tgindex
መንዙማ

አዳዲስ እና የድሮ መንዙማወች የሀድራ ላይ መንዙማ ሀዲስ ቂሳ ነሺዳዎች ጢያቄና መልስ ወቅታዊ… አሰተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞች በዚሁ channel

Последний пост
27 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
833
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 557
21 постов
Вовлечённость
186,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
236
1/48двое суток
270
1/72трое суток
291

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://youtu.be/F9NGdQ0JsI8?si=T5WM2K2jEcQB-mGr

  • https://youtu.be/F9NGdQ0JsI8?si=T5WM2K2jEcQB-mGr

  • видео или голосовое, без подписи

  • 27 мая1 033

    @mnzuma1 @mnzuma1 @mnzuma1

  • 17 мая1 42462

    ከነገ ሰኞ ጀምሮ ዘጠኙን ቀናት እንፁም። የ1 ቀኑ ፆም በአመት ፆም ይታሰባል። 9ቀኑ የ9 አመት ፆም አጅር አለው። ያልቻለ ሰኞ ኸሚስና ቀጣይ ሰኞና ማክሰኞ (ዐረፋ ፆምን) 4ቀኑን ይፁም። @mnzuma1 @mnzuma1 @mnzuma1

  • 8 мая1 61551

    ጁምዓ ➩ሱረቱል ካህፍ እንቅራ ➩ ሶለዋት በነብያችን ሙሀመድ እናውርድ ➩ ዚክሮችንና መልካም ስራዎችን እናብዛ ➣ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم. من قرأ سورة الكهف في يوم الجمعة أضاءله من النور مابين الجمعتين (صحيح الجامع ـ .٦٤٧) ➣የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።» ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዳሉት‘ ‹‹በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ። የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉም ተናግረዋል፡- ‹‹ስስታም ማለት ከእርሱ ዘንድ እኔ እየተወሳሁ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነው፡፡››’ የተጨነቀ ሚፈረጅበት የታመመ ሚድንበት ያጣ ሚያገኝበት የጎደለ ሚሞላበት ጁምአ አሏህ ያርግልን። @mnzuma1 @mnzuma1 @mnzuma1

  • 24 мар.2 015157

    👉#4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው ① ሚስትህን ② ልጆችህን ③ ቤተሰብህንና ④ ጓደኞችህን 👉 4 #ነገሮችን ቀንስ ① እንቅልፍን ② ምግብን ③ መሰላቸትንና ④ ንግግርን 👉#4ቱ ላይ አትጨክንባቸው ① የቲም ② ሚስኪን ③ ደካማና ④ ህመምተኛ ላይ 👉4 #ሰዎችን ቅረባቸው ① አላህን ፈሪ ② ቃሉን ጠባቂ ③ አዛኝና ④ ታማኝን 👉4 #ሰዎችን ራቃቸው ① ጃሂልን ② ተከራካሪን ③ ቂልንና ④ ጉረኛን 👉4 #ሰዎችን ጓደኛ አታድርጋቸው ① ውሸታም ② ሌባን ③ ምቀኛንና ④ ራስወዳድን 👉4 #ነገሮችን አትቁረጣቸው ① ሰላት ② ቁርአን ③ ዚክርንና ④ ዝምድናን 👉#በ4ቱ ተዋብባቸው ① በትእግስት ② በቻይነት ③ በእውቀትና ④ በቅንነት 👉ከ4 #ነገሮች በአላህ ተጠበቅ ① ከትካዜ ② ከሀዘን ③ ከድብርትና ④ ከስስት 👉#ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ? ®= የሌሊት ሶላት አደራ፡፡ 👉#ጤና ትፈልጋለህ? ®= ፆምን አጥብቀህ ያዝ፡፡ 👉#ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ? ®= እሥቲግፋርን አብዛ፡፡ 👉#ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ? ®= ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ፡፡ 👉#የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ? ®= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ፡፡ 👉#በረካ ትፈልጋለህ? ®= በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት ማውረድን አብዛ፡፡ 👉#ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? ®= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ፡፡ @mnzuma1 @mnzuma1 @mnzuma1

