- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 12
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 44
- 1/48двое суток
- 50
- 1/72трое суток
- 54
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በትዳር ውስጥ ከገባሽ ንዝንዝ መጨቃጨቅ መጣላት የማይቀር ነውና በሶብር እና አውፍ ብለሽ ማለፍ ግድ ነው። ከባልሽ ፍፁምነት አትጠብቂ ምክንያቱም ሰው ነው ይሳሳታል ያጠፋል አንችም እንደዛው ስለዚህ እየተራረሙ አውፍ እየተባባሉ የሚያጨቃጭቅ ችግርን እየተወያዩ ተመካክሮ በመካከል ጣልቃ ሳያስገቡ በዱኒያ እስካሉ ወደፊት አብሮ መዝለቅ እንጅ ..ችግር በተፈጠረ ግዜ ወዳ ወድህ ሰው ማማከር ጣልቃ ማስገባት ለትዳር ጥሩ አደለም ::ትዳር ማለት ስኳር በሚጥሚጣ ማለት ነው:: ጣፋጭ እዳለው ሁሉ መራራም አለ። ትዳር ሁለየ ሰላም አይሆንም ክፍተቶች አሉት የሚጠበቀው ክፍቶችን ማስተካከል መተራረም አንዱ ላንዱ ይቅርታ መጠየቅ ነው ። ስለዚህ ትዳር ውስጥ ፍፁምነት የለም!!
ባልሽን ማጣጣል ከጀመርሽ ልታጪው እየተቃረብሽ ነው መካሪው እንዲህ ሲል ሴቶችን ያስጠነቅቃል ባልሽን ከሌሎች ሰዎች ጋ የምታወዳድሪና እሱን የምታጣጥይው ከሆነ ከአንቺ ተስፋ የቆረጠ የሚርቅሽ እንዲሆን ተቃርበሻል ባልሽ የራሱ የሆነ ጠንካራ ጎን አለው ባልሽን ልታበረቻቺው ነውጂ የሚገባው ከሌሎች ጋ ልታወዳድሪው እሱን የምታጣጥሊው ልኮኒ አይገባም ባልሽን ያከበርሽ ስኮኒ ትዳርሽን እያከበርሽ ነው ባልሽን የምታጣጥሊ ከሆነ ትዳርሽን እያፈረሽው ነው ወንድ በክብሩ አይደራደርም ክብሩን የነካሽ ቀን ያ የሚወድሽ ባልሽ ተቀይሮ ከአንቺ የሚርቅ ሆኖ ታይዋለሽ
#አዲስ ሙሓደራ #ርዕስ :_☘ ቡዙ ወጣቶች ከጋብቻ መራቃቸውን በተመለከተ ተያያዥ ነጥቦች የተዳሰሱበት ሙሓደራ👂👂🎧👈 🍒〰〰〰〰〰🍒 ↪️በወንድማችን ሙባረክ እና በእህታችን ረውዳ በኒካህ ፕሮግራም የተደረገ ሙሓደራ እስከ መጨረሻ ይደመጥ ➘➘➘➘➘➘☘☘ 🪑#አቅራቢ ኡስታዛችን ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር ከዶበ !! (ሀፊዘሁሏሁ) #ዕለተ:-ዕሮብ በቀን 7/ 12 /2018 በአል_ አቅሳ ጉሩፕ online የተደረገ ሙሓደራ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️👇👇 ➡ 🖥 የ Telegram_Channel ,https://t.me/mhamdekiderkidobo https://t.me/mhamdekiderkidobo 🏖 🏖 ➥Share ➥ Share አድርጉ
مصطفى القديم يرد على مصطفى الجديد የቀድሞዉ ሙስጠፋ በአሁኑ ሙስጠፋ ላይ ረድ ሲያደርግ ከራሱ እንደበት እንስማ https://t.me/mhamdekiderkidobo https://t.me/mhamdekiderkidobo
🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴 🪴አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱሁ 🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴 👉እነሆ የፊታችን ጁመዓ ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ። 🌹🌹🌹🌹 🌹በዚህ ውብና ድንቅ ፕሮግራም የሚገኙ ውድ ተጋባዥ እንግዶቻችን ።🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 1,ኡስታዝ አቡ ማሂር ሙሀመድ ኸድር ከዶቦ 2,ኡስታዝ ኸይረዲን ብን ጀማል አሏህ ይጠብቀው 3,ኡስታዝ ሙሀመድ አህመድ ከቡታጅራ 4,ኡስታዝ አቡ ኢንቲሷር ከቡታጅራ አሏህ ይጠብቀው እና ሌሎችም ኡስታዞች ይኖራሉ ኢንሻአላህ 🔰ፕሮግራሙ የሚካሄደው በ imo room መርከዝ አት-ተቅዋ ላይ! 🔰ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሰዓት በኢትዮ ከምሽቱ 02:30 ጀምሮ__? 🔰የፕሮግራሙ አዘጋጅ ወንድም አቡ ፈሪሃት ከወራቤ 🔰ፕሮግራም የሚተላለፍበት ቻናል በኢሞ https://s.imoim.net/jcK8Ju?from=copy_link 🔰የቴሌግራም ቻናላችን ለመቀላቀል ጆይን ብለው ይግቡ ቡዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ !! https://t.me/abusalih1234 https://t.me/abusalih1234
