N/S/L Curriculum Implementation & monitoring team
Статистика- Последний пост
- 26 окт. 2024 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🌀ለሁሉም ወረዳዎች በሰራቸው ለሚገኙ 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች 6ኛ ክፍል ያስፈተኑ የግልና የመንግስት ት/ቤቶች የ2016ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት ካርድ ስለመጣ እንዲነገራቸው እያልን እስከ 20/02/2017 ዓ.ም ባለው ቀናት ክ/ከተማ እየመጡ መውሰድ ይችላሉ ከተጠቀሰው ቀን ዘግይቶ ለሚመጣ ት/ቤት ሀላፊነቱን ራሱ እደሚወስድ በጥብቅ እናሳስባለን።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ብድጋሜ የተላከ መረጃ ለመንግስት የ1ኛ እና የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሙሉ የተጓዳኝ ክበባት አጠቃላይ መረጃ ያላችሁበት ደረጃ ሪፖርት እስከ 7/02/2017 ዓ/ም 3:30ድረስ እንድትልኩልን ያሳወቅን ቢሆንም ከሰዲል 2ኛ ደረጃ ውጪ የላከልን ትምህርት ቤት የሌለ መሆኑ እየገለፅኩ ለነገ 13/02/2017 ዓ/ም ከጧቱ3:00ድረስ መረጃው ያላከ አካል ሐላፍነቱን የማልወስድ መሆኑ በጥብቅ እናሳስባለን::
ለመንግስት የ1ኛ እና የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሙሉ የተጓዳኝ ክበባት አጠቃላይ መረጃ ያላችሁበት ደረጃ ሪፖርት እስከ ነገ 7/02/2017 ዓ/ም 3:30ድረስ እንድትልኩልን እናሳስባለን::
ያልከፈቱ ትምህርት ቤቶች PORTAL ላይ ተመዝግበው SAPS ይክፈቱ
ሲስተሙ እየሰራ ስለ ሆነ ማስሞላት ትችላላችሁ[ለ12ኛ የዩኒቨርሲቲ ምርጫ]
https://portal.ethernet.edu.et/registration
ሰላም እንደምን ዋላችሁ ሲስተሙ እየሰራ ስለሆነ ትምህርት ቤቶች የዩኒቨርሲቲ ምርጫውን እየሰሩ መሆናቸውን ክትትል ይደረገበት እስካሁን የሰራው ት/ቤት ለሚ ኩራ የሚገኘው ሂል ሳይድ ብቻ ነው
видео или голосовое, без подписи
Photo from Mulugeta Hadgu
ለሁሉም የግልና የመንግስት ትምህርት ቤቶች በሙሉ ተግባራዊ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи