tgindex
ማራኪ NESHIDA🌙

ማራኪ NESHIDA🌙

Статистика

━━━━━━━━━━━━━━ ኦድዮ(Audio)ብቻ ለምትፈልጉ ━━━━━━ 👇 ━━━━━━━ ➥ @maraki_neshida2 ━━━━━━━━━━━━━━ አሰተያየት ካሎዎት ◊ @maraki_neshidabot @adis_neshidabot 👉 @mujo1_bot

Последний пост
25 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 460
+1 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 570
20 постов
Вовлечённость
124,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 25 июн.1 8223810

    ያ ረብ! የኔ ባልኾነ ነገር ላይ ልቤን አታንጠልጥልብኝ፣ዓይኔም የኔ ያልኾነን አይከጅል፣በማላገኘው ነገር ላይ ሀሳቤ አይበታተን።

  • 27 мая3 655231

    Eid Mubarak 😍😍

  • 20 апр.5 1892624

    በሱ እንሙት አሚር ሁሴን አዲስ መንዙማ 2018 BESU ENMUT AMIR HUSSEN NEW MENZUMA2025@AMIRHUSSENofficial https://t.me/+mrSaNzAwn_s0Yzlk

  • 20 апр.4 9052724

    Muaz Habib -Quratel Ayeni - New Amharic Nasheed - ሙአዝ ሀቢብ - ነሺዳ ቁረተል ዓይኒየሀበሻ ቀዬ (2)2018 CHANNEL 👇 join ያድርጉ       @maraki_neshida1

  • 20 мар.7 524603

    Eid Mubarak ❤️

  • 19 мар.7 074286

    🌙 ስንብት እና ተክቢራ! አላሁ አክበር! አላሁ አክበር! ላ ኢላሃ ኢለላህ... 30 የረመዳን ቀናትን ጾመን፣ አልቅሰን፣ ዱዓ አድርገን እነሆ አጠናቀቅን። ልባችን በረመዳን መሄድ ቢያዝንም፣ አላህ ባዘጋጀልን የኢድ በዓል ደግሞ እንደሰታለን! ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ እስከ ኢድ ሶላት ድረስ "ተክቢራ" ማድረጋችንን (አላህን ማላቅ) አናቋርጥ። ጌታችን ሆይ! ጾማችንን፣ ሶላታችንን እና ዱዓችንን ተቀበለን! 🎉 ዒድ ሙባረክ! | Eid Mubarak! 🌙✨

  • 18 мар.6 407189

    የኢድ-አል ፊጥር በዓል ጁምዓ ይከበራል !! የ1447ኛው የሸዋል ጨረቃ በሳውዲ አረቢያ ባለመታየቷ የኢድ አል-ፊጥር በዓል ከነገ ወዲያ ጁሙዓ እለት መጋቢት 11 / 2018 ዓመተ ልደት የሚከበር ይሆናል።

  • 16 мар.6 048381

    ✨ በሶላት ቁመን፣ በዱዓ አልቅሰን የአላህን ውዴታ እንፈልግ። እንበርታ !

  • 11 мар.6 990351

    ነብዩ (ﷺ ) የመጨረሻዎቹን 10 ቀናት መስጊድ ውስጥ በመሆን (ኢዕቲካፍ በማድረግ) ያሳልፉ ነበር። መስጊድ መግባት ያልቻልንስ? በቤታችን ውስጥ ጸጥ ያለ ጥግ እንፈልግ። ከሰዎች ገለል ብለን ቢያንስ ለአንድ ሰዓት ከአላህ ጋር ብቻ እናሳልፍ ፤ቁርኣን እንቅራ፣ ዱዓ እናብዛ። ለጥቂት ደቂቃዎችም ቢሆን ኸልዋ እናድርግ።🕌 https://t.me/+bF6d99uht1s0Nzg0

  • 9 мар.8 2312034

    🌙 የአሽረል አዋኺር የዕድል ወርቃማ ተግባራት 🌙 የረመዳን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት የዘመናት ሁሉ ምርጥ ሌሊት የሆነችው "ለይለቱል ቀድር" የምትገኝባቸው ናቸው። በዚህ ወቅት ብዙ ጊዜ የማይወስዱ፣ ነገር ግን ምንዳቸው እጅግ የገዘፈ 3 ተግባራትን በየቀኑ እናዘውተር። 1. የየዕለት ሰደቃ (የገንዘብ አቅም መፈተሻ ሳይሆን የልብ መለኪያ) በየቀኑ ከኢሻዕ በኋላ አቅምዎ የፈቀደውን (ትንሽም ብትሆን) ሰደቃ ይስጡ። ለምን? በለይለቱል ቀድር ሌሊት የሚሰጡት ሰደቃ ለ84 ዓመታት በየቀኑ እንደሰጡ ይቆጠርልዎታልና። 2. የለይል ሶላት (የወርቃማው ሌሊት ስጦታ) በየለሊቱ ቢያንስ ሁለት ረከዓ ሶላት ይስገዱ። ለምን? በለይለቱል ቀድር ሌሊት የተሰገደ ሁለት ረከዓ ለ84 ዓመታት ሌሊቱን ሙሉ እንደቆሙ ያህል ታላቅ ምንዳ አለው። 3. የቁርአን ምንዳ (ሱረቱል ኢኽላስ) በየቀኑ 3 ጊዜ ሱረቱል ኢኽላስን ይቅሩ። ለምን? ሱረቱል ኢኽላስን 3 ጊዜ መቅራት ሙሉ ቁርአንን እንደመቅራት ይቆጠራል። በለይለቱል ቀድር ይህን ሲያደርጉ ለ84 ዓመት ሙሉ ቁርአንን እንዳከተሙ ይጻፍልዎታል። "አንድ ሰው መልካም ነገርን ቢያመላክት እንደ ሰሪው ምንዳ አለው" (ቡኻሪ) ይህንን መልእክት ለወዳጅ ዘመድዎ በማካፈል የዚህ ታላቅ ምንዳ ተካፋይ እንዲሆኑ ያድርጉ። አላህ የሁላችንንም የለሊቱን ስራ ይቀበለን! https://t.me/+bF6d99uht1s0Nzg0

  • 6 мар.6 144211

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 мар.5 060211

    እንዴት ነው ረመዳን ወጥራቹዋል?

  • 1 мар.5 955164

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 мар.5 068111

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 февр.5 168174

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 февр.5 257255

    ﴿‏إِنَّهُ سَمِيعٌ قَرِيبٌ﴾

  • 27 февр.5 77741

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 февр.4 647138

    📹 ሱረት አጠ-ላቅ ቃሪእ ሰዒድ ግርማ Surat Atelaq Seid Girma → ረመዳን 10

  • 26 февр.4 96920

    "የዛሬው ፕሮግራማችን በዚህ አብቅቷል። ነገ ረመዳን 10 የመጀመርያው አስርት ማብቂያ ነው። አላህ የለመንነውን እዝነት ይለግሰን። ነገ በረመዳን 10 አዳዲስ ጥያቄዎች እስከምንገናኝ መልካም ምሽት! ወሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ! 🌙✨"

  • 26 февр.5 50182

    видео или голосовое, без подписи

ማራኪ NESHIDA🌙 — tgindex