  • 19 мар.1 7242

    🌙 ስንብት እና ተክቢራ! አላሁ አክበር! አላሁ አክበር! ላ ኢላሃ ኢለላህ... 30 የረመዳን ቀናትን ጾመን፣ አልቅሰን፣ ዱዓ አድርገን እነሆ አጠናቀቅን። ልባችን በረመዳን መሄድ ቢያዝንም፣ አላህ ባዘጋጀልን የኢድ በዓል ደግሞ እንደሰታለን! ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ እስከ ኢድ ሶላት ድረስ "ተክቢራ" ማድረጋችንን (አላህን ማላቅ) አናቋርጥ። ጌታችን ሆይ! ጾማችንን፣ ሶላታችንን እና ዱዓችንን ተቀበለን! 🎉 ዒድ ሙባረክ! | Eid Mubarak! 🌙✨ @mnzuma1 @mnzuma1 @mnzuma1

  • 18 мар.1 94926

    🚨 ሰበር መረጃ 👉 የዒድ አል-ፊጥር በዓል #አርብ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ #አርብ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከወዲሁ እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ለማለት እንወዳለን ። ኢድ ሙባረክ 🫶❤ @mnzuma1 @mnzuma1 @mnzuma1

  • 15 мар.1 7591

    📌 27 ኛዋ ሌሊት/ የዛሬዋ ሌሊት __ ብዙኃኑ የኢስላም ሊቃውንት ዘንድ የዛሬዋ ሌሊት ከሌሎች ሌሊቶች የበለጠ ለይለተል ቀድር የሚከጀልባት ሌሊት ናት። ይላሉ ኢብኑ ሐጀር አል ዐስቀላኒይ (ረ.ዐ) ይህን ከሚጠቁሙ ሐዲሳዊ አስረጂዎች ውስጥ የተወሰኑትን እንመልከት: –። ① ከኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ አንሁ) እንደተላለፈው፤ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፡ "ከ’ናንተ ውስጥ ለይለተል ቀድርን ለማግኘት የሚጠባበቅ ሰው፣ በሃያ ሰባተኛው ሌሊት ይፈልጋት።" ኢማም አሕመድ ዘግበውታል ② ከኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ አንሁ) እንደተላለፈው፣  አንድ ሰው ወደ ነቢዩ ﷺ መጥቶ፡ "እኔ እድሜዬ ገፍቷል፣ ህመም አለብኝ ፣ መቆምም አልችልም፣ እንደው ምናልባት አላህ ለይለተል ቀድርን እንዲገጥመኝ፣ በአንዲት ሌሊት እዘዙኝ ” አላቸው። የአላህ መልእክተኛም ﷺ "በሃያ ሰባተኛውን ሌሊት ፈልጋት" ብለው መለሱለት። ኢማም አህመድ ዘግበውታል የዚህችን የዛሬዋን ሌሊት የበለጠ ታሳቢ የሚያደርጉ ሌሎችም ማስረጃዎች ስላሉ፣ ወገባችንን ጠበቅ አድርገን የዛሬዋ ፀሐይ ከጠለቀችበት ሰዓት አንስቶ በዒባዳዎች ልንበራታ ይገባል ። እንደው ከቻልን በዛሬዋ ሌሊት እነዚህን መልካም ስራዎች እንተግብር:– 💎አንድም ፆመኛ ቢሆን ማስፈጠር 💎ለዒሻ ሰላት ወደ መስጂድ ስንመጣ አነሰ በዛ ሳንል ምፅዋት መስጠት 💎በዛው 3 ጊዜ ሱረቱል ኢኽላስን(قل هو الله أحد ) ማንበብ 💎የበደልናቸውን ሰዎች ሐቅ መመለስና ዐፉታ መጠየቅ 💎የዒሻን የተራዊሕንና የፈጅርን ሰላት በጀመዓ መስገድ። 💎በቻልነው ልክ ይህንን ዱዓእ እናብዛ “ አላሁመ ኢነ፟ከ ዐፉው፟ን፣ ቱሒቡ፟ል–ዐፍወ፣ ፈዕፉ ዐኒ፟ ˝ ___ አላህ ለይለተል ቀድርን አግኝተው፣ ይቅርታውን ካገኙት ባሮቹ ያድርገን። @mnzuma1 @mnzuma1 @mnzuma1

