tgindex
Последний пост
16 февр.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
8 909
+4 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 592
20 постов
Вовлечённость
29,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሁሉንም ክፍሎች ካዳመጣችሁት ስለክሪፕቶ ከረንሲ ምንነት ትረዳላችሁ። እራሳችሁን ከአጭበርባሪዎች ትጠብቃላችሁ። ቪዲዮዎቹ ትምህርታዊ ናቸው።

  • 16 февр.3 03951

    ክፍል 5 በክሪፕቶ ከኪሳራ መዳኛ ሚስጥር! (DCA) ገበያው ሲወርድ እንዴት ትርፍ ይሰራል? የDCA ስትራቴጂን በመጠቀም ከኪሳራ የሚድኑበትን መንገድ ይመልከቱ። https://youtu.be/IMkC40YAq3c?si=Gvz0QGzXat7yxfLT

  • ክፍል 4 ክሪፕቶ ያላችሁ ወይም ለመጀመር ያሰባችሁ በሙሉ ይህንን መረጃ ስሙ! ​በዓለም ትልቁ የነበረው FTX ባንክ ሲፈርስ የብዙ ሰው ገንዘብ አብሮ ጠፍቷል። የእናንተስ ገንዘብ አስተማማኝ ቦታ ላይ ነው? ክፍል አራት ቪዲዮ ተለቋል Link 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/QpDrqbzA1Kc

  • የክሪፕቶ ገበያ ትንታኔ - ክፍል 3 ​በኢትዮጵያ ክሪፕቶን በተመለከተ ያሉ እድሎች እና ተግዳሮቶች ምንድን ናቸው? ገበያውስ ምን ይመስላል? ​በ Addis Crypto የተዘጋጀውን ዝርዝር ትንታኔ አሁን ይመልከቱ። ለጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ! https://youtu.be/0UXBKFup-7Y

  • ስለ ገንዘብ ታሪክና የክሪፕቶ አመጣጥ የሚተርከው ክፍል 2 ቪዲዮ 👇👇👇👇 https://youtube.com/watch?v=AJLeIdr1id8&lc=Ugz3BXBAoDeFmgN1-U94AaABAg&si=KcICTPAdf72eDUcJ

  • https://youtu.be/aEUJk_6Wezc?si=svd5_EOaf68Ywmge

  • የገንዘብ ጭንቀት አለባችሁ? ስለ ክሪፕቶ (Crypto) ከዜሮ ተነስተው ማወቅ ይፈልጋሉ? ምንም አይነት ክፍያ ሳያወጡ በነጻ የሚያስተምረውን ይህን አዲስ ቪዲዮ ተጋበዙልኝ። ​👇 ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ 👇 https://youtu.be/a-xK3TqTJd8

  • ሰላም ሰላም ከምናጋራው የክሪፕቶ መረጃ ጋር በተያያዘ ለጠየቅነው ጥያቄ መልስ የሰጡ 84 ሰዎች ሲሆኑ ከዚህ ውስጥ 67% ቱ መረጃው ይቀጥል ተመችቶናል ብለዋል። ስለዚህ 67% ፍላጎት ያሳያችሁ ከታች ባለው ቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል መረጃዎችን የምናጋራችሁ ሲሆን በዚህ ግሩፕ ላይ የምናጋራውን አቁመናል። https://t.me/Ethiocryptolover

  • እስካሁን 33 ሰው ነው vote ያደረገው

  • በትንሹ 1ሺ ሰው vote ማድረግ ይጠበቅበታል።

  • Finfinne Times pinned «ከክሪፕቶ ጋር በተያያዘ የሚለቀቀው መረጃ እንዲቀጥል ወይም እንዲቆም ምላሻችሁ አስፈላጊ ስለሆነ መልሳችሁን አሳውቁን። እስከ ጠዋት ድረስ መልሳችሁን አይተን እንወስናለን»

