መቅረዝ
Статистикаየሀዋሳ ዩኒቨርስቲ መቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን ህብረት ቴያትር፣ግጥም፣ወግ፣ደብዳቤ፣ወርቃማ ገፆች፣ፎቶ ግራፍን እንዲሁም ፊልምን አጠቃሎ ይይዛል ሀሳብ አስተያየታችሁ በ @Yeabseraz @RaguelShitu @yayeale
- Последний пост
- 19 мая
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 11
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ሰላም መቅረዛውያን! እቅዳችን ከ6,000 እስከ 8,000 ብር ለመሰብሰብ የነበረ ቢሆንም፤ እስካሁን ባደረግነው ጥረት ከ4,330 ብር በላይ ማሰባሰብ ችለናል። ለተባበራችሁን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን! ይህንን የተሰበሰበውን ገንዘብ ወደ በሱፈቃድ ሂሳብ አስተላልፌያለሁ። ከእንግዲህ ወዲህ የቀረውን ለመሸፈን ወይም መቅረዝን በገንዘብ መደገፍ የምትፈልጉ ልጆች፣ ቀጥታ በዚህ የበሱፈቃድ ቴሌብር ቁጥር ማስገባት ትችላላችሁ። [ 0979781909 Besufekad] ካስገባችሁ በኋላ ደረሰኙን (Receipt) ለበሱፈቃድ መላክ እንዳትረሱ። እናመሰግናለን /አመሰግናለሁ
እንዴት ናቹ መቅረዛውያን የMic ጉዳይ መረሳት ሰለሌለበት ሁላችሁም የቀድሞ አባላት ስራ ላይ ያላቹ የምትችሉትን ያሀል 1000197292613 Yeabsra Zelalem ላይ እያስገባቹ screenshot ለኔ ላኩልኝ በዚ ሳምንት መገዛት አለበት ።
ውድ መቅረዝረዛውያን ተመራቂዎች እንኳን አደረሳችሁ እያልኩኝ መጪው የስራ ህይወታችሁ የተሳካ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ። Congratulations 🎆🎉 የአብስራ ዘላለም የቀድሞ መቅረዛዊ
ውድ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የመቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ህብረት ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ እያልኩኝ መጪው የስራ ህይወታችሁ የተሳካ እንዲሆንላችሁ ስመኝ ከልብ በመነጨ ምኞት ጋር ሲሆን ያሳደጋችሁን ቤታችሁን እንዳትረሱ ስል ደግሞ ከከባድ አደራ ጋር ጭምር ነው። ሚካኤል አዱኛ የቀድሞ የመቅረዝ አባል
ግሩም ኤርሚያስ እና አማኑኤል ሀብታሙ አፊኒ የካቲት 2 በሀዋሳ ይመረቃል @mekereze
በጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ እልፈተ ህይወት መቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ህብረት የተሰማውን ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቡ፣ለወዳጆቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን። መቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ህብረት @mekereze
በትናንትናው ለት(21.04.2016) በመቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረት ተዘጋጅቶ ለውድ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ታዳምያን በtechno ግቢ amphi theatre የተደረገው የጥበብ ድግስ ውብ በሆነ መልኩ ተከናውኗል። መቅረዝ በመድረኩ አስተምሯል፡ አሳስቧል፡አስፈንድቋል፡ አዝናንቷል ባጠቃላይ አነቃቅቷል።በስራው ለተሳተፋችሁ፣ለታደማችሁ፣ ባጠቃላይ ላገዛችሁን ምስጋናችንን እያቀረብን። መቅረዝን ለመቀላቀል የሚከተሉትን አማራጮች እየተጠቀማችሁ መመዝገብ ይቻላል። መኖር መሆን ስኬት! መ.ኪ.አ.ህ ታህሳስ 2016 @zewdnsh @semawit_16
ታላቁን መቅረዝ ይቀላቀሉ! @zewdnsh @beli1223 @Semawit_16
@Zewdnsh @Beli1223 @Semawit_16 @Jerry_hadu_sis
መቅረዝ ጥቅምት 23 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ አዳራሽ ውብ የጥበብ ዝግጅት አድርጓል። በዝግጅቱም ከስነ-ፅሁፍ እስከ እስከ ሙዚቃ ከጭውውት እስከ ሙዚቃ ሁሉም ስራዎች ለውድ ታዳሚያን ቀርበዋል። በቀጣይም መቅረዝ እነዚንና መሰል የጥበብ ስራዎች ይቀጥላል። ታድያ በዚም ትልቅ የጥበብ ቤት የትወና፣ የስነፅሁፍ፣የድምፅ፣የእንቅስቃሴ እንዲሁም ሌሎች የጥበብ አቅሞን ለማሳደግና ፍላጎቶን እውን ማረግ ከፈለጉ ከመቅረዝ ጎራ ይበሉ እውነተኛና ልዩ ቤተሰባዊነትም ያትርፉ። መቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረትን መመቀላቅል የሚከተሉትን የtelegram አማራጮች ይጠቀሙ @zewdnsh @Beli1223 @epha21 መኖር መሆን ስኬት! ስላም ይስፈን ለሁላችን!