tgindex
Последний пост
17 нояб. 2024 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Криптовалюты
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
1 575
0 за сутки
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
460
20 постов
Вовлечённость
29,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ከሦስት ቀን በኋላ የሚጠናቀቀውን ሜጀር ከላይ እንደተጠቀሰው በቁጥሮቹ ቅደም ተከተል ብቻ ሥሩት ውዶች፣ 5,000 ስታርስ ታገኛላችሁ ... https://t.me/major/start?startapp=483228921

  • paws በቅጡ 2ሳምንት ሳይሞላቸው በ Telegram bot 17 million ተከታዮችን ማፍራት ችለዋል ስለዚህ ይሄ airdrop ምን እያሰባችሁ ነው . https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=LfFQoaW6

  • MeMeFi Airdrop Criteria Check ትልቅ ለሆነ Airdrop ለማግኘት ምን ምን እንደሚያስፈለግ አስቀምጠዋል ✅ዋነኛው ያላቹ COIN ብዛት ነው ከ50M ✅Premium መግዛት አለባቹ ✅At least 1 Ton Daily check in(0.2Ton) ✅At least once Star Transaction ✅አንዴ Giveaway ላይ መሳተፍ አለባቹ ✅እና Earn ላይ ገብታቹ 10 Campaign መጨረስ አለባቹ ✅ግዴታ አደለም ትልቅ ነገር ለማግኘት ግን ማድረግ አለባቹ ብለዋል!!! https://t.me/oldtips

  • 🔹 ጥያቄ 8. ከኤርድሮፕ የሚገኘውና ሊስት የተደረገ ቶክን ቢቀመጥ ተጠቃሚ ያደርጋልን? 👉 መልሱ አዎ ወይም አይደለም፣ ቀጥለን በዝርዝር እናየዋለን። ከዚህ ቀደም ገበያውን የተቀላቀሉ በርካታ የዲጂታል ገንዘቦች እንዳሉ እናውቃለን። ለምሳሌ፣ ቢትኮይን፣ ኢቴሪየም፣ ቢኤንቢ፣ ... ወዘተ (በመቶዎች የሚቆጠሩ በርካታ ናቸው) ዘግይተው በቅርብ ገበያውን የተቀላቀሉም አሉ። እኔ ባልሰራውም ኖትኮይን፣ ከሠራኋቸው ውስጥ ደግሞ አቫኮይን፣ ዶግስ፣ ሐምስተር፣ ካቲዝን፣ ካትስ የነገው ሐሙስ ከገበያው ጋር የሚወዳጀው ኤክስኢምፓየርና ሌሎች ያልሠራኋቸውም ... ይጠቀሳሉ። ለምሳሌ ታዲያ ገበያውን ከተቀላቀሉት ውስጥ ካትስን ብንወስድ፣ ይህ ዲጂታል የሆነ የማይጨበጥ ገንዘብ ገበያውን ሲቀላቀል የአንዱ ካትስ ዋጋ 0.00005 ዶላር አካባቢ ነበር። እንበልና አንድ ገበያውን ያጠና አካል ወደፊት ዋጋው ይጨምራል በሚል ሠርቶ በኤርድሮፕ ያገኘውን 200,000 ካትስ ሳይሸጥ አስቀመጠ እንበል። ዛሬ ሳይሆን ከሁለት ወር በኋላ በታሕሳስ የአንድ ካትስ ዋጋ ጨምሮ 0.01 ቢሆን ይህ ሰው ምን ያህል እንደሚጠቀም መገመት ይቻላል። ልዩነቱን 200,000ን በ 0.00005 በማባዛትና 200,000ን በ0.01 በማባዛት ይህ ያስቀመጠው አካል ምን ያህል እንዳተረፈ መገመት ይቻላል። ስላስቀመጠ ብቻ ተጠቃሚ ይሆናል ማለት ግን አይቻልም። እኔ ለምሳሌ ከዚህ ቀደም ያስቀመጥኩት 13,000 አቫኮይን $15 ነበር። አሁን ግን ወርዶ ሁለት ዶላር አካባቢ ነው። ላጣውም እችላለሁ በፍጥነት ካላደገ። ስለዚህ ያገኘነውን ቶክን አስቀምጠን ተጠቃሚ ወይም ተጎጂ ልንሆን እንችላለን ...

