tgindex
MS SCHOOL NURSURY-UKG

MS SCHOOL NURSURY-UKG

Статистика

ይህ ቻናል የኤም ኤስ ት/ቤት የአፀደ ህፃናት መረጃ መስጫ ነው።

Последний пост
7 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
438
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 215
21 постов
Вовлечённость
277,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ምዝገባ ተጀመረ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ከኤልኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል ምዝገባ ከሰኔ 29 እስከ ሐምሌ 7/2018 ይካሄዳል። ምዝገባውንም ትላንት ሰኔ 29/2018 ጀምረናል። በመሆኑም ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች ከላይ በተጠቀሱ ቀናት ውስጥ መመዝገብ ትችላላችሁ። ትምህርት ሀምሌ 8/2018 ከ2:30 ይጀምራል። ኤምኤስ ት/ቤት አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን

  • 8 июн.706из Yaredmss2011

    ውድ የት/ቤታችን ወላጆች የመጨረሻው ወር(የሰኔ ወር) የት/ቤት ክፍያ እስከ ሰኔ 10/2018 ድረስ ከፍላቹህ ማጠናቀቅ አለባቹህ። ማሳሰቢያ 1.የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እስከ ሰኔ 5/2018 ድረስ ከፍላቹህ ማጠናቀቅ አለባቹ። ሰኔ 5/2018 ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የአድሚሽን ካርድ ስለሚሰጥ ክፍያውን አስቀድማችሁ ክፈሉ። 2. ውዝፍ ክፍያ ያለበቹ ወላጆች በስልክ እንድትከፍሉ ያሳሰብን ቢሆንም ጥቂት ወላጆች ክፍያውን አልፈፀማቹህም ስለዚህ እስከ ሰኔ 5/2018 ድረስ እንድትከፍሉ እናሳስባለን። 3. የ2ኛ ሴምስተር ማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 15/2018 ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል። ዝርዝር የፈተና ፕሮግራሙን ወደ ፊት የምናሳውቅ ይሆናል። ኤምኤስ ት/ቤት አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን

  • 09/06/2018 ለኤም ኤስ ት/ቤት ወላጆች በሙሉ፡ የ2018ዓም የ1ኛ ሴምስተር  የወላጅ-የመምህር የምክክር ቀን እሮቡ የካቲት 11 ቀን 2018ዓ.ም ከ 1፡30 እስከ 7፡00 ሰአት ድረስ ይሆናል፡፡ በዚሁ እለት እርሶም ወደ ት/ቤት በመምጣት የልጅዎን ውጤት እንዲያዩ፣ ስለልጅዎ የትምህርት እንዲሁም የፀባይ ሁኔታ ከክፍል ኃላፊው ጋር እንዲወያዩ፣ስለመማር-ማስተማሩ ያለዎትን አስተያየት እንዲሰጡን ተጋብዘዋል፡፡ ማሳሰቢያ:- 1. ውይይቱ ላይ መገኝት ያለባቸው ህጋዊ ወላጆች/አሳዳጊዎች ብቻ ናቸው። 2. በዕለቱ ተማሪዎች ወደ ት/ቤት አይመጡም። 3. ወላጆች ወደ ውይይቱ የሚመጡት የስም ጠሪ መምህራን በሚልኩት ሰዓት ብቻ ይሆናል።     ኤምኤስ ትምህርት ቤት አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን።

  • 26 июл. 2025 г.1 7041из Yared Tadesse

    видео или голосовое, без подписи

  • ውድ የኤም ኤስ ት\ቤት ተማሪዎች፣ወላጆች እና ሰራተኞች እንኳን ደስ አላችሁ። በ2017ዓም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከተፈተኑ የማዕከላዊ ክልል የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከከል ተማሪ ሀሴት ፀጋዬ አሩሲ 94.17 በማምጣት 3ኛ የወጣች ሲሆን ከምስራቅ ጉራጌ ዞን 1ኛ በመውጣት ውድ ተማሪያችን የክልላችን፣የዞናችን እና የከተማችን ኩራት በመሆንሽ ኮርተንብሻል። ይህ ውጤት እንዲመጣ አስተዋጽዎ ላረጋቹህ የትምህርት ቤታችን መምህራን፣ሰራተኞች፣የአስተዳደር ሰራተኞች እና ወላጆች ትምህርት ቤታችን እጅግ በጣም ያመሰግናል። ኤምኤስ ት\ቤት አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን

  • ልዩ የክረምት ትምህርት በኤም ኤስ ት\ቤት የክረምት ትምህርቱ የሚሰጠው ከሐምሌ 08\2017 እስከ ነሀሴ 13\2017ዓም ለአምስት ሳምንት ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30--6፡30---ከሰኞ እሰከ ዓርብ  ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለክልላዊ ፈተና ዝግጅት የሚያግዛቸው ትምህርት ይሰጣል። ለ6ኛ ክፍል ለ8ኛ ክፍል  እንግሊዘኛ እንግሊዘኛ  ሒሳብ ሒሳብ  አካባቢ ሳይንስ ጀነራል ሳይንስ o ሲትዝንሺፕ ሶሻል ሳይንስ  ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል፣5ኛ እና 7ኛ--ሒሳብ፣እንግሊዘኛ፣የእንግሊዘኛ የማንበብ ክህሎት እና የሳይንስ ትምህርት በተጨማሪም ፕሮግራሙን ሳቢ ለማድረግ የስዕል፣የአባከስ፣ስፓርታዊ ጨዋታዎች እና የእጅ ስራ በሰፊው እንዲሰሩ ይደረጋል።  የኤል ኬጂ እና ዩኬጂ ተማሪዎች በዘንድሮው የክረምት ፕሮግራም የተካተቱ ሲሆን የሚማሩት የትምህርት ዓይነት--አማርኛ ማንበብ፣እንግሊዘኛ ማንበብ እና በቁጥሮች መዝናናት እንዲሁም ስፓርታዊ ጨዋታዎች፣የእጅ ስራ እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ያካትታል። የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 01\2017---ሐምሌ 08\2017 የምዝገባ ቦታ፡-ኤምኤስ ት\ቤት የክረምት ትምህርት ክፍያ፡- 700ብር(ለአምስት ሳምንት) ኤምኤስ ት\ቤት አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን

  • የክረምት ትምህርታችን ተጀምሯል። በተለይ 6ኛ እና 8ኛ ክፍሎች እንድትማሩ እንመክራለን።

  • ልዩ የክረምት ትምህርት በኤም ኤስ ት\ቤት የክረምት ትምህርቱ የሚሰጠው ከሐምሌ 08\2017 እስከ ነሀሴ 13\2017ዓም ለአምስት ሳምንት ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30--6፡30---ከሰኞ እሰከ ዓርብ  ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለክልላዊ ፈተና ዝግጅት የሚያግዛቸው ትምህርት ይሰጣል። ለ6ኛ ክፍል ለ8ኛ ክፍል  እንግሊዘኛ እንግሊዘኛ  ሒሳብ ሒሳብ  አካባቢ ሳይንስ ጀነራል ሳይንስ o ሲትዝንሺፕ ሶሻል ሳይንስ  ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል፣5ኛ እና 7ኛ--ሒሳብ፣እንግሊዘኛ፣የእንግሊዘኛ የማንበብ ክህሎት እና የሳይንስ ትምህርት በተጨማሪም ፕሮግራሙን ሳቢ ለማድረግ የስዕል፣የአባከስ፣ስፓርታዊ ጨዋታዎች እና የእጅ ስራ በሰፊው እንዲሰሩ ይደረጋል።  የኤል ኬጂ እና ዩኬጂ ተማሪዎች በዘንድሮው የክረምት ፕሮግራም የተካተቱ ሲሆን የሚማሩት የትምህርት ዓይነት--አማርኛ ማንበብ፣እንግሊዘኛ ማንበብ እና በቁጥሮች መዝናናት እንዲሁም ስፓርታዊ ጨዋታዎች፣የእጅ ስራ እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ያካትታል። የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 01\2017---ሐምሌ 08\2017 የምዝገባ ቦታ፡-ኤምኤስ ት\ቤት የክረምት ትምህርት ክፍያ፡- 700ብር(ለአምስት ሳምንት) ኤምኤስ ት\ቤት አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን

  • ውድ ወላጆች የ2017ዓም የዩኬጂ ተማሪዎች የምርቃት እና ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የደረጃ ተማሪዎች የሽልማት ፕሮግራም የሚካሄደው ቅዳሜ ሰኔ 28/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በሴራና አዳራሽ ይካሄዳል በዚህ ፕሮግራም ላይ የሚገኙት የተመራቂ ተማሪ ወላጆች(አባት እና እናት) ብቻ ሲሆን የተሸላሚ ተማሪዎች ደግሞ አንድ ወላጅ (አባት ወይም እናት) ብቻ እንድትገኙ ተጋብዛቹሀል። ውድ ወላጆች አዳራሹ የመያዝ አቅሙ ውስን ስለሆነ ከተጠቀሱት የተመራቂ እና ተሸላሚ ቤተሰብ ውጪ ወደ አዳራሽ የማናስገባ መሆኑን አስቀድመን እናሳውቃለን። ውድ የተመራቂ ተማሪዎች ወላጆች የመመረቂያ ገዋን ለመውሰድ ስትመጡ ወደ አዳራሽ መግቢያ ካርድ እንድትወስዱ እናሳስባለን። የተሸላሚ ተማሪ ወላጆች የማሪዎች ወጤት ተሰርቶ እንዳለቀ በስልክ የምናሳውቅ ሲሆን ከተደወለላቹህ በኻላ ት\ቤት በመምጣት ወደ አዳራሽ መግቢያ ካርድ እንድትወስዱ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ በዕለቱ ወደ አዳራሽ የምናስገባው የመግቢያ ካርድ የያዙ ወላጆችን ብቻ ነው። አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን ኤምኤስ ትምህርት ቤት

