Orthodox picture ✝
Статистикаበዚህ ቻናል ላይ ኦርቶዶክሳዊ ❖ ❖ መዝሙሮችን ❖ ትምህርቶችን ❖ መንፈሳዊ ምስሎችን ❖ መንፈሳዊ ፅሁፎችን ያገኛሉ :: 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3 091
- 1/48двое суток
- 3 542
- 1/72трое суток
- 3 820
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ፍልሰታ ለማርያም 🤍🙏🏻 አጠር ያለ ታሪክ ነው ስለ እመቤታችን እርገት #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
ለጥያቄዬ መልስ ስላጣሁ መጣሁ ከደጅሽ ሱባኤ ገባሁ ማን አፍሮ ያውቃል በአንቺ ለምኖ በኪዳንኪ ተማህፅኖ! 🥰🙏🏻 የበረከት ፆም ይሁንልን! 🤗 #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
ለጥያቄዬ መልስ ስላጣሁ መጣሁ ከደጅሽ ሱባኤ ገባሁ ማን አፍሮ ያውቃል በአንቺ ለምኖ በኪዳንኪ ተማህፅኖ! 🥰🙏🏻 የበረከት ፆም ይሁንልን! 🤗 #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው። - የያዕቆብ መልዕክት 2 : 17 እግዚአብሔር የሚባርከው የምታንቀሳቅሰውን እጅህን ነው! #Share 💚 @orthodox_photo 💚 💛 @orthodox_photo 💛 ❤️ @orthodox_photo ❤️
без подписи
без подписи
ያው ቁልቢ ገብርኤል ያልሄዳችሁትን ላስቀናችሁ ብዬ ነው 😄 #Share 💚 @orthodox_photo 💚 💛 @orthodox_photo 💛 ❤️ @orthodox_photo ❤️
የኔ ጌታ ፍቅሩ ችሎኝ ሰፊው ክንዱ አሻገረኝ ለውለታው ከእንባ በላይ የሚያረካው ምን ቃል አለኝ! 🥰 ያየህብኝን ያላሳየህብኝ 🤍🙏🏻 #Share 💚 @orthodox_photo 💚 💛 @orthodox_photo 💛 ❤️ @orthodox_photo ❤️
“ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ” — የማቴዎስ ወንጌል 11 : 28 #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
https://vt.tiktok.com/ZSCdGeTLw
https://vt.tiktok.com/ZSCdGeTLw
https://vt.tiktok.com/ZSC1rdGm9
https://vt.tiktok.com/ZSC1rdGm9
ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል ? ረሀብ ፣ ስደት ፣ መከራ ፣ ጭንቀት ፣ ፍርሀት ? ማን ሊለየን ይችላል ? ማንም ! 🤍🙏🏻 #Share 💚 @orthodox_photo 💚 💛 @orthodox_photo 💛 ❤️ @orthodox_photo ❤️
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የተጨነቁትን ዘውትር እንደምትረዳቸው ሁሉ እኔንም ለመርዳት ክንፈህን ዘርግተህ ፈጥነህ ድረሰልኝ ገናና የሆነ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ልመናውና አማላጅነቱ ፈጽሞ ይጠብቀን ከጽኑ ጠላት እጅ በክንፎቹ ጋርዶ ይሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን! 🤍🙏🏻 #Share 💚 @orthodox_photo 💚 💛 @orthodox_photo 💛 ❤️ @orthodox_photo ❤️
የኔ ጌታ ፍቅሩ ችሎኝ ሰፊው ክንዱ አሻገረኝ ለውለታው ከእንባ በላይ የሚያረካው ምን ቃል አለኝ! 🥰 ያየህብኝን ያላሳየህብኝ 🤍🙏🏻 #Share 💚 @orthodox_photo 💚 💛 @orthodox_photo 💛 ❤️ @orthodox_photo ❤️
ጌታዬ ሆይ የአንተ አምላክነት ለእኔ ያስፈልገኛል እንጂ የእኔ ፍጡርነት ለአንተ አያስፈልግህም! - ቅዱስ ባስልዮስ #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
ሰገነት ላይ የወጣችሁ ዝምታን የመረጣችሁ ከአፋቹህ ኩራት አይውጣ እርሱ ነው ቀን የሚያወጣ ! #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
ሙሴ 40 አመት ጠበቀ… አብርሃም 25 አመት ጠበቀ… ዮሴፍ 13 አመት ጠበቀ… እግዚአብሔር እንድንጠብቅ ካዘዘን ለታላቅ ነገር እያዘጋጀን ነው! #Share 💚 @orthodox_photo 💚 💛 @orthodox_photo 💛 ❤️ @orthodox_photo ❤️
የድሀው ደም መፋረጃ ካጣ ከትናንቱም የባሰ ከመጣ እባክህ ጌታዬ ቀን አምጣ 🤍🙏🏻 #Share 💚 @orthodox_photo 💚 💛 @orthodox_photo 💛 ❤️ @orthodox_photo ❤️