tgindex
ሚራህ ✍️✍️✍️

ሚራህ ✍️✍️✍️

Статистика

እዚህ ቤት ረቡል አለሚን በብዛት ይወሳል እናም ጠቃሚ ሃሳቦች ግቡ ተሳተፉ 🤗 @Mirahtypingbot

Последний пост
5 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
412
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
226
20 постов
Вовлечённость
54,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
42
1/48двое суток
48
1/72трое суток
51

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 5 авг.32из sebrni_5822yarab

    https://t.me/+HT1vT3k9cfA5ZmRk

  • 26 июл.64из ahmedadem

    без подписи

  • َكَفَىٰ بِاللَّهِ وَكِيلً And Allah is sufficient as a Trustee🙌 Surah An-Nisa (4:132)

  • አንዳንድ ጊዜ ያሰፈልጉናል የምንላቸው ሰዎች፤ከአላህ ውጪ ማንም እንደማያስፈልገን ያስተምሩናል።

  • 16 мар.2291из bin_Husseynfurii

    ሃገራት ፆም የጀመሩበት ሲለያይ ለይለቱል ቀድር እንዴት ነው የምትሆነው? ~ ለይለቱል ቀድር የምትገኘው:- 1. ከአመቱ ወራት ውስጥ በረመዷን ነው። 2. ከረመዷንም በመጨረሻዎቹ አስሮቹ ውስጥ። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ تَحرَّوا ليلةَ القَدْر في العَشْر الأواخِر من رمضانَ "ለይለተል ቀድርን በረመዳን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ውስጥ ፈልጓት።" [አልቡኻሪይ ፡ 2020] [ሙስሊም፡ 1169] 3. ከአስሮቹ ይበልጥ ተጠባቂዎች ዊትሮች (21፣ 23፣ 25፣ 27፣ 29) ናቸው። ይህን አስመልክተው ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ تَحرَّوا لَيلةَ القَدْرِ في الوَتْر من العَشرِ الأواخِرِ من رمضانَ “ለይለተል ቀድርን ከረመዷን በመጨረሻዎቹ አስሩ (ሌሊቶች) በዊትሮቹ ፈልጓት።” [አልቡኻሪይ፡ 2017] 4. ከነዚህ ውስጥ ይበልጥ ተገማቿ 27ኛዋ ሌሊት ነች። [ሙስሊም፡ 762] ይሄ ማለት ግን ሌሎቹ ከዚህ ውጭ ናቸው ማለት አይደለም። እንዲያውም ሁሌ አንድ ቁጥር ላይ የተተከለች አይደለችም። 5. በዊትር ቁጥሮች ላይ ብቻ የተገደበችም አይደለችም። ማለትም በሸፍዕ ለሊቶችም (22፣ 24፣ 26፣ 28፣ 30) ልትሆን ትችላለች። ምክንያቱም ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ الْتمِسوها في العَشرِ الأواخِرِ “በመጨረሻዎቹ አስሮች ውስጥ ፈልጓት።" [ሙስሊም፡ 1165] الْتَمِسوها في السَّبع الأواخِرِ “በመጨረሻዎቹ ሰባቶች ውስጥ ፈልጓት።" [ሙስሊም፡ 1165] ተቀራራቢ ይዘት ያላቸው ሌሎችም ሐዲሦች አሉ። ይሄ ማለት ረመዷን 29 ቀናት ሆኖ ሲጠናቀቅ የመጨረሻዎቹ አስር ወይም የመጨረሻዎቹ ሰባት ሌሊቶች ዊትር ቁጥሮችን ብቻ ሳይሆን ሸፍዕ ላይም ያርፋሉ። ይሄ ማለት ለይለተል ቀድር በዊትር ቁጥሮች ላይ ብቻ የተገደበች አይደለችም ማለት ነው። ነገር ግን በአንድ አመት ውስጥ ሁለት ጊዜ አትከሰትም ይላሉ ዓሊሞች። ባይሆን ሃገራት የፆም አነሳሳቸው ሲለያይ ይህቺ ሌሊት በቁጥር አንድ ከመሆኗ ጋር ለከፊሎቹ ዊትር ላይ ለከፊሎቹ ደግሞ ሸፍዕ ላይ ትሆናለች ማለት ነው። ለምሳሌ ለከፊሎቹ 27 ላይ ከሆነች፣ ለከፊሎቹ ደግሞ ወይ 26 ወይ 28 ላይ ትሆናለች ማለት ነው። ወላሁ አዕለም። (ኢብኑ ሙነወር፣ ረመዷን 28/1447) = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • 15 мар.157из Sle_qelbachn1

