- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 21
- Всего постов
- 29
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 64
- 1/48двое суток
- 73
- 1/72трое суток
- 79
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ወንድ ነህ አደል ኮራ በል አትልመጥመጥ ከሴት ስር ስር ሁሌ አትታይ ያችንም ይቺንም አትልከፍ ኮራ ቀብረር በል አንድ ሴት ግን አድን🗡🥀 ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱 ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረገ ከ ልብ እናመሰግናለን 🙏
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የምትወደዉን🤌 ነገር በጥንቃቄ♟🦯መያዝ ልመድ አንዳድ ነገሮች ከተሰበሩ በኋላ ምናልባት የይቅርታ ቃላቶች ቢጠግናቸዉ እንጂ ወደ ነበሩበት ወደ ቀደመው ሁኔታዎች መመለስ አይችሉም🕹 ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱 ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለን 🙏
የማንን ሙዚቃ ማዳመጥ ይፈልጋሉ?? የሚፈልጉትን ዘፋኝ በመንካት ማግኘት ይችላሉ
@Habeshamusic_bot | info
Btw ይሄን ግጥም የገጠመችው ሮሀዊት ናት ና በጣም ብዙ ሰወች pp ና storyእያደረጉት ስለሆነ ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰
ብድርና ዱቤ ሲፈለግ ነው ለሰው ችግር የሚነገረው ሌላው ለ አምላክ ነው የሚነገረው✌️🙃🙂
btw money is power የሚባለውን ያመንኩት አንድ አለች የሩቅ የሩቅ ዘመድ በሏት ና የምታፈቅረው ሰውጋ ሄዳ ተጋብታ እዛው እሱና ቤተሰቡጋ መኖር ትጀምራለች አባት ተብዬው አበደ ያዙኝ ልቀቁኝ አለና ልጅነቷን ክዳለሁ ማህተብ በጥሳ ሌላ ጋ ሄዳ የኔ ልጅ አደለችም አለ እና እርቅ ተባለ አሻፈረኝ አለ ከዛ መላ በመላ ሲሆኑ ለሱም ገራሚ 4ጎማ ሲመጣለት ተቀበለ በቃ ይሁና ፍቅር ነው አለ 😁🙌 እውነትም ፍቅር ነው 😁
የቤተሰቧን ክብር ያዋረደች ባደባባይ ቤተሰቧ ይክዳታል የማንም የሰፈር ቡና መጠጯ አደረገችን ብለው ያባርሯታል የትኛውም ቤተሰብ ልጅ ከቤተሰቧ ጠላት አርግዛ ብመጣ ይቀበላታል??? ጤና ካጣቹ የትኛውም ጓደኛ አይፈልጋቹም የትኛው ነው እስኪ አያድርስና hepatitis b,c,ና hiv, ያለበትን ጓደኛ የሚፈልግ no one no one በሀብት አለመግባባት ቢኖር ወንድም ወንድሙን ይገላል ሌላም ካለ እንደዛ…
አንዳንድ ሰው ምን ያስቀኛል ሰው የላም ወተት ነጭ ነው ግን አረንጓዴ ም ነው / ይሆናል ሲል ውሸት ነው ሆኖ አያቅም አይሆንም ብሎ ለመከራከር ይሮጣል መጀመሪያ እንዴት አለ እንዴት ሊል ቻለ በምን አወቀ ብሎ መጠየቅ ራስን መልካም ነው ✌️ btw ወተት የኛ ሰፈሩ ነጭ ነው😁✌️
የቤተሰቧን ክብር ያዋረደች ባደባባይ ቤተሰቧ ይክዳታል የማንም የሰፈር ቡና መጠጯ አደረገችን ብለው ያባርሯታል የትኛውም ቤተሰብ ልጅ ከቤተሰቧ ጠላት አርግዛ ብመጣ ይቀበላታል??? ጤና ካጣቹ የትኛውም ጓደኛ አይፈልጋቹም የትኛው ነው እስኪ አያድርስና hepatitis b,c,ና hiv, ያለበትን ጓደኛ የሚፈልግ no one no one በሀብት አለመግባባት ቢኖር ወንድም ወንድሙን ይገላል ሌላም ካለ እንደዛ…
Voice message
ቤተሰብም በጥቅም ነው ሁሉም ለጥቅም ነው✌️ እየካድነውኳ የሚምረን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚወደን
ጣልያን በ 5አመት ውጊያው ና የሀገር ውስጥ ቆይታው ከሀገራችን ጋ ምን ይገርመኝ ነበር ከ ቃላቸው አንድ አማራ ለገደለ 5$ዶላር ይከፈላል ብለው ነበር እና ለምን እንደዛ እንዳሉ ይገርመኛል