  • 9 мар.1 76542

    🌙 የአሽረል አዋኺር የዕድል ወርቃማ ተግባራት 🌙 የረመዳን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት የዘመናት ሁሉ ምርጥ ሌሊት የሆነችው "ለይለቱል ቀድር" የምትገኝባቸው ናቸው። በዚህ ወቅት ብዙ ጊዜ የማይወስዱ፣ ነገር ግን ምንዳቸው እጅግ የገዘፈ 3 ተግባራትን በየቀኑ እናዘውተር። 1. የየዕለት ሰደቃ (የገንዘብ አቅም መፈተሻ ሳይሆን የልብ መለኪያ) በየቀኑ ከኢሻዕ በኋላ አቅምዎ የፈቀደውን (ትንሽም ብትሆን) ሰደቃ ይስጡ። ለምን? በለይለቱል ቀድር ሌሊት የሚሰጡት ሰደቃ ለ84 ዓመታት በየቀኑ እንደሰጡ ይቆጠርልዎታልና። 2. የለይል ሶላት (የወርቃማው ሌሊት ስጦታ) በየለሊቱ ቢያንስ ሁለት ረከዓ ሶላት ይስገዱ። ለምን? በለይለቱል ቀድር ሌሊት የተሰገደ ሁለት ረከዓ ለ84 ዓመታት ሌሊቱን ሙሉ እንደቆሙ ያህል ታላቅ ምንዳ አለው። 3. የቁርአን ምንዳ (ሱረቱል ኢኽላስ) በየቀኑ 3 ጊዜ ሱረቱል ኢኽላስን ይቅሩ። ለምን? ሱረቱል ኢኽላስን 3 ጊዜ መቅራት ሙሉ ቁርአንን እንደመቅራት ይቆጠራል። በለይለቱል ቀድር ይህን ሲያደርጉ ለ84 ዓመት ሙሉ ቁርአንን እንዳከተሙ ይጻፍልዎታል። "አንድ ሰው መልካም ነገርን ቢያመላክት እንደ ሰሪው ምንዳ አለው" (ቡኻሪ) ይህንን መልእክት ለወዳጅ ዘመድዎ በማካፈል የዚህ ታላቅ ምንዳ ተካፋይ እንዲሆኑ ያድርጉ። አላህ የሁላችንንም የለሊቱን ስራ ይቀበለን! @mnzuma1 @mnzuma1 @mnzuma1

  • 23 февр.2 26551

    የቀብር ሰዎች ተመኙ ቢባሉ ከረመዳን አንድን ቀን ይመኙ ነበር !! ኢብኑ ጀውዚይ(ረዲየላሁ ዓንሁ) @mnzuma1 @mnzuma1 @mnzuma1

  • የሰማይና የምድር ምሥክርነት፦ የረመዷን ናፍቆት! وَرَوَى ابنُ عَسَاكِرَ عَن أَنَسِ بنِ مَالِكٍ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: “لَو أَذِنَ اللهُ للسَّمَاوَاتِ وَالأَرضِ أَن تَتَكَلَّمَا لَبَشَّرَتَا مَن صَامَ رَمَضَانَ بِالجَنَّةِ“. “ኢብኑ ዓሳኪር ከአነስ ቢን ማሊክ እንደዘገቡት ትልቁ ሰው ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ‘አላህ ለሰማያትና ለምድር የመናገርን ፈቃድ ቢሰጣቸው ኖሮ፤ ረመዷንን የጾመ ሰውን በጀነት ባበሠሩት በነበር።’” ​ ረመዷን፡ ከዘመናት በላይ የሆነው ጥሪ! ​ ይህ ወር ዝም ብሎ የቀናት መፈራረቅ ወይም የርሃብና የጥም ልምምድ አይደለም። ይህ ወር የጽንፈ ዓለም ምሥጢር የሚገለጥበት፣ ፍጥረተ ዓለሙ ሁሉ ለጾመኛው ክብር የሚሰግድበት፣ የህይወት ዘመን ታላቁ አጋጣሚ ነው። ለዚህ ታላቅ ጸጋ፣ ለሰማያትና ለምድር ናፍቆት ለሆነው የረመዷን ወር እንኳን አደረሳችሁ! ​ ይህ ወር በቤታችሁ ውስጥ የበረከት ብርሃን፣ በልባችሁ ውስጥ የሰላም ምንጭ፣ በነፍሳችሁ ውስጥ ደግሞ የጀነት መዓዛ የሚነፍስበት ይሁንላችሁ። ረመዷን የጾም ብቻ ሳይሆን የጥግበት፣ የቁርዓን ብቻ ሳይሆን የጥልቅ እውቀት፣ የዱዓ ብቻ ሳይሆን የመለኮታዊ ምላሽ ማግኛ ወር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። ​ በዚህ ታላቅ ወር፦ ጾማችን በጌታችን ዘንድ ተቀባይነትን አግኝቶ፣ ያ የሰማያትና የምድር ድምጽ በጀነት የምስራች የሚያጅበን ብሩህ ተጓዦች ያድርገን!!! @mnzuma1 @mnzuma1 @mnzuma1