  • ማስታወሻ ውድ ወላጆች እና ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ወረቀት ሰኞ በቀን 23/10/2017ዓ.ም ለተማሪዎች ይመለሳል ስለሆነም የድምርና የእርማት ስህትት ካለ ማክሰኞ በ24/10/2017 ዓ.ም እስከ 5፡00 ሰዓት የመጨረሻ የማስተካከያ ጊዜ መሆኑን እናሳውቃለን ። አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን ኤምኤስ ትምህርት ቤት

  • ውድ የት/ቤታችን ወላጆች ጉዳዩ:- የት/ቤት ክፍያን ይመለከታል የሰኔ ወር እና ውዝፍ የት/ቤት ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ነገ ሰኞ አስከ 2:30 ድረስ ክፍያችሁን እንድትፈፅሙ እናሳስባለን። ክፍያ ባልከፈሉ ወላጆች ምክንያት ክፍያው አስኪከፈል እና ያልከፈሉ ተማሪዎችን ከፈተና ላለማስወጣት ስንል ፈተናው ለነገ ብቻ 3:00 የሚጀምር መሆኑን እናሳስባለን።

  • ከ4ኛ እስከ 5ኛ እና የ7ኛ ክፍል የ2ኛ ሴምስተር የማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም

  • ከነርሰሪ እስከ 3ኛ ክፍል የ2ኛ ሴምስተር የማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም

  • ውድ የት/ቤታችን ወላጆች ጉዳዩ:- የት/ቤት ክፍያን ይመለከታል የሰኔ ወር እና ውዝፍ የት/ቤት ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ነገ ሰኞ አስከ 2:30 ድረስ ክፍያችሁን እንድትፈፅሙ እናሳስባለን። ክፍያ ባልከፈሉ ወላጆች ምክንያት ክፍያው አስኪከፈል እና ያልከፈሉ ተማሪዎችን ከፈተና ላለማስወጣት ስንል ፈተናው ለነገ ብቻ 3:00 የሚጀምር መሆኑን እናሳስባለን።

  • ውድ የት/ቤታችን ወላጆች የ2018ዓም የተማሪዎች ምዝገባ ቅድመ ዝግጅት ስራዎች እያከናወንን እንገኛለን።በመሆኑ በ2018ዓም የጀማሪ ተማሪዎችን ምዝገባ ቅድሚ በት/ቤታችን ልጆቻቸውን እያስተማሩ ላሉ ወላጆች ቅድሚያ ለመስጠት በተማሪዎቻችን በኩል የሚሞላ ፎርም የላክን ሲሆን ፎርሙን በተማሪዎቻችን በኩል ለአፀደ ህፃናት ት/ቤት ርዕሰ መምህርት እንድትሰጡ እናሳስባለን። ፎርሙ ያልደረሳችሁ ወላጆች ፎርም ከት/ቤት መውሰድ ይቻላል። አዲስ የጀማሪ ተማሪ ለማስመዝገብ የምትፈልጉ ወላጆች በት/ቤታችን ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወላጆች ካስመዘገቡ በዃላ ባለን ክፍት ቦታ የምንመዘግብ ይሆናል። ለዚህም ልጆቻችሁን ከሀምሌ 1--15 ባሉት ቀናት በተጠባባቂ ዝርዝር ላይ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ ጀማሪ ተማሪ ለማስመዝገብ የልደት ሰርተፌኬት ግዴታ ስለሆነ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታረጉ እናሳውቃለን። ኤምኤስ ት/ቤት አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን

  • 22 июн. 2025 г.7 4606из Yaredmss2011

    ውድ የት/ቤታችን ወላጆች ጉዳዩ:- የት/ቤት ክፍያን ይመለከታል የሰኔ ወር እና ውዝፍ የት/ቤት ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ነገ ሰኞ አስከ 2:30 ድረስ ክፍያችሁን እንድትፈፅሙ እናሳስባለን። ክፍያ ባልከፈሉ ወላጆች ምክንያት ክፍያው አስኪከፈል እና ያልከፈሉ ተማሪዎችን ከፈተና ላለማስወጣት ስንል ፈተናው ለነገ ብቻ 3:00 የሚጀምር መሆኑን እናሳስባለን።

  • ውድ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ሰኞ ለኦረንቴሽን እና ለአድሚሽን ካርድ ለመውሰድ ስትመጡ የሰኔ ወር ክፍያ ደረሰኝ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

  • ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ የትምህርት ቤታችን መምህራን፣ሰራተኞች፣ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ዒድ ሙባረክ ! ኤም ኤስ ት/ቤት አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን

  • 2 июн. 2025 г.8061из msscholgrade58

    ውድ የኤም ኤስ ትምህርት ቤት ወላጆች የሰኔ ወር የት\ቤት ክፍያ ከግንቦት 25--ሰኔ 5\2017 ድረስ እንድትከፍሉ እናስታውሳለን:: ኤም ኤስ ት\ቤት አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን

  • 29 мая 2025 г.9451из Yared Tadesse

    видео или голосовое, без подписи

MS SCHOOL NURSURY-UKG — tgindex