School of ጮራ
СтатистикаLearning Corners a special learning activity for primary, Secondary and Preparatory pupils which strongly promotes Independence and Love of Learning. 🦋🦋 #Schoolofጮራ
- Последний пост
- 7 окт. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል። 1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የRemedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት አለባቸው። 2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ። የመቁረጫ ነጥብ ፦ ➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216 ➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204 ➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165 #MoE @tikvahethiopia
ኪንትሱጊ የጃፖኖች የወርቁ መጠገኛ ~ ጃፓኖች የተሰበሩ እቃዎቻቸውን የሚጠግኑት እና የሚያሳምሩት በወርቅ ነው:: ኪንትሱጊ ይሉታል ጃፓኖች የሸክላ እና የጡብ እቃዎቻቸው ሲሰበሩባቸው በወርቅ የሚጠግኑበት መንገድ ነው:: ይህ የጥገና ጥበብ ውድቀትን እና ፍፁማዊ አለመሆንን በጥንቃቄ አርሞ ቀድሞ ከነበረው ማንነት በላይ የማሳመር ተምሳሌት ነው ይሉታል:: መውደቅ በመነሳት መታጀብ አለበት ብለው የሚያምኑት ጃፓኖች በመውደቅ ሂደት ውስጥ የተሰባበሩ ሽርፍራፊዎች በክብር ጊዜ ወስዶ በወርቅ መጠገን ያስፈልጋል ይላሉ:: በዚህ የኪንትሱጊ ክህሎት የተካነ አንድ ጃፓናዊ "በወርቅ የተጠገነ እቃ በሌላ ማጣበቂያ ከተጠገኑ እቃዎች የበለጠ ውበት ብቻ ሳይሆን እድሜም አላቸው" ሲል ይገልጻል:: ጃፓኖች ይህንን ገለጻ አንድ ሰው ወድቆ እንዲቀር ከመተው ይልቅ በውብ መልኩ እንዲነሳ ብናበረታታው በድጋሚ አይወድቅም🤗ቢወድቅ እንኳ አይሰበርም ከሚል አገላለፅ ጋር ያስተሳስሩታል:: ይህ እቃን በወርቅ መጠገን ባህል በጃፓን መች እንደተጀመረ በግልፅ ባይታወቅም ጃፓናውያን ግን ለብዙ ዘመናት ተጠቅመውበታል:: ኪንትሱጊ ከሌላኛው የጃፓናውያን መታወቅያ ከሆነው "ዋቢ-ሳቢ" ፍልስፍና ጋር ይቀራረባል -ጎደሎነትን እና ሰባራነትን ተንከባክቦ ወደ ምሉእነት እና ከቀድሞው ወደ ተሻለ እይታ መመለስ:: መውደቅ ሰዋዊ ነው አይደለምና በዚህ ዘመን ይቅርና የሰው ልጅ በዚያ በውብ ምድረ ገነት በሚኖርበት ጊዜ ከውድቀት እና ጉድለት አልነጻም:: ዋናው ነገር መውደቁ ሳይሆን መነሳት ነው!! ለዚህም ደግሞ በወርቅ የሚጠግኑን እና ከውድቀታችን በፊት ከነበርንበት ማንነት ላይ የሚመልሱን ሰዎች በዙርያችን ሊኖሩን ይገባል:: ቆመህ ሳለህ አካባቢህን በጥሩ ሰዎች እና ራስህን ደግሞ በመልካም ስራ ከከበብክ ስትወድቅ በወርቅ ጠግኖ የሚያነሳህ አታጣምና በጉብዝናህ ወቅት ለሰዎች መልካም ሁን🤗🙌🏼 ስትወድቅ የሚያነሳህ ሰው አጠገብህ አለህ? ስንት ወርቅ ትፈጃለህ??🤔 https://t.me/M15Ubu
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
~ 'May We Stand Together'~ ~~~~ May all women stand together. May we soften our hearts to one another, and open our minds to truly see each other. May we recognize the strength in every woman, the strength in her voice, in her silence, in her story, in her becoming. May we honor our differences, knowing that our diversity is our power. In a world that may try to divide us, may we return, again and again, to unity. To compassion. To encouragement. To grace. May we be safe places for each other. May we be soft landings, loud cheerleaders, and steady hands in times of uncertainty. Together, we rise. Together, we heal. Together, we grow. Let us stand, shoulder to shoulder, heart to heart, and create a space where all women are seen, heard, held, and celebrated. And as we stand together, may we light the way for those yet to come. ~ ~by Spirit of a Hippie~ ~ Art by Mikenzi Mitchell ~~ https://t.me/M15Ubu
