- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 11
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 30
- 1/48двое суток
- 34
- 1/72трое суток
- 37
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
የማንን ሙዚቃ ማዳመጥ ይፈልጋሉ?? የሚፈልጉትን ዘፋኝ በመንካት ማግኘት ይችላሉ
@Habeshamusic_bot | info
ብድርና ዱቤ ሲፈለግ ነው ለሰው ችግር የሚነገረው ሌላው ለ አምላክ ነው የሚነገረው✌️🙃🙂
btw money is power የሚባለውን ያመንኩት አንድ አለች የሩቅ የሩቅ ዘመድ በሏት ና የምታፈቅረው ሰውጋ ሄዳ ተጋብታ እዛው እሱና ቤተሰቡጋ መኖር ትጀምራለች አባት ተብዬው አበደ ያዙኝ ልቀቁኝ አለና ልጅነቷን ክዳለሁ ማህተብ በጥሳ ሌላ ጋ ሄዳ የኔ ልጅ አደለችም አለ እና እርቅ ተባለ አሻፈረኝ አለ ከዛ መላ በመላ ሲሆኑ ለሱም ገራሚ 4ጎማ ሲመጣለት ተቀበለ በቃ ይሁና ፍቅር ነው አለ 😁🙌 እውነትም ፍቅር ነው 😁
የቤተሰቧን ክብር ያዋረደች ባደባባይ ቤተሰቧ ይክዳታል የማንም የሰፈር ቡና መጠጯ አደረገችን ብለው ያባርሯታል የትኛውም ቤተሰብ ልጅ ከቤተሰቧ ጠላት አርግዛ ብመጣ ይቀበላታል??? ጤና ካጣቹ የትኛውም ጓደኛ አይፈልጋቹም የትኛው ነው እስኪ አያድርስና hepatitis b,c,ና hiv, ያለበትን ጓደኛ የሚፈልግ no one no one በሀብት አለመግባባት ቢኖር ወንድም ወንድሙን ይገላል ሌላም ካለ እንደዛ…
አንዳንድ ሰው ምን ያስቀኛል ሰው የላም ወተት ነጭ ነው ግን አረንጓዴ ም ነው / ይሆናል ሲል ውሸት ነው ሆኖ አያቅም አይሆንም ብሎ ለመከራከር ይሮጣል መጀመሪያ እንዴት አለ እንዴት ሊል ቻለ በምን አወቀ ብሎ መጠየቅ ራስን መልካም ነው ✌️ btw ወተት የኛ ሰፈሩ ነጭ ነው😁✌️
የቤተሰቧን ክብር ያዋረደች ባደባባይ ቤተሰቧ ይክዳታል የማንም የሰፈር ቡና መጠጯ አደረገችን ብለው ያባርሯታል የትኛውም ቤተሰብ ልጅ ከቤተሰቧ ጠላት አርግዛ ብመጣ ይቀበላታል??? ጤና ካጣቹ የትኛውም ጓደኛ አይፈልጋቹም የትኛው ነው እስኪ አያድርስና hepatitis b,c,ና hiv, ያለበትን ጓደኛ የሚፈልግ no one no one በሀብት አለመግባባት ቢኖር ወንድም ወንድሙን ይገላል ሌላም ካለ እንደዛ…
የቤተሰቧን ክብር ያዋረደች ባደባባይ ቤተሰቧ ይክዳታል የማንም የሰፈር ቡና መጠጯ አደረገችን ብለው ያባርሯታል የትኛውም ቤተሰብ ልጅ ከቤተሰቧ ጠላት አርግዛ ብመጣ ይቀበላታል??? ጤና ካጣቹ የትኛውም ጓደኛ አይፈልጋቹም የትኛው ነው እስኪ አያድርስና hepatitis b,c,ና hiv, ያለበትን ጓደኛ የሚፈልግ no one no one በሀብት አለመግባባት ቢኖር ወንድም ወንድሙን ይገላል ሌላም ካለ እንደዛ ሌላም ሌላም
ቤተሰብም በጥቅም ነው ሁሉም ለጥቅም ነው✌️ እየካድነውኳ የሚምረን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚወደን
без подписи
без подписи
Welcome lene 🤭😁
የማዘር 85ሺ ስድብ ያልጎዳኝ የማንም ገርዳሜ ስድብ የሚጎዳኝ ይመስላቹዋል 🙄
እራሳችንን ለራሳችን እንደታማኝ ልንቆጥር እንችል ይሆናል ግን እውነታው ያ አደለም ውሸታም ነን ቃላችንን የማንጠብቅ እስኪ አስቡት ራስ ወዳድነታችን ቃላችንን እንዳንጠብቅ ያደርገዋል ለምሳሌ ልታገቡት ያሰባቹት ሰው በመጨረሻው ሽምግልና ላይ ኤች አይቪ እንዳለበት ብታውቁ የእውነት አታገቡም በፍፁም ሌላው ቢቀር ለልችነታችን ህልምኳ ታማኝ አደለንም ምክንያቱም የልጅነት ህልማችን ላይ ላለመድረሳችን የኛ ስንፍና መሆኑን ከመረዳት ይልቅ አይ ዶክተር ሆኜ ከደምጋ ምን አጨማለቀኝ ኢንጂነሪንግ ስራ አይገኝበትም እና ሌላም ሌላም so ታማኝ አደለንም ማናችንም አገባሻለሁ አገባሀለሁ ተባብለን የሆነ የተሻለ ስናገኝ ምቾት መርጠን ልብን ሰብረን ከዛ ጠግነን እኖራለን። ፨ስለ እውነት ...... #ግን ማን ይሆን ለራሱ ታማኝ ለሰው ሳይሆን?? https://t.me/roha121612
ቅደሚልኝ ከፊት ጉዞዬ እንዲቀና ያላንቺ ጎዳና አይገፋምና🧎♀➡️ እጠብቅሻለሁ በመጠበቂያዬ መመኪያዬ ድንግል አንቺ ነሽ ተስፋዬ 🙌🥺 ኪዳንሽ ነው መበርቻዬ ፀሎትሽ ነው መደገፊያዬ😔 ሞገሴ ነሽ መድመቂያዬ አርማዬ ነሽ መለያዬ🤩
ፆታዎን ይምረጡ
═❀(( 🥰🥰🥰🥰))❀═┉┈ ₊˚ ✍ሮሀዊት 📢#መለከት @HMHKAM ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ..📢#ሮሀ-#ፂሆን @roha121612 Rohawit 🥰
So many Ethopan It's so Hard To pick one But if Igot to want The #amhara 🦅🔋one ◉┈┉═❀((💐 ❤️💬⭐️ ))❀═┉┈ ₊˚ 💟 ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