Orthodox Wallpaper ✝️✝️✝️
Статистикаየኦርቶዶክስ የሆነ ለስልኮ ፎቶ ከፈለጉ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ ይህንን ቻናል ለኦርቶዶክስ ቤተሰብ በመላክ ይተባበሩን@orthdoxswallpert Ya channel owner ለማናገር ከፈለጋችሁ በዚህ @yared_0 and @GES124 inboxs አዉሩን
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 9
- Всего постов
- 42
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 824
- 1/48двое суток
- 944
- 1/72трое суток
- 1 018
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ልጆቾ በዚህ ክረምት አስፈላጊ ክህሎቶችን እቤታቸው ሆነው እየተማሩ ቢያሳልፉስ? 🌟 ልጆቾ በ3 ሳምንታት ውስጥ የሚማሩበት፣ የሚመራመሩበት፣ የሚፈጥሩበት እና እውነተኛ የሕይወት ፈተናዎችን መፍታት የሚለማመዱበትን ዕድል ያመቻቹላቸው። የኢዲት (EDit) የክረምት የኢንተርኔት (ኦንላይን) ትምህርት ልጆች እየተጫወቱ የሚማሩበት አዝናኝ እና ተሳታፊ የሚያደርግ የኢንተርኔት ስልጠና ነው። ልጆቾ በፕሮግራሙ፦ 💰 የገንዘብ ነክ እውቀት፦ ገንዘብን እንዴት በአግባቡ ማስተዳደር እንዳለባቸው 💡 የስራ ፈጠራ አስተሳሰብ፦ ሀሳቦችን ወደ መልካም አጋጣሚዎች እንዴት መለወጥ እንደሚችሉ 📱 የሚዲያ እና መረጃ እውቀት፦ መረጃዎችን በጥበብ እና በጥንቃቄ እንዴት መገምገም እንዳለባቸው ይማራሉ። 🏆 የምስክር ወረቀት + የእውቅና እና የሽልማት ፕሮግራም ተካቷል! 💎 ከ 7 - 12 ላሉ ልጆች የበለጠ ተስማሚ ትምህርት ነው። 📅 ፕሮግራሙ የሚጀምርበት ቀን፦ ነሐሴ 11 🎟 ቦታዎች የተወሰኑ ናቸው! 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📞 ስልክ፦ +251989202555 💬 ቴሌግራም፦ @editeducationet ኤዲት (EDit) — በጨዋታ እና በተግባር መማር። 🚀
без подписи
без подписи
#በቦሌ_መድሀኒያለም
Orthodox Wallpaper ✝️✝️✝️ pinned a photo
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
#wallpaper
без подписи
የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