  • 20 окт. 2024 г.388из CentralChanel

    How to play❓NotPixel https://t.me/CentralChanel/12988?single

  • የ notpixel አሰራር

  • Notpixel  ያልጀመራችሁ ልጆች ምን እየጠበቃችሁ ነው 🤔 📍 Notpixel 20ሚልየን ተጫዋቾች በጥቂት ቀናቶች ማግኘት ችለዋል🎉 አሁን ላይ ከሁሉም በተሻለ የምጠብቀው ቢኖር የ airdrop አብዮት አስጀማሪ የ notcoin ሁለተኛ project የሆነውን notpixel ነው!! 📌 ደስ የሚለው ነገር እንደ tap tap የለውም በሰሃታት ልዩነት እየገባችሁ መስራት ብቻ ነው ሚጠበክባችሁ 🚨 ይሄ project በራሱ ቴሌግራም የሚደገፍ ሲሆን አሁን ላይ ልንተማማመንበት የምንችለው airdrop ነው በዙዎቹም ከሌላው በተለየ መልኩ በጣም በመተማመን ብዙ ገንዘብ ኢንቨስት እያረጉበት ይገኛሉ!! 📌 Notcoin ያልሰራችሁ ልጆች በዚ እንደምትካሱ ጥርጥር የለኝም ከቻላችሁ በ multi acount በደንብ ስሩት አሰራሩን ከላይ tag አርጌላቹሃለው. https://t.me/notpixel/app?startapp=f327128446_s573809

  • የሰራነውን X empire ወደ ዶላር ሊቀየርልን 5 ቀን ብቻ ቀርቶልናል 😍

  • X empire Deposit ማድረግ ሚቻለው October 23 ድረስ ብቻ ነው ። Oct 24 Listing day Deposit ለማድረግ የተቸገራችሁበት አለ

  • ጥያቄ 7. የኤርድሮፕ ጥቅሞች እና ጉዳቶች ምን ምን ናቸው? 👉 ከኤርድሮፕ ጥቅም ስንነሣ ጥቅሞቹ የሚከተሉት ናቸው። 1. ከሰው ጋር ለመቀራረብ የሚጫወተው ሚና የሚናቅ አይደለም፣ 2. ዘመኑ የደረሰበትን ገፅታ (ከገንዘብ አንፃር) ያመላክተናል፣ 3. የምናገኘውን ገቢ ሳንነካው ካስቀመጥንና ወደፊት ይጨምራል ብለን ወጥነን ውጥናችን ከተሳካ ወደ "ሐብት" ጎራ ልንቀላቀል እንችላለን (እንዴት የሚለውን ከዚህ የጥያቄ ርዕስ በኋላ እናያለን) 4. ገንዘብ እናገኝበታለን፣ ለቁምነገርም እናውልበታለን፣ 5. ዕውቀት እንገበይበታለን ... ወዘተ 👉 ወደጉዳቱ ስንመጣ የኤርድሮፕ ጉዳቶች ሊሆኑ የሚችሉት፦ 1. ለፍተንበት ደክመንበት እውነተኛ ያልሆኑ ኤርድሮፖች ሊኖሩ የሚችሉ መኖራቸው፣ 2. ሞባይል ላይ ያለጥንቃቄ የሚደረግ እይታ ለዓይናችን ፀር መሆኑ፣ 3. በጥንቃቄ ጉድለት ገንዘባችንን የምናጣ መሆናችን (ገንዘብ ወዳጅ መስለው የሚወስዱብን አሉ) 4. በጣም ብዙ አስበን ጥቂት ልናገኝ የምንችልበት አጋጣሚ መኖሩ ... ወዘተ

  • видео или голосовое, без подписи

  • እዛው የሰራችሁትን USDT እዛው ይሰጣችኋል እየተባለለት ያለው Bot Luckybot። Minimum ማውጣት የምትችሉት ከዚህ ቦት $2 ነው እናም የምታወጡት ደግሞ በTRC20 Address ነው። ከጀመረ ቢበዛ ከወር ከምናምን አይበልጥም ያልጀመራችሁ እና Invite ማድረግ የምትችሉ አሁኑኑ ጀምሩት👇👇 https://t.me/LuckyCode666_bot/LuckyCoin?startapp=0EhMI8vPrzAMSCwiT25m4BhDA5O8j ስለ botቱ ብዙ Video YouTube ላይ ታገኛላችሁ በአማርኛ ግን እኔም Withdraw ሳደርግ እና ፖስት አደርጋለሁ ያልጀመራቹ ጀምሩ።

