tgindex
ሳሌም የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሚዲያ/ SALEM GURAGE DIOCESE MEDIA

ሳሌም የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሚዲያ/ SALEM GURAGE DIOCESE MEDIA

Статистика

ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሳሌም የጉራጌ ሀገረ ስብከት የቴሌግራም ቻናል ነው።

Последний пост
8 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 010
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
894
20 постов
Вовлечённость
44,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
781
1/48двое суток
895
1/72трое суток
965

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 8 авг.1 025155

    ልዩ ጉባኤ በወልቂጤ ደብረ ታቦር እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን ከነሐሴ 8-10

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ‎በጉራጌ ሀገረ ስብከት የ፭ኛው ዙር የክረምት ተተኪ መምህራን ሥልጠና ዛሬ ተጀመረ ‎ ነሐሴ ፩ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም ‎በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጉራጌ ሀገረ ስብከት በብጹዕ አቡነ መልከጼዴቅ መመሪያ ሰጪነት እና በሀገረ ስብከቱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ዋና ክፍል አስተባባሪነት የተዘጋጀው 5ኛው ዙር የክረምት ተተኪ መምህራን ሥልጠና ዛሬ ተጀምሯል። ‎በዚህ ሥልጠና ላይ ከሁሉም ወረዳ ቤተክህነት የተመለመሉ በሰንበት ትምህርት ቤት አገልግሎት ንቁ ተሳትፎ ያላቸው በርካታ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች ተገኝተዋል። ‎ ‎የዚህ ሥልጠና ዋና ዓላማ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ተዘጋጅቶ የወረደውን ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሰንበት ትምህርት ቤት አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት በተግባር ለማስተግበርና መምህራኑን በብቃት ለማዘጋጀት እንደሆነ ተገልጿል። ሠልጣኞቹ በሥልጠና ቆይታቸው የሥርዓተ ትምህርቱ መጽሐፍት ላይ ይዘት ላይ ዳሰሳ የሚደረግ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ሠልጣኞች የተግባር ትምህርቶችን የሚወስዱ ይሆናል። ‎ ‎በማስጀመሪያው መርሃ ግብር ላይ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ጥበብ ታምሩ አበራና የመንፈሳዊ ዘርፍ ሓላፊ ሊቀ ኅሩያን መሠረት ዳኘው ተገኝተው «ዘመኑን እየዋጃችሁ በጥበብ ተመላለሱ» በሚል መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሪ ቃል ለሠልጣኞች መንፈሳዊ መልዕክት አስተላልፈዋል። ‎ ‎በተጨማሪም የጉራጌ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ዋና ክፍል ኃላፊ መጋቤ ሃይማኖት ብሥራት ገብረ ሥላሴ የሠልጣኞችን የቆይታ ጊዜና የሥልጠናውን ዝርዝር ሂደት አስመልከተው ማብራሪያ ሰጥተዋል። ‎ ‎በዚህ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ የሀገረ ስብከቱ ልዩ ልዩ የሥራ ኃላፊዎች፣ የመንበረ ጵጵስና ወረዳ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የክፍል ሓላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

  • 6 авг.1 490137

    ስለሆነም የተወደዳችሁ የመንፈስ ልጆቻችን ኦርቶዶክሳውያን፤ ​የዚህ የተቀደሰ ወቅት ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር አምላካችን ጾማችንንና ጸሎታችንን ይቀበል፤ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እናትነት፣ አማላጅነትና በረከት አይለየን። በዚሁ በሱባኤያችን ወቅት የምናቀርበው ልመናና ምልጃ፣ የምንጾመው ጾም፣ ለምስኪኖች የምንዘረጋው የምጽዋት እጅ ሁሉ በልዑል እግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት አግኝቶ ለሀገራችን ዘላቂ ሰላምን፣ ለሕዝባችን ፍቅርንና አንድነትን፣ ለነፍሳችን ደግሞ የዘላለም ድኅነትን የሚያስገኝ ያድርግልን። አባ መልከጼዴቅ የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሐምሌ ፴ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም

ሳሌም የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሚዲያ/ SALEM GURAGE DIOCESE MEDIA — tgindex