tgindex
Panda DevArch
@pandaDevArchанглийский

We're here to build, grow, and succeed—not just pass the time. Focused on real goals and meaningful progress, without losing our balance.

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
8
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
32
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
84
21 постов
Вовлечённость
262,5%
к подписчикам
Постов в день
1,1
всего 21
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
17
1/48двое суток
19
1/72трое суток
21

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሀብት ማለት ምን ማለት ነው? (ብዙዙዙ 🤑) ያው ልክ ነው ሀብት ስንል ብዙ ገንዘብ እያልን ነው (ብዙ ግን ስንት ነው?🤔) ግን ጥሬ ገንዘብም ባይሆን ንብረቶችም ተሽጠው ገንዘብ መሆን እሚችሉት ሀብት ናቸው... ዋናው ነገር ግን ንብረት ራሱ በ 2 መከፈሉ ነው... ላንተ ገንዘብ እሚያመጣ ንብረት(የምታከራየው ቤት) እና ካንተ ገንዘብ እሚወስድ ንብረት(መኪና) አለ። ስለዚ ላንተ ገንዘብ የሚያመጣው ንብረት…

  • 11 авг.212из oumertechnology

    Rule number 1 If it work, don't touch it

  • መከባበር፣ መደማመጥና መመካከር ለኢትዮጵያ ሀገራችን መፃዒ ተስፋ! የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለእህታችን ቻሌንጅ! 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!

  • 10 авг.251из ibromarkets

    ደገፍ አርጋችሁ 300 subscribe አስገቡኝ giveaway ይኖረናል🙌

  • ሀብት ማለት ምን ማለት ነው? (ብዙዙዙ 🤑) ያው ልክ ነው ሀብት ስንል ብዙ ገንዘብ እያልን ነው (ብዙ ግን ስንት ነው?🤔) ግን ጥሬ ገንዘብም ባይሆን ንብረቶችም ተሽጠው ገንዘብ መሆን እሚችሉት ሀብት ናቸው... ዋናው ነገር ግን ንብረት ራሱ በ 2 መከፈሉ ነው... ላንተ ገንዘብ እሚያመጣ ንብረት(የምታከራየው ቤት) እና ካንተ ገንዘብ እሚወስድ ንብረት(መኪና) አለ። ስለዚ ላንተ ገንዘብ የሚያመጣው ንብረት ምርጡ ሀብት ነው... እና አንተ ሀብታም ምትባለው መቼ ነው? ትንሹ ሀብታም ነህ ለመባል ከእዳ ነፃ ሆነህ ከ10M ብር(መኖሪያና መጓጓዣ ተደምሮ) በላይ ሲኖርህ እና ከዛም ጋር ወጪህን ሸፍኖ ለተቀማጭ እሚተርፍ ቋሚ ገቢ ካለህ በቃ ሀብቻሞች ተርታ ገብተሀል እንዳትፈራ👍 ስለዚ ስናጠቃልለው... ትንሹ ሀብታምነት = ንብረቶችህ - እዳህ > 10M ብር ታዲያ አሁን ካለሁበት እንዴት ነው ወደዛ ልደርስ ምችለው?(ፀልይ🙏) ይቀጥላል...

  • ትንሽ ጊዜ እስቲ ሀብትን እንማው😁... ሀብት ማነው ማለቴ ምንድነው? ከሚለው ተነስቼ የተለያዩ ጥያቄዎችን እየጠነኩኝ ራሴ እመልሳለው😉... (ይሄን እማደርገው ይሄ ውስብስብ ነገር እንዴት እንደሚገኝ ከገባኝ ብዬ ነው) እና በመጨረሻም ሀብት እንዴት እንደሚገኝ አንድ ውሳኔ ለይ ለመድረስ ነው እቅዴ! ከተሳካ... ገና ራስ ሳይችሉ ስለ ሀብት ማውራት ትልቅ ዝላይ ነዋ (እንኳን😁)

  • "Action is the foundational key to all success." Shared via NexAlarm ⏰ Download: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elanyas.nexalarm