  • MAJOR TODAY COMBO !!! Correct order of choosing Avatar 12-3-14-5 Note : You have only one chance to choose it so make sure choose in correct way Where to Find : Go to Game Section and Click Puzzle Durov ➡️PLAY https://t.me/major/start?startapp=327128446

  • 🔥 MEMIFI October 30 List ይደረጋል ። 💥 ዋና የሚታየው የሰበሰብነው Coin ብዛት ነው እንዲሁም ሌሎች Criteria በቀጣይ 10 ቀናት ውስጥ እናሳውቃለን ብለዋል 💥 እንዲሁም ደግሞ በ6 exchanges list ይደረጋል እናም ደግሞ ሌላ ተጨማሪ exchange እየተዘጋጀ መሆኑን ተናግረዋል። 💥 ለ Community 90% ይሰጣል፣ ምንም አይነት ቀጣይ ዙር ወይም Season 2 የሚባል ነገር የለም።

  • ጥያቄ ካላችሁ በውስጥ መስመር አዋሩኝ አብረን የዲጂታል ሞኒ እንቀላቀል @mediapromoter1

  • 🔹 ጥያቄ 6. ኤርድሮፕ አዋጭ ነውን? ስንት እንደሚገኝበት ቢነገረን። እንደተጨማሪ ሥራ ሊሰራ የሚችል ሥራ ነውን? 👉 ይህንን በሁለት መንገድ መልስ ልንሰጥ እንችላለን። እነርሱም፦ የመጀመርያው ሌላ ሥራ ያለው ሰው ከሥራው ጎን ለጎን ሊሰራው የሚችለው ነው። ከሥራው ጎን ለጎን የሚሰራ ሰው በአማካይ 12 የተመረጡ እና ከፋይ ኤርድሮፓችን ሊሰራ ይችላል። ከተቻለም ከዚያ በላይ። ኤርድሮፕን ስንሰራ ታዲያ ጥቂት ጠብቀን ብዙ ብናገኝ ይሻላል ከዚህ ተቃራኒ መሆን የለብንም። ከሥራችን ጎን ለጎን የምንሰራ ከሆነ ታዲያ ከከፋይ ኤርድሮፖች ከ$100 እስከ $300 ዶላር ልንሰራ እንችላለን ... ይህም ማለት ከ12,000 እስከ 36,000 አካባቢ ማለት ነው። ይህ ገቢ በክፍያ ደረጃ ከሌሎች አንፃር እጅግ በቂ ዶላር ስለከፈለው Dogs እየተናገርን እንደሆነ ማስታወስ ግድ ይላል። የሁለተኛው፣ ሥራ የሌለን ሰዎች ከምንም የሚሻል ገቢ ስለምናገኝበት ሥራ ካላቸው የበለጠ በርከት ያሉ ኤርድሮፖች መሥራት ይጠበቅብናል። እንደ አቅማችን። ታዲያ ሥራ የሌላቸው አባሎቻችን በቂ የሚባል ገቢ እንዳገኙበት ነው መረጃችን የሚጠቁመው። አሁንም ዋቢ የምናደርገው በከፋይነት አቻ የሌለውን Dogs ን ነውና በትኩረት የሠሩት ከዶግስ እስከ $1,000 ሰርተዋል። ማስተዋል ያለብን ነገር ከላይ ለሌሎች ጥያቄዎች ምላሽ ስንሰጥ እንዳስነበብነው ኤርድሮፖች ከፋይ ናቸው ስንላቸው የማይከፍሉ አይከፍሉም ስንላቸው የሚከፍሉ ዓይነት ባሕርይ እንዳላቸው መገንዘብ ተገቢ ነው። በመጨረሻም ስለአዋጭነቱ ስንነግራችሁ ላወቀበት ኤርድሮፕ አዋጭ መሆኑ የሚካድ አደለም። ወደፊት ዝርዝሩን እናያለን ...