    ⚠️ዛሬ ማታ... ⏰ከረመዳን ሌሊቶች ሁሉ 'ለይለተል ቀድር' ትሆናለች ተብላ በጉጉት የምትጠበቀውና ትልቁን ግምት የምትወስደው 27ኛዋ ሌሊት ላይ ደርሰናል። ወንድም እህቶቼ… ዛሬ ማታ መተኛት በፍጹም አይታሰብም! አቅም ለማሰባሰብና ማረፍ ለምትፈልጉ አሁኑኑ ትንሽ አረፍ በሉ እንጂ፣ ሌሊቱን በሙሉ ንቁ ሆነን ልንጠብቀው ይገባል። ይህችን ታላቅ ሌሊት በከንቱ እንዳናባክናት፤ በሶላት እንቁም፣ ቁርኣንን እናንብብ፣ አንደበታችን በዚክር ይርጠብ። የሺህ ወር በረካን ላለማጣት አሁኑኑ ራሳችንን እናዘጋጅ! t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

  • без подписи

  • без подписи

  • ገና ለገና እድሜ ሄደ ብዬ ፣ ገና ለገና ሴት ልጅ ነኝ ግዜ አይራራልኝም ብዬ ፤ ገና ለገና ቤተሰቦቼን ፍላጎት ለማሟላት ፤ ገና ለገና ቆማ ቀረች ላለመባል ፣ ገና ለገና ባል አለኝ ለማለት ፣ ገና ለገና ባገባው አይቸግረኝም ብዬ ፦ ልቤ ያላረፈበትን ሰው፣ብዙ የማልወደውን ሰው ፣ ሳላገኘው ስቀር ናፍቆት የማይወዘውዘኝን ሰው.. መውደዱ ያልተጋባብኝን ሰው ሲጠፋ ቅር ቅር የማይለኝን ሰው ለምን አገባለሁ ??? ዘገየሁ ብሎ በድፍረት መወሰን ለደስታ አልባ ቀናት ለዱካካም ቀኖች ይዳርጋል !! አልፈራም የኔ ቀን ይመጣል !!! © Adhanom Mitiku

  • ‎(أَسْتَغْفِرُ اللهَ الْعَظِيمَ) "ታላቅ የሆነውን አላህን ምሕረት እለምነዋለሁ"

  • "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! እንደዚነያ ገንዘቡን ለሰዎች ማሳየት ሲል እንደሚሰጠውና በአላህና በመጨረሻውም ቀን እንደማያምነው ሰው ምጽዋቶቻችሁን በመመጻደቅና በማስከፋት አታበላሹ፡፡ ምሳሌውም በላዩ ዐፈር እንዳለበት ለንጣ ድንጋይ ኃይለኛም ዝናብ እንዳገኘውና ምልጥ አድርጎ እንደተወው ብጤ ነው፡፡ ከሠሩት ነገር በምንም ላይ (ሊጠቀሙ) አይችሉም፡፡" በቀራ 264🙌

  • Never going to be the strong woman again. I want to be the happy woman. The soft woman. The kind of woman who doesn’t always have to carry the weight of the world on her shoulders. I want to laugh without holding back, to smile without forcing it, and to feel light again. I don’t want to always be the one who hides her pain just to look tough. I want to feel safe enough to cry when I need to, and to ask for help when I can’t do it alone. Being strong all the time is exhausting, and I don’t want to keep proving myself anymore. I want to be free from always needing to show how strong I am. I don’t want strength to be the only thing people see in me. I want to live with peace in my heart. I want to enjoy the little things again. I just want to be me. Not trying to be unbreakable, not hiding anymore, but free to live and to finally be the woman I couldn’t be when I was busy trying to stay strong..