  • NexAlarm is now LIVE on Google Play! Wake up with purpose—not just with an alarm. Interactive wake-up missions Daily motivational quotes Keep your life goals in focus every morning instant Emergency Call when you need it most NexAlarm isn't just another…

  • NexAlarm is now LIVE on Google Play! Wake up with purpose—not just with an alarm. Interactive wake-up missions Daily motivational quotes Keep your life goals in focus every morning instant Emergency Call when you need it most NexAlarm isn't just another alarm app. It's your smarter morning companion. Download now and experience a better way to start your day. https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elanyas.nexalarm ❤️If you believe in what we're building, please support us by sharing this post with your friends and community. Your support means more than you know. 🙏

  • 7 авг.571413

    Your mornings deserve better. After months of building, testing, refining, and countless improvements... NexAlarm is now officially LIVE on Google Play. But NexAlarm was never meant to be just another alarm clock. It's designed to help you wake up with intention. Complete interactive wake-up missions that actually get you out of bed. Start every morning with inspiring quotes that set the tone for your day. Keep your life goals in front of you—not buried somewhere you'll never look. Need to make an urgent call? Use the built-in Emergency Call feature instantly without completing a wake-up mission. ⚡ Fast. Reliable. Modern. NexAlarm was designed around one simple belief: A better morning creates a better day. This is only the beginning. More powerful features are already on the way, and we're excited to build the future of smart mornings together. Thank you to everyone who believed in this journey. 👇 Download NexAlarm today. https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elanyas.nexalarm

  • 🎶🎤 አልነጋም ያለችው ያች ለሊት ስትነጋምም... አልድን ያለው ቁስሌም አይገለኝ... አ... አልዋጥልህ ያለኝም የዚች አለም ጠብታም.. ያልፋልም አንድቀን... alright..ኤይ... ያንዱ ሰውምም ትርፋእ ነው ያንዱ ሰው ምኞት... ያንዱ ሰው መመርገጥ ነው ላንዱ ሰው ምሾት... አይሻለንምም ዎይ አንድለይ ብንበላም?... ከምንጠቋቆምስ ብንጠቃቀማ... እኔኳን ብጠይቀኝ ቀስ ብዬምም እሄዳለው መድረሴምም አይቀርም በዚቻለም እስካለኧው

  • We all have experienced that " አሁን ልሽናው ወይስ ላሳድረው "  moment at night😁

  • What if God gave us the second kidney as a start up capital🤔?

  • እኛም ስንሰማ ገርሞን ነበር!

  • 3 авг.713из sovaluxe

    Someone said social media has made men obsessed with women they'll never meet and made women crave lifestyles they've never lived and can't afford .everyone is chasing fantasies instead of building reality...እና ምን ልላቹ ነው ያራዳ ልጆች(endi sel durye yehonku yemslegnal😂😂) We are so busy trying to impress ppl on the screen that we forget about our real lives😐 ...We forget that the only life that truly matters is the one we live when the phone is turned off aydel ende? ​You are not in a race with anyone else but YOU!!! You don't have to follow their timing and you don't have to live like them beka endeeee!This is your life!!! There is no competition...ትግል ከራስ ጋር ነው እንጂ ከሌላ ሰው ጋር አይደለም ያለው ማን ነበር? just focus on being better than you were yesterday every mf time!!! እናላቹ ​Stop letting strangers on the internet make you feel bad about your own journey.Focus on yourself, take your time and live your life your own way😉 Build a real life so good and simple that you don't need to look at a phone to be happy ለማለት nw😁

  • 3 авг.43из harunweb3

    ምንም ጠንካራ ብትሆን.... ለሆኑ ሰዎችማ ጊዜ... ምክንያቶችህ ሁሉ ዋጋ ያጣሉ!...አልፎም የራስህን የኑሮ ህግጋቶች ትሰብራለህ፣ ታላ'ላለህ፣ ትንዳለህ! ["እንዴት ለሰው ብለህ?" ምናምን ለሚሉ ሰዎች- ከሕይወት ሊማሩት የሚገባ የቀራቸው ነገር እንዳለ ልንነግራቸው እንገደዳለን! ] . . . ግን አያውቁልህም! 🥀🤎

Panda DevArch — tgindex