  • видео или голосовое, без подписи

  • ማሳሰቢያ 👉Invest የምታደርጉት ገንዘብ ቢያንስ ለ1 አመት ያህል የማትፈልጉት ገንዘብ መሆን አለበት(እንደ ኮቪድ ወረርሺኝ፣ የኢራንና እስራኤል ጦርነት፣የትራምፕ አገሮች ላይ የጣለው ታሪፍ) ችግሮች ሲፈጠሩ ወዲያውኑ የክሪፕቶ ዋጋ ይወርዳል እስኪመለስ ድረስ ጊዜ ይፈልጋል። 👉 ኢንቨስት የምታደርጉት ገንዘብ ብትከስሩ ኑሯችሁን የማይጎዳ ባጣውም አልቸገርም የምትሉበት መሆን አለበት የቤት ኪራይ የዳይፐር የወተት ገንዘብ አንስታችሁ ኢንቨስት ብታደርጉ ትቸገራላችሁ።(የትኛውም ኢንቨስትመንት ትርፍና ኪሳራ እንዳለው ሁሉ ክሪፕቶም ተመሳሳይ ነው። የክሪፕቶ ደግሞ the most volatile and risky investment ነው። 👉 ኢንቨስት የምታደርጉት በራሳችሁ እንጂ ለማንም ገንዘባችሁን እንዳትሰጡ። በውስጥ መጥተው ቢያወሯችሁ ምን ላግዝህ ምን ልርዳህ እኔ expert ነኝ አዋቂ ነኝ ልምድ አለኝ ና አብረን እንስራ ቢሏችሁ በፍጥነት ብሎክ አድርጓቸው። 100% ሌቦች ናቸው። 👉 ክሪፕቶ ከምታስቡት በላይ ትዕግስት ይፈልጋል። በአንድ ጀንበር ሀብታም ካልሆንኩ የምትሉበት ኢንቨስትመንት አይደለም። እርጋታ ከስሜት ነጻ መሆን ይፈልጋል። 👉 በዩትዩብና በቲክቶክ ላይ ይሄ ኮይን አሪፍ ነው ያ ጥሩ ነው ሀብታም ያደርጋል ብለው እንደቁራ ሲጮሁ ከሚውሉት ውስጥ 90 በላይ ፌክ ኮይን ነው። ተከፍሏቸው ነው የሚያወሩት። ከእያንዳንዱ ኮይን ሽያጭ ገቢ አላቸው። ህዝቤ አገኘው ብሎ የኮይኑ ዋጋ 1$ እያለ የ100$ ዶላር 100 ኮይን ይገዛል። ከቀናት በኋላ dump አድርገውት ባዶ እጃችሁን ታጨበጭባላችሁ። ያ ማለት የሰማችሁትን ኮይኖች ሁሉ ፌክ ነው እንድትሉ ሳይሆን ኮይኑን በደንብ ማጥናትና ትክክለኛነት አረጋግጡ ለማለት ያህል ነው። ትክክለኛነቱን በምን እናረጋግጥ ካላችሁ መመዘኛ መስፈርቶች አሉ። ከላይ በተቀመጠው ቴሌግራም ገብታችሁ እዩ። 👉 ማንኛውም የማጋራችሁ ነገር በግል ጥረትና ከፍዬ በስልጠና ያገኘሁትን እውቀት እንድታውቁት በሚል የማጋራችሁ መረጃ እንጂ  የቱንም አይነት  ክሪፕቶ እንድትገዙም ይሁን እንድትሸጡ አላማክርም አልመክርም። ብትገዙ ብትሸጡ ሀላፊነቱ የናንተ ነው። ብትከስሩም ብታተርፉም ሀላፊነቱ የናንተ ነው። ይመቻችሁ

  • видео или голосовое, без подписи

  • እነዚህ ሁለት መረጃዎች ከባይናንስ ላይ ያያያዝኩላችሁ ሲሆን በ2021 bullrun ወቅት የfile እና የDot All time high ዋጋ ተመልከቱ። ይህ በቀጣዮቹ 3-6 ወራት ድረስ ዋጋቸው መሰቀሉ የማይቀር ነው። ጥናት አድርጉና የምትችሉትን ጣል አድርጉበት። አንደ መረሳት የሌለበት ጉዳይ crypto life cycle ስላለው መቼ ነው ሽጠን የምንወጣው? Exit strategy መሰረታዊ ጉዳይ ነው።አንዳንዶች መቶ ዶላራቸው 1000 ገብቶ ገና ያድግልኛል ብለው greedy ሆነው በአንዴ 80% dump ሆኖባቸዋል። እኔ ላይም የታህሳስና የጥር ወር ላይ የነበረው Alt season ላይ ደርሷል። Doge, Xlm የመሳሰሉትን ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ። ዋጋቸው ከፍ ብሎ ብዙ ትርፍ ያመጣ የነበረ ቢሆንም በቶሎ ሽጦ መውጣት ባለመቻሉ እንደገና ዋጋቸው ወርዷል። አሁንም ይጨምራል ግን ቶቾ ሽጦ መውጣት። መቼ ነው Exit የምናደርገው ለሚለው ከላይ ያለውን የቴሌግራምና የቲክቶክ ቻናል ላይ ዘርዘር ያለ እስትራቴጂዎችን አጋራችኋለው። ተቀላቀሉ።

  • ከላይ የተዘረዘሩትን ለመግዛት የምታስቡ ሰዎች ስማቸውን በአግባቡ ሰርች አድርጉ። ብዙ scammers የኮይኑን 1 ፊደል በማሳሳት የሚፈጥሯቸው በርካታ ኮይኖች አሉ። የተሳሳተ ኮይን ገዝታችሁ ባዶ እጃችሁን ሰንደል ለኩሳችሁ እያወራችሁ እንዳትሔዱ 😁😁 የተሰጣችሁ መረጃ በአመት ከ4000 ዶላር ተከፍሎበት በስልጠና የሚገኝ እንደመሆኑ መጠን ምንአልባት ኢንቨስት ለማድረግ ሀሳቡ ያላችሁ መረጃውን አይታችሁ የራሳችሁን ጥናት ጨምራችሁበት ኢንቨስት ብታደርጉ። 100 ዶላር ቢኖራችሁ 50$ file 50 $ Dot ወይም ሌላው ላይ አድርጉ። (Diversification) የኮይኖቹን ስም ለይተን ስንነግራችሁ referal የምንጠቀመው ነገር የለም። ያለምንም ሊንክ እራሳችሁ የምትገዙት በመሆኑ። ለበለጠ ከክሪፕቶ ጋር ያላችሁን እውቀት ማስፋት ካባችሁ ይህንን የቴሌግራምና የቲክቶክ ሊንክ ተቀላቀሉ https://t.me/Ethiocryptolover https://www.tiktok.com/@cryptoinvestors25?_t=ZM-8yJY2fY1MUa&_r=1 NB Not financial advice If u want to buy or sell any crypto currency do your own research

  • Ksm coin

  • File coin

  • Dot coin

  • Moonriver (Movr) coin

Finfinne Times — tgindex