  • አስተግፊሩሏህ * ከቸልተኝነቴ፣ *ከጉድለቴ ሁሌ፣ * ከአላዋቂነቴ፣ * ዱዓዬን ተቀባይነት ከሚያሳጣ ነገር ሁሉ፣ * አንተ ጌታዬ ከማትወደው ድርጊት ሁሉ፣ * ሲሳዬን ከሚያግድብኝ ነገር ሁሉ። አስተግፊሩሏህ !!!

  • 🕌 "ከሰላት ሶፍ አትውጣ" ከሰላት ሶፍ (ረድፍ) ስትቆም፣ ለዘመናት የተዘረጋ መስመርን ተቀላቅለሃል፤ ይህ ሶፍ ኢማሙ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)፣ ከኋላቸው የቀደምት ባልደረቦቻቸው ትውልድ፣ ከዚያም በበጎ መንገድ የተከተሏቸው፣ እስከ አንተ የደረሰ፣ ከአንተም በኋላ እስከ የውመል ቂያማ ቀን የሚቀጥል ነው። ስለዚህ፣ ማንነትህን እወቅ፤ የዚህ የተባረከ ሰልፍ እንግዳ እንዳልሆንክ ተረዳ። ጉድለቶችህ ወይም ኃጢአት ሊያሳፍሩህ እና ከመንገዱ ሊገፉህ የሚገባ ነገር አይደሉም። በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ጀርባ ሶፍ ውስጥ በቆሙት ላይም ተመሳሳይ ነገሮች ደርሰዋል። ከእነሱ መካከል ለመጨረሻው ሰላምታ ከዓለማዊ ፍላጎት የተነሳ ለመውጣት የቸኮሉ ነበሩ፣ ውዱእ በማጉደል በነቢዩ እንዲያሟሉት የታዘዙ ነበሩ፣ እንዲሁም በከባድ ኃጢአቶች የተፈተኑ ነበሩ — እነርሱም የታዘዘባቸውን ቅጣት በመቀበል ወይም በንስሐ ሙሉ በሙሉ በመታበስ የነጹ ናቸው። ሆኖም፣ ከእነርሱ መካከል አንዳቸውም ከሶፉ አልተባረሩም፣ ወይም ደግሞ፡- "በደጋጎች መካከል ለመቆም ብቁ አይደለህም" አልተባሉም። ከሰውም ሆነ ከጅን የሆኑ ሸይጣኖች (ሰይጣኖች) አንተን ወደ አንዱ ጥፋት ለመጎተት ይፈልጋሉ፡- ወይ በኃጢአቱ ላይ መጽናት፣ ወይም ደግሞ ተስፋ በመቁረጥና በማፈር መላውን መንገድ መተው — በዚህም ሰይጣኖች አንተን ነጥቀው ወደ የራሳቸው ደረጃ መጎተት ይችላሉ። ሁለቱም ከሶፉ የመውጣት ዓይነቶች ናቸው፣ ሁለቱም አላህ ለባሮቹ የንስሐን በር የከፈተበትን ምሕረትና ስፋት መተው ናቸው። ስለዚህ፣ በቦታህ ጸንተህ ቁም፣ በተሰበረ ልብ ወደ ጌታህ ተመለስ፣ ልታስተካክለው የምትችለውን ለማስተካከል ትጋ፣ የማትችለውንም ምህረት ጠይቅ። ይህ መንገድ የመላእክት ሳይሆን የሰው ልጆች መንገድ ነውና። በሶፉ ውስጥ የሚቆይ ሁሉ፣ የሚርቀው (የሚወጣው) የማያገኘውን በረከትና መመሪያ ከእርሱ ያገኛል።

