➳የኔ ብዕር✍️❥
Статистика🖤🖤Emanda 🖤🖤 😘😘 Queen 😘😘 Welcome to my channel You will find #Music 🎼🎼🎼🎼 #Cover music 🎶🎶 #Friend ship pic #School life 🏫🏫 #Fun videos 📽️ #Couple pic 👰🤵 😊😊😊😊😊😊😊 Cross @emanda7 @atnasiya7
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Музыка
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 52
- 1/48двое суток
- 59
- 1/72трое суток
- 64
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
@Habeshamusic_bot | info
እግዚአብሔር በምትወዱት አይፈትናቹህ…🥀
በ15_16 አመታቹ እየወለዳቹ እኛን መቼ ነዉ የምታገቢዉ የምታስብሉን ህፃኖች እንደ ሀሳብ ብትረጋጉ
видео или голосовое, без подписи
ልቤን መታከሚያ ብሎ እርዳታ ያልጠየቀ ግን ልቡ የተጎዳ የታመመ የተሰበረ ውን ቤት ይቁጠረው ሚካኤልን https://t.me/roha121612
@Habeshamusic_bot | info
እራሳችንን ለራሳችን እንደታማኝ ልንቆጥር እንችል ይሆናል ግን እውነታው ያ አደለም ውሸታም ነን ቃላችንን የማንጠብቅ እስኪ አስቡት ራስ ወዳድነታችን ቃላችንን እንዳንጠብቅ ያደርገዋል ለምሳሌ ልታገቡት ያሰባቹት ሰው በመጨረሻው ሽምግልና ላይ ኤች አይቪ እንዳለበት ብታውቁ የእውነት አታገቡም በፍፁም ሌላው ቢቀር ለልችነታችን ህልምኳ ታማኝ አደለንም ምክንያቱም የልጅነት ህልማችን ላይ ላለመድረሳችን የኛ ስንፍና መሆኑን ከመረዳት ይልቅ አይ ዶክተር ሆኜ ከደምጋ ምን አጨማለቀኝ ኢንጂነሪንግ ስራ አይገኝበትም እና ሌላም ሌላም so ታማኝ አደለንም ማናችንም አገባሻለሁ አገባሀለሁ ተባብለን የሆነ የተሻለ ስናገኝ ምቾት መርጠን ልብን ሰብረን ከዛ ጠግነን እኖራለን። ፨ስለ እውነት ...... #ግን ማን ይሆን ለራሱ ታማኝ ለሰው ሳይሆን?? ✍#roha https://t.me/roha121612
@Habeshamusic_bot | info
አንተን ለማግኘት መልፋት ቀንመቁጠርን የመሰለ እስር ቤት የለም በእውነቱ ። ታድዬ ግን አንተ አለህ በሀሳቤ ሁሉ ተመስገን ጀግናዬ 🥺
@Habeshamusic_bot | info
Btw ከሴቶች ምንያስቀኛል ሁሉም ወንዶች አንድ ናቸው ወንዶች እንደዚ ሲሆን ደስ አይላቸውም እንደዛ ሲሆን ደስ ይላቸዋል ወንዶች ................. ከዛ የሆነ ቦታ ላይ ያዝ ስታረጓቸው ኸረ እኔ ሲባል ሰምቼ እንጂ ብዙ ወንድ አላቅም 😜 nahh bb ሁሉን ያየ ያቀዋል🙌 ክብር ሁሉንም እንደ ሼፍ እየዞሩ ላልቀመሱና ላላዩ ሴት ወገንታት 🤗✌️
"ፈጣሪ ያፅናሽ አልተባልኩም እንጂ ብዙ አጥቻለሁ" ዝም🪫
WE know that ልጅነታችንን ያሳጣን ን ነገር matured ሆነን እንደ ህፃን ሚያረገን ነገር 💔💔💔
የኔ ሚካኤል ኢኸው ጠብቆናል ተመስገን እለተሰንበት +ሊቀመላዕክ ቅዱስ ሚካኤል ሰናይ ቀን ተመኘው🥰🥰🥰🥰
ፍቅር ከልብ ከሆነ ምንም ፈተና ቢመጣ ይወጣዋል ያልፈዋል🥰
ሚካሌል🥺
አንዳንድ ግንኙነቶች መናገር ማትችለውን ቁስል ያሸክሙሃል 💔🥀
Sry to say ግን ሕልምህን ቤተሰብ እንደሚገለው ማንም ዓይገለውም!
видео или голосовое, без подписи