  • መንዙማ pinned «《ነወይቱ ሰውመ ገዲን አን አዳኢ ፈርዲ ሸህሪ ረመዷን ሀዚሂ ሰነቲ ኢማነን ወሕቲሳበን ሊላሂ ተዐላ።》 @mnzuma1 @mnzuma1 @mnzuma1»

  • 《ነወይቱ ሰውመ ገዲን አን አዳኢ ፈርዲ ሸህሪ ረመዷን ሀዚሂ ሰነቲ ኢማነን ወሕቲሳበን ሊላሂ ተዐላ።》 @mnzuma1 @mnzuma1 @mnzuma1

  • 🚨🌙  1447 ተኛው የታላቁ የረመዳን ፆም በሳውዲ አረቢያ ጨረቃ መታየቷን ተከተሎ የታላቁ የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል። ረመዳን ሙባረክ ❤🌙 @mnzuma1 @mnzuma1 @mnzuma1

  • 2 февр.2 01742

    ✨ሻዕባን 15 ✨ የሻዕባን አጋማሽ ለሊት ዛሬ ጀምበር ስትጠልቅ ይጀምራል   አስታውሱ በሸዕባን አጋማሽ ለሊት ሰዎች ልባቸውን በወንድሞቻቸው ላይ በጥላቻ በመሙላታቸው እና እነሱን ለመውጋት እና ለመተው ሰበብ እና ማመካኛ ለማድረግ ሲሉ ልቦናቸውን በመሙላት እና ጥፋቶችን ለመያዝ ዋና ትኩረታቸውን ያደረጉ ሠዎች ለእነርሱ ምህረት እና እዝነት ሀራም ይሆንብቸዋል። ልባችን በጥላቻ፣ በክፋት እና በንዴት ሞልተን እንዴት የአሏህን ምህረት እና ይቅርታ እንከጅላለን? ዛሬ አሏህ ምህረት የሚያረግበት ለሊት ነው ከአሏህ የሚሠጠንን ሽልማት እንዳንነፈግ እኛም ለሠዎች አፉው ማለት ይገባናል። ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዐንሁ ❝የረመዷንን ወር እንዴት ነው ምትቀበለው?❞ተብለው ተጠይቀው እንዲህ አሉ፡- ❝ ማናችንም በሙስሊም ወንድሙ ላይ የቅንጣት ታህል ጥላቻ እያለ ረመዷንን ልንቀበል አንደፍርም❞ አሉ። ቀደምቶቹ በብዙ ሩኩዕ እና ሱጁድ ወደ አሏህ በመቅረብ ቀድመውናል ያ ብቻ ሳይሆን በልብ ንጽህና እና ሠላምም ቀድመውናል። 🤲اللهم اغفر لنا ولوالدينا وللمؤمنين والمؤمنات @mnzuma1 @mnzuma1 @mnzuma1

  • 26 янв.1 994102

    ሁለት እንግዶች ያለ ቀጠሮ ይመጣሉ..."ሪዝቅ እና ሞት"አላህ ሪዝቃችንን ሀላል ሞታችንን ያማረ ያድርግልን🤲 @mnzuma1 @mnzuma1 @mnzuma1

  • 15 янв.2 2782

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 янв.2 4022

    видео или голосовое, без подписи

መንዙማ — tgindex