видео или голосовое, без подписи
የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል ? ➡️ በወረቀት ፈተናቸውን የሚወስዱ ተፈታኞች ፦ ሰኔ 23 ፣ ሰኔ 24 እና ሰኔ 25/2017 ዓ/ም ➡️ በበየነ መረብ (ኦንላይን) /ፈተናቸውን የሚወስዱ የ1ኛ ዙር ተፈታኞች ፦ ሰኔ 23 ፣ ሰኔ 24 እና ሰኔ 25/2017 ዓ/ም ➡️ በበየነ መረብ (ኦንላይን) /ፈተናቸውን የሚወስዱ የ2ኛ ዙር ተፈታኞች ፦ ሰኔ 26 ፣ ሰኔ 27 እና ሰኔ 30/2017 ዓ/ም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል ? ➡️ በወረቀት ፈተናቸውን የሚወስዱ ተፈታኞች ፦ ሐምሌ 1 ፣ ሐምሌ 2 እና ሐምሌ 3/2017 ዓ/ም ➡️ በበየነ መረብ (ኦንላይን) /ፈተናቸውን የሚወስዱ የ1ኛ ዙር ተፈታኞች ፦ ሐምሌ 1 ፣ ሐምሌ 2 እና ሐምሌ 3/2017 ዓ/ም ➡️ በበየነ መረብ (ኦንላይን) /ፈተናቸውን የሚወስዱ የ2ኛ ዙር ተፈታኞች ፦ ሐምሌ 4 ፣ ሐምሌ 7 እና ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም #Ethiopia #NationalExam #Grade12 #TikvahEthiopiaFamily TIKVAH-ETH
አንድ ጠበቃ የውሃ ጉድጓዱን ለመምህር ሸጠለት። ከሁለት ቀን በኋላ ጠበቃው ወደ መምህሩ መጥቶ እንዲህ አለው፡ "ጌታዬ፣ ጉድጓዱን ሸጥኩልህ እንጂ በውስጡ ያለውን ውሃ አልሸጥኩልህም! ውሃውን መጠቀም ከፈለግክ ተጨማሪ መክፈል አለብህ።" መምህሩ ፈገግ አለና እንዲህ ሲል መለሰ፡ "አዎ፣ እኔም ወደ አንተ ልመጣ ነበር። ልልህ የነበረው ውሃህን ከእኔ ጉድጓድ ውስጥ እንድታወጣ ነው፣ አለበለዚያ ከነገ ጀምሮ ኪራይ መክፈል ትጀምራለህ።" ይህን ሲሰማ ጠበቃው ተደናግጦ "ኦ! ዝም ብዬ እየቀለድኩ ነበር!" አለዉ። መምህሩ እየሳቀ "እንደ አንተ ያሉ ሰዎች እኮ ከእኛ ዘንድ ተምረው ነው ጠበቃ የሚሆኑት!" አለው። ይባላል።😜 A lawyer sold his well to a teacher. Two days later, the lawyer came to the teacher and said, "Sir, I sold you the well, but it's not with the water inside! If you want to use the water, you will have to pay extra." The teacher smiled and replied, "Yes, I was about to come to you. I was going to say that you should take your water from my well, or else you will have to start paying rent from tomorrow." Hearing this, the lawyer got nervous and said, "Oh, I was just joking!" The teacher laughed and said, "This is how people like you become lawyers after studying with us." Salute to teachers! © DeRemedist
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ከጎራው ዘልቄ እስኪ ልነጋገር ካለሰው ቢወዱት ምን ያደርጋል አገር? የኔ ውብ ከተማ ሕንፃ መች ሆነና የድንጋይ ክምር የኔ ውብ ከተማ መንገድ መች ሆነና የድንጋይ አጥር የኔ ውብ ከተማ የኔ ውብ አገር የሰው ልጅ ልብ ነው የሌለው ዳርቻ የሌለው ድንበር፡፡ ሕንፃው ምን ቢረዝም ምን ቢፀዳ ቤቱ መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ ሰው ሰው ካልሸተተ ምንድነው ውበቱ? የሰውን ልብ ነው፡፡ ምን ቢነድ ከተማው ተንቦግቡጎ ቢጦፍ ቢሞላ መንገዱ በሺ ብርሃን ኩሬ በሺ ብርሃን ጎርፍ ምን ያደርጋል? ምን ያሳያል? ካለሰው ልብ ብርሃን ያ ዘላለማዊ ነበልባል ያ ተስፋ ሻማ ጨለማ ነው ሁሉም ጨለማ፡፡ በዓሉ ግርማ ‹‹ኦሮማይ›› https://t.me/millionsankara
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ። የ2017 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ ተደርጓል። የመቁረጫ ነጥቡ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል። @tikvahethiopia
видео или голосовое, без подписи
#MoE በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል። በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል። በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል። Via @tikvahuniversity