በህፃን ዘከሪያ አብድልፈታ አሏህ ያሳድገዉ ይጨምርለት ለዐህባሾች አድርሱላቸዉ የቁርዓን የሀዲስ የዒጅማዕ ማስረጃ የተረገገጠበት ጉዳይ ነዉ አሏህ በዐካሉ ከዐርሽ በላይ መሆኑ https://t.me/mhamdekiderkidobo https://t.me/mhamdekiderkidobo
በህፃን ፈዉዛን ሱልጣን አሰለፊይ አሏህ ይጨምርለት ስሙትና ለዐህባሽ ቀልቻ ተቢዬዎች ቃልቢቻዎች ጭምር አድርሱላቸዉ የኡለማዕ እጅማዕ የለበት መሆኑን ከፈዉዛን ድምፅ ሠምተዉ ይማሩ ሰዉን ከማጥመም አለህ ያለቦታ ነዉ የሚገኘዉ የሚኖረዉ በሚል ሰዉን ጥመት ላይ ከመጣል ሊመለሱ ይገባል https://t.me/mhamdekiderkidobo https://t.me/mhamdekiderkidobo
በህፃን አብድልጀሊል አሏህ ያሳድገዉ ማሻአለህ ለዐህባሾች ይድረስ እምተችን አሏህ በዐካሉ ከዐርሽ በላይ በመሆኑ ነዉ የቁርዓንና የሀዲስን ማስረጃዎች በመያዝ እጅመዐንም በመጨመር ነዉ እንጂ ዝንብለን ከራሳችን ዘንድ ፈጥረን ፈብርከን አይደለም እንደረፈድ ፃሃይም ግልፅ ነዉ አቅል ላለዑ ሰዉ ቡዙን ማስረጃዎችንም መደርደር ይቻላል https://t.me/mhamdekiderkidobo https://t.me/mhamdekiderkidobo
🎇 رافعة الملام عن الأديب اللتمي الإمام🎇 📝 كلمات عبد المنان السانكري♦️ ♦️🎙أداء سيبويه♦️ 🔰 ተለቀቀ🔰 ♦️የአረብኛ ግጥም ክፍል【 3️⃣7️⃣ 】 🎥 ስለሸይኽ ዐብድል ሐሚድ 🎥 🎥በሰፊዉ ሚያብራራ ግጥም ነዉ🎥 ♦️𝐣𝐨𝐢𝐧 ይበሉ🔰 https://t.me/mujahid_As_siltiy https://t.me/mujahid_As_siltiy ⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️ ♦️ይህ ☝️ከላይ ያለው ሊንክ የአረብኛ ግጥም ብቻ ሚለቀቅበት ስለሆነ ተቀላቀሉት🔗↖
በህፃን አብድረዑፍ ኸድር አሏህ ያሳድገዉ አሏህ ይጨምርለት ወሃቢያዎች ሙሸቢሃዎች አሏህን ከፉጡሮቹ የሚያመሳስሉ ናቸዉ ለሚሉት ይድረስ እምነታችን በዚች ግጥም ዉስጥ የተጠቀሰዉ ነዉ እንጂ ሌላ አይደለም https://t.me/mhamdekiderkidobo https://t.me/mhamdekiderkidobo
በህፃን ቢላል ሙሀመድ አለህ ያሳድገዉ ማሻአለህ አሏህ ይጨምርለት ወሃቢያዎች ሙሸቢሃዎች ናቸዉ ለሚሉት አህባሾችና መሠሎቻቸዉ አድርሱላቸዉ https://t.me/mhamdekiderkidobo https://t.me/mhamdekiderkidobo
በህፃን ሰለሀዲን ኸድር አሏህ ያሳድገዉ ማሻአለህ አሏህ ይጨምርለት ወሃብያዉች ሙሸቢሃዎች ናቸዉ ለሚሉት ለዐህባሾች እና ለመሰሎቻቸዉ ይድረስ እምነታችን በዚች ግጥም ዉስጥ የተጠቀሰዉ ነዉ https://t.me/mhamdekiderkidobo https://t.me/mhamdekiderkidobo
በህፃን አብድረህማን ኸድር አሏህ ያሳድገዉ ማሻአለህ ወሃቢያዎች ሙሸቢሃናቸዉ አሏህ ከፉጥር የሚያመሳስሉ ናቸዉ ለሚሎት ለዐሃባሾች ይድረስ እምነታችን በዚች ግጥም ዉስጥ የተጠቀሰዉ ነዉ https://t.me/mhamdekiderkidobo https://t.me/mhamdekiderkidobo
በህፃን ሀቢብ አብደላህ አሏህ ያሳድገዉ ማሻአለሀ የሃብያዉች ሙሸቢሃዎች አሏህን ከፉጡሮቹ የሚያመሳስሉ ናቸዉ ለሚሉት ይድረስ እምነታችን በዚች ግጥም ዉስጥ የተጠቀሰዉ ነዉ እንጂ ሌላ አይደለም https://t.me/mhamdekiderkidobo https://t.me/mhamdekiderkidobo
без подписи
የዐሏህን ስሞች በሂፍዙ በህፃን አቡ በክር ተዉፊቅ አሏህ ያሳድገዉ ማሻአለህ እኛም እንሸመድዳቸዉ የአለህን ስሞች እንሸመድዳቸዉ https://t.me/mhamdekiderkidobo https://t.me/mhamdekiderkidobo