  • 🔹 ጥያቄ 5. ኤርድሮፕ ስንሰራ እንደጀማሪ መጠንቀቅ ያለብን ከምን ከምን ነው? 👉 እንደሚታወቀው ማንኛውም ሥራ ሲሰራ እንደየሥራው ሁኔታ ጥንቃቄ ይፈልጋል። ኤርድሮፕም እንዲሁ ጥንቃቄ የሚፈልግ ሥራ ነው። ኤርድሮፕ ላይ ጥንቃቄ የሚፈልጉ ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው፦ 1. እንደነ ባይናንስ፣ ባይቢት፣ ኦኬኤክስ ... ወዘተ ኤክስቼንጅ ዋሌቶችን ቬሪፋይ ስናደርግ ፓስዋርድ እና ያስገባነውን ስልክ ወይም ኢሜይል አለመርሳት፣ ለዚህ እንዲያግዘን ፓስዋርድ እኛ ብቻ የምናውቀው ተመሣሣይ ብናደርግ የተሻለ ነው ... 2. እንደነ ቶንኪፐር፣ ቶንሀብ ... ዋሌቶች ከሆኑም በተመሣሣይ አራት ዲጂት ያለውን ፓስዋርድ አለመርሳት፣ ለቶንኪፐር የተጠቀምነውን ለቶንሀብ ፓስዋርድ መጠቀም እንችላለን፣     ሌላው እንዲህ አይነት ዋሌቶች የሚሰጡን 12 ወይም 24 ቃላቶች ይኖራሉና ፅፈን ደብቀን ማስቀመጥ፣ 3. የምንሰራውን የምናገኘው ዲጂታል በሆነ የአከፋፈል ሥርዓት በመሆኑና ጥንቃቄ የሚፈልግ በመሆኑ ገንዘብ ነክ ጉዳዮች ላይ ጥርጣሬ እያለን እርምጃ ከመውሰድ መጠየቅና መረዳት ይሻላል፣ 4. ገንዘብ ስንልክም ሆነ ስንቀበል እስከደቂቃዎች ሊዘገይ ይችላልና ኮኔክሽን አለማጥፋት፣ የምንልክ ከሆነ ስለመድረሱ ማረጋገጥ፣ ስንቀበልም እንዲሁ፣ 5. ፓስዋርድ ለሌላ ሰው አለመንገርን ማንኛውም ሰው ያውቃል። ከቶንኪፐር እና መሰል ዋሌቶች የሚሰጡንን ቃላት ለሌላ ሰው አሳልፎ መስጠትም ገንዘባችንን አሳልፎ መስጠት ማለት ነውና መጠንቀቅ ያሻል፣ ... ወዘተ

  • 🔹 ጥያቄ 4. ከላይ የተዘረዘሩት ብዙ ናቸው። ኤርድሮኘ አሰልቺ ነው ማለት ነው? 👉 በእርግጠኝነት ኤርድሮኘ የሚሰራ ሰው ትእግስተኛ መሆን አለበት፣ ሆኖም ከላይ የተጠቀሱትን አፕሊኬሽኖች የምናወርደው አንድ ጊዜ ብቻ ነው። በቀጣይ የምንሰራው ኤርድሮኘ ላይ ብቻ ነው ትኩረት የምናደርገው ...

  • ጥያቄ ካላችሁ በውስጥ መስመር አዋሩኝ አብረን የዲጂታል ሞኒ እንቀላቀል @mediapromoter1

  • 🔹  ጥያቄ 3. ኤርድሮፕ ለመሥራት ምን ምን ነገሮች ያስፈልጉናል? 👉 መልስ፦ ከላይ እንደተገለፀው ኤርድሮፕ ለመሥራት በመጀመርያ ስማርት ስልክ ያስፈልገናል። በተጨማሪም ኤርድሮፕ የሚሰራ ሰው የተለያዩ አፕሊኬሽኖች ሊኖሩት ግድ ይላል። ከእነዚህም መካከል፦ 1. የ X ወይም የ ቀድሞ Twitter app 2. የ Instagram app 3. የ Discord app 4. To keeper 5. Tonhub እና የመሳሰሉት ሊጠየቁ የሚችሉ አፕሊኬሽኖች ባለቤት መሆን ግድ ነው። NB: ኤርድሮፕ የሚሰራው በቴሌግራም ነው። ከላይ ከጠቀስኳቸው አፕሊኬሽኖች በተጨማሪ አንድ ኤርድሮፕ ሊሰራ ያሰበ ሰው Binance, Bitgate, OKX, KuCoin ... አፕሊኬሽኖችን አውርዶ Verify ማድረግ አለበት::

AIRDROP ROOM — tgindex