 👇 ሙሉ ቪዲዮውን አሁኑኑ ይመልከቱ https://youtu.be/ZFQ9UXgtR_E?si=0PZ3NkfLI3QeTamI
🎙️"ከጥበብ ጅማሮ እስከ ማህበራዊ ቁጭት... በዛሬው የፖድካስት ቆይታችን፤ ገና በለጋ እድሜው ጥበብን የተቀላቀለውን፣ የማህበረሰቡን ህመም እና እውነታ በግልፅ የሚያንፀባርቀውን ወጣት አላዛርን ጋብዘነዋል። በዚህ ውይይት:- 🔹 የኪነ-ጥበብ ጉዞው እና ያጋጠሙት ፈተናዎች 🔹 ስለ ማህበራዊ እውነታዎችና ስለወቅቱ የትግራይ ወጣቶች 🔹 የወጣቶች ሚና እና የወደፊት ተስፋዎች🔥 👇 ሙሉ ቪዲዮውን አሁኑኑ ይመልከቱ https://youtu.be/ZFQ9UXgtR_E?si=0PZ3NkfLI3QeTamI
📌 የብዙወርቅ ከተተያልተነገሩ እውነቶች እና የሕይወት ጉዞ! በዛሬው የፖድካስት ዝግጅታችን በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ተቋማት ውስጥ በከፍተኛ መሪነት፣ በግጭት አፈታት እና በሲቪክ ማኅበራት ተሳትፎ ሰፊ ልምድ ያካበቱትን ብዙወርቅ ከተተን በሓሪ ፖድካስት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ከኩባ የሐቫና ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸው እስከ የቀድሞው አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚሽን፣ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እስከ አክሽን ኤይድ ኢንተርናሽናል የነበራቸውን የሥራ ልምድ እና በትልልቅ ስልጣኖች ጀርባ የነበሩ መራራና ጥፋ እውነታዎችን በሰፊው ያወጉናል። 🎬 በዚህ ውይይት ውስጥ ከኩባ የሐቫና ዩኒቨርሲቲ እስከ ሀገር በቀል ተፅዕኖ ፈጣሪነት የተኬደው መንገድ፣ በጀርመን አማካሪ ድርጅት የነበራቸው የግጭት አፈታት እና መከላከል ልምድ፣ 'ዜጋ ለዕድገት' ድርጅት መሥራችነት፣ መልካም አስተዳደር እና የሲቪክ ተሳትፎ፣ በትልልቅ ተቋማት አመራርነት ውስጥ ያሉ ያልተሰሙ እውነቶች 👉ቪዲዮውን አሁኑኑ ይመልከቱ፤ ሃሳብና አስተያየትዎን በኮሜንት ያካፍሉን! 🔔ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #BizuworkKetete https://youtu.be/9QXPDkp2xGM?si=OstDsNEEPgcK22y6
ሓሪ ማይንድሴት" (Hari Mindset) የዓለም አቀፍ ተቋማትና ግለሰቦች ተሞክሮ ከኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማዛመድ ተከታታይ ዝግጅቶችን ያቀርባል። 📌በመጀመርያው ክፍል የዓለም አቀፍ ተቋማት የደንበኛ አያያዝ ሚስጥር ከኢትዮጵያ የገበያ ሁኔታ እንጻር እናያለን። በዓለም ላይ ያሉ ግዙፍ ተቋማትና ስኬታማ ግለሰቦች ለደንበኛ አያያዝ የሚጠቀሙበት ሳይንሳዊ መንገድ ምንድነው? ይህንን ጥበብ ከኢትዮጵያ የንግድ ሁኔታ ጋር አዋህደን ብንጠቀመውስ ምን ያህል እናተርፋለን? ደንበኛ ተመልሶ የማይመጣበትን ድብቅ ምክንያት እንፈትሻለን። 👉 አስተሳሰብን የሚቀይረው የመጀመሪያው ዝግጅታችን አሁኑኑ ዩቲዩብ ላይ ተለቋል! ሊንኩን በመጫን ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ፣ የንግድ ማይንድሴትዎን ያሳድጉ! ለዚህ ዝግጅት ተወልደ ሀ/ስላሴ በእውቀት፣ በልምድ እና በትምህርት ዝግጅታቸው ትክክለኛው ሰው ናቸው። 🔗https://youtu.be/RvbR8lW-_f4?si=B8AJfPH6CYDDVM0G #HariMindset #ሓሪማይንድሴት #የደንበኛአያያዝ #EthiopianBusiness #አስተሳሰብ
ጉራጌዎች ሆኑ ስለ ጉራጌ ማወቅ ለሚሹ፣ ስለ ባህላቸው፣ ታሪካቸው እና ቋንቋቸው እንዲያነቡ የሚያስችል ዲጂታል ቤተ መጻሕፍት። Digital library for Gurages to read about their culture, history, and language.👇 https://t.me/guragelibrary