  • *لا تخرج من الصف* إذا وقفتَ في صفِّ الصلاة، فقد انتظمتَ في صفٍّ ممتدٍّ عبر القرون؛ صفٍّ إمامه محمدٌ ﷺ، وخلفه الرعيلُ الأول من أصحابه، ثم مَن تبعهم بإحسان، حتى انتهى الدورُ إليك، وسيمتد بعدك إلى قيام الساعة. فاعرف قدرك، واعلم أنك لست غريبًا عن هذا الركب المبارك. وليس في تقصيرك أو ذنبك ما يوجب خجلاً يقطعك عن الطريق؛ فقد وقع مثلُ ذلك ممن كانوا في الصفوف خلف النبي ﷺ. فيهم من استعجل بعد السلام لحاجات دنياه، ومن قصّر في وضوئه فأمره النبي بإتمامه، وفيهم من ابتُلي ببعض الكبائر، فطهّرته الحدود أو محته التوبة. وما طُرد أحدٌ منهم من الصف، ولا قيل له: لستَ أهلاً للمقام بين الصالحين. فشياطين الإنس والجن إنما يريدون أن تقع في إحدى مهلكتين: إما الإصرار على الذنب، وإما ترك الطريق كله يأسًا وخجلاً؛ ليتلقفوك، ويجبذونك إلى صفوفهم. وكلاهما خروجٌ من الصف، وخروجٌ من رحمةٍ وسَعَةٍ فتح الله بها باب التوبة على عباده. فاثبت مكانك، وأقبل على ربك بقلب منكسر، واجتهد في إصلاح ما تستطيع، واستغفر مما لا تستطيع. فإن الطريق طريقُ البشر، لا طريق الملائكة، ومن بقي في الصف ناله من بركته وهدايته ما لم ينله من انسحب.

  • 24 нояб.2753из Sumeya_terbiya

    "ልጆቻችሁ የላቀ ውጤት እንዲያስመዘግቡና እውቀትና ስነ-ምግባር እንዲላበሱ የሱመያ ተርቢያ እና ቲቶሪያል ሴንተርን ይምረጡ! በቁርኣን፣ ተርቢያ፣ የትምህርት ጥናትና የቋንቋ ትምህርቶች አማካኝነት ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እናደርጋለን።" 📍 በኦንላይን እና የቤት ለቤት አገልግሎት አዘጋጅተን እንጠብቆታለን 📞 ያግኙን ለመመዝገብ እና መረጃ ለማግኘት፦ 090 325 1150

  • “ዲን ሁሉ ነገሩ ስነምግባር ነው። በስነምግባር የበለጠህ በዲንም በልጦሃል።” "ኢብኑል ቀዪም"

  • “አብዛኛው ሰዎች ለእናንተ ታማኝ አይደሉም፤ ይልቅ በእናንተ ላይ ባላቸው ፍላጎት ውስጥ ታማኝ ናቸው። ታድያ ፍላጎታቸው ሲቀየር ለእናንተ ያላቸው ታማኝነት አብሮ ይቀየራል!።”              ―ካህሊል ጅብራን

  • የአላህ መልዕክተኛ አንድ ወቅት በግ/ፍየል አርደው አኢሻ ቤት እንደተቀመጠ የተሸገሩ ሰወች ሲመጡ አኢሻ ሰጥታቸው አንድ ታፋ ብቻ ነበር ያለው፣ ያኔ ውዱ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም "አኢሻ ሆይ የሚበላ ስጋ አለ" ብለው ሲጠይቋት፣ አኢሻል እንድህ አለቺ " አንድ ታፋ ብቻ አለ፣ ሌላው የለም አለቻቸው" ያኔ ውዱ ነብያችን እንድህ አሏት " አኢሻ ሆይ ሁሉም አለ የለለው አንዱ ታፋ ብቻ ነው" ብለው መለሱላት። #sadaqa

  • ጀነትን የምናፍቃት አንተን እስካይ ነበር ጌትዬዋ ...አሁን የሱም ናፍቆት በርትቶብኛል የመገናኛ ቦታችን ታደርገው ዘንድ ዱዐዬ 🤲ነው ያ ረብ 🥺...እስከዛው ግን ከዱዐዬ ከህልሜ ከልቤ አኑርልኝ አላሁመ አሚን #abate😇