tgindex
Maria Rubatto Catholic School

Maria Rubatto Catholic School

Статистика

Secondary school

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 339
+7 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 738
24 постов
Вовлечённость
204,5%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 24
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
571
1/48двое суток
654
1/72трое суток
705

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የውጤት ማላቂያ የክረምት ትምህርት አብዛኛው ተማሪ በተገቢው መንገድ እየተከታተሉ መሆኑ ይታወቃል በመሆኑም ውስን ተማሪዎች በተከታታይ እየተከታተሉ ስላልሆነና ሁሉም ተማሪ ትምህርቱን እንዲከታተል በጥብቅ እያሳሰብን በት/ት ሰዓት ተገኝተው በማይከታተሉት ላይ ለሚፈጠረው ችግር ት/ቤቱ ኃላፊነት እንደማይወስድ በጥብቅ እናሳውቃለን ት/ቤቱ

  • 5 авг.1 3112

    ለወላጆች በሙሉ የ 2019 የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን ነገ ሐሙስ 30/11 / 2018 ዓ.ም በመሆኑ ያልተመዘገቡ ልጆችዎን ነገ እንዳያስመዘግቡ በድጋሚ ማሳሰብ እንወዳለን :: ት/ቤቱ

  • 3 авг.1 8044

    ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 የ2019 ዓ.ም ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሐሙስ 30/11/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል። ወላጆች በቀሩት ሶስት ቀናት ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ በጥብቅ እናሳስባለን🙏

  • 26 июл.2 0799из mr22cs

    без подписи

  • 19 июл.2 5762из httpmrs

    መልቀቂያ መውሰድ የምትፈልጉ ወላጆች የምናስተናግደው ከሰኞ 13/11/2018 ዓ.ም እስከ ዓርብ 17/11/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን🙏

  • 17 июл.2 52917из httpmrs

    без подписи

  • 17 июл.2 20023из httpmrs

    без подписи

  • 17 июл.2 10041из httpmrs

    без подписи

  • 15 июл.2 4883

    የ 12ኛ ክፍል ሶሻል ሳይንስ ተፈታኝ(entrance )ተማሪዎች ጠዋት 1፡30 ት/ቤት እንድትገኙ።

  • 12 июл.2 79423

    ማስታወቂያ 👇👇👇 የክረምት ትምህርት ነገ ሰኞ ሀምሌ 6 እንደሚጀምር ይታወቃል። በመሆኑም ሁሉም ተማሪ በሰዓቱ እንዲገኝ እናሳውቃለን :: ከ 1-30 ደረጃ የወጣችሁ ተማሪዎች ቀድማችሁ ጠዋት እስከ 1፡30 ድረስ ት/ቤት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን::

  • 11 июл.4 98710

    ለማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርት ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ የክረምት ትምህርት ክፍያ በባንክ እንደማይከፈል አውቃችሁ በጥሬ ገንዘብ እንድትከፈሉ በትህትና እናሳውቃለን ።

  • 10 июл.2 52913из mrsKg3

    без подписи

  • 8 июл.2 92316

    ለ2019 ዓ.ም ከ 9-12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ : የ 2018 ዓ.ም የክረምት ትምህርት የሚጀምረው ሰኞ ሀምሌ 6  2018ዓ.ም  ስለሆነ ሁሉም ተማሪ በሰዓቱ በመገኘት ትምህርቱን እንዲከታተል እናሳስባለን ::            ት/ቤቱ

  • 1 июл.3 0375из httpmrs

    без подписи

  • 1 июл.2 8566из httpmrs

    без подписи

  • 30 июн.3 42416

    ለተማሪዎች በሙሉ የ2018 ዓ.ም ሰርተፍኬት የሚሰጠው እሁድ (28/10/2018 ዓ.ም ) መሆኑን እናሳውቃለን :: ት/ቤቱ

  • 29 июн.3 1886

    እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ🏆 በ2018 ዓም የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን 100% ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ አልፈዋል🏆🏆🏆

  • 28 июн.3 4363

    ለ12ኛ ክፍል Natural science ተማሪዎች በሙሉ ነገ ማለትም በ 22/10/2018 E.C orientation ስላለ  ጠዋት 2:00 ት/ ቤት እንድትገኙ አድሚሽን ካርድ መያዝ እንዳትረሱ        ት/ቤቱ

  • 28 июн.3 4837

    ለ12ኛ ክፍል Natural science ተማሪዎች በሙሉ ነገ ማለትም በ 22/10/2018 E.C orientation ስላለ  ጠዋት 2:00 ት/ ቤት እንድትገኙ አድሚሽን ካርድ መያዝ እንዳትረሱ        ት/ቤቱ

  • 23 июн.4 37310

    без подписи