tgindex
Sanova luxe
@sovaluxeанглийский

For the minds that feel everything deeply... My thoughts, inspirations, passions & the beauty I find in life!

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
81
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
66
22 постов
Вовлечённость
81,5%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 22
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
22
1/48двое суток
25
1/72трое суток
27

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • ተረት ተረት... ብረት ይሉት ፍጥረት መላ'ክ ነበር አሉ፡ ሰማይ ነበር ሥፍራው ተውሶ እሳት ግሎ፡ መቅላቱ ሲያኮራው ቀልጦ ዙፋን ሰርቶ፡ ለመንገስ ቢቋጣ ወደ ምድር ጥሎት፡ፈጣሪው በቁጣ ዘላለም ካፈር ሥር፡እንዲኖር ተቀጣ። ይህንን ብሉይ ተረት፡ ባለመስማታችን እሱ የጣለውን፡ ቆፍረን ሁላችን ብረት ስላነሳን፡ አፈር ነው እጣችን። -from tt

  • ባይልልሽ፡ የአርባ ቀን እድልሽ፡ ያለ ቀንጃ ማረስ በአንድ በሬ ብርታት፡ ለከርሞ እህል ማድረስ። ፡ ያደናቀፈሽ እንደሁ በመንገድ ስትሄጂ “እኔን” ባይ የለሽም፡ “እያየሽ ሂጅ” እንጂ። የለም የሚታዘብ፡ ከአቀበት ስትወድቂ “ሰው" ያሻሽ እንደሆን እያመመሽ ሳቂ። ፡ ያልጠገገው እግርሽ፡ ደርሶ ቢያነክስሽ ተመልካች የሚልሽ፡ ዋው አዲሱ ዳንስሽ! ፡ በገዛ ሙግትሽ፡ ሀገሬው ሲዋቀስ በገዛ ሐዘንሽ፡ እየተቃቀፈ፡ እድሩ ሲላቀስ ልብሽ ብርቱ ማዕዘን፣ አፅናኝ ልሁን ይላል፡ ሲደላ ነው ማዘን። : ባይልልሽ... አሁን ልፍቀድልሽ፡ ይሄው መቀነቴ፡ መሀረቤን እንቺ የሚያውቅ የለምና፡ ሐዘንን እንዳ'ንቺ። -አጅሪት✍

  • #የመጽሐፍት ዳሰሳ ዘ sanova🤓 ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣቹ😅 በዛሬው ዕለት የማቀርብላቹ የአዳም ረታ "አፍ" የሚለውን መጽሐፍ የምዳስስላቹ ይሆናል አብራቹኝ ቆዩ(ጋዜጠኛ ለምን አትሆኚም ላለችኝ ልጅ ነው intro)😂 ስለ አዳም ከብዙ ሰዎች ብዙ ብሰማም አንዲት ሴት እንዲ ስትል ስለሱ ስታወራ ሰሟዋት " አዳም ደራሲ ብቻ ሳይሆን ትምህርት ቤታችን ነው። እንዴት መኖር ብቻ ሳይሆን እንዴት በህይወት መቆየት እንዳለብንም አስተምሮናል። ልጅነታችንን፣ ወጣንነታችንን እና ድብርትነታችንን፣ ሴትነታችንን፣ የልብ ስብራታችንን እና ተስፋችንን ሁሉ ተጋርቶ አይቶናል። አንዳንዶቻችን ጨዋነትን፣ መልካምነትን፣ ለጋስነትን፣ ትህትናን እና ሀቀኝነትን ከሀይማኖት መፃህፍት ሳይሆን ከአዳም ልቦለድ የሚመስሉ የህይወት ቅጂዎች ነው የተማርነው።" ...ውስጤ "ከምሯ ነው ግን እቺ ሴትዮ? እስቲ አንድ መጽሐፉን ፈልገን እናነብና እናያለን! "የሚል ድምዳሜ ላይ ደረስን እኔና እኔ😁 One blessed day me and my friend went out to eat ፍርፍር ተራ 😂 and on our way we passed by a bookstore... She said “እስቲ ደና መጽሐፍ ካለ እንይ "I said okay walked in with absolutely zero intention of buying anything … and somehow i walked out with አፍ Adam Reta’s 10th book 2010 ዓ.ም ላይ ነው የታተመው😭(ይሄን ሁሉ መጽሐፍ ሲጽፍ እኔ የት ነበርኩ?😭 እንጃ! And honestly? I don’t even know why I picked this one የአዳም መጽሐፍ መሆኑን ነው ያየሁት ! keza anebebkut wey? wef😭 እጄን እግሬን ስል my book collection lay በክብር ቁጭ አለ፤ ከዶርም አልጋዬ ላይ ቀና ስል አየዋለው lmn endeferahut balakem ተፈራራን😂 becha bezi keremt esti ledebrbet beye mansat kezasss😭 It took me two weeks to finish cuz sir??? 😭 the way Adam Reta writes is DIFFERENT !!! I had to reread pages like “ቆይ ቆይ ቆይ… ምን ውስጥ ነው የገባሁት በናታቹ ? እንዴዴዴዴ እንዲም ይቻላል?”😂 But once you start getting into it you realize that’s exactly what makes his writing so good...He doesn’t just tell you a story he makes you think,question ,connect the dots and sometimes argue with yourself😁 ...the stories of ጌርሳሞት,ገለታ,ዘሪሁን,ባካፋ,ራሚሱ(abu) are all so different yet somehow connected through the bigger things that make us human that is love, family, society, politics, ideology, desire, pain, passion…🤌and especially our obsession with beauty and how we judge people by it😮‍💨 ...ሀሳብ በሀሳብ የሆነ ሰው!ደግሞ ምን ገረመኝ እንዴት ነው ሰው ሁሉንም ሚያቀው ከሳይንስ እስከ ሀይማኖት ሁሉንም deep explanation መስጠት እንዴት ቻለበት? አላቅም ግን ታድሎ😭 And the side characters??? (ጋሽ ኮላሴ ፣መግደላዊት፣ሊዲያ፣ፀዳል፣ሰናይት፣ እትዬ ፎርቱና ፣ዶ/ር መቅረዝ እና ሌሎችም) beysus sem 😭 they were out here casually dropping life lessons while I was just trying to understand the plot ወደ መጨረሻማ በplot ብዛት እያጥወለወለኝ nebr😭😂 One thought from the book I came across that stayed with me is "መልክ ጠፊ ነው እንደሚባለው አእምሮም እንደሚረግፍ እንደ ፀዳል ያሉ አሕዛብ ይረሳሉ።አእምሮና ገላ ተብሎ በቀሽም ፍልስፍናና በወግ ግፊት የበላይና የበታች ምደባ ይደረግ እንጂ ሁሉ ማለት ታቹም ላዩም ረጋፊ ነው።የአእምሮን ነገር አማኑኤል መሳለሚያ ወይም ኪዳነምህረት ጠበል ማጥመቂያ ጠይቂ።" btw ፀዳል 5 kilo የchemical engineering ተማሪ ናት(same faculty ስለምናጠና ተመችታኛለች 😂 እንደ አቡ forget that ዱባ ፊት አቦ ማለት አልቻልኩም😂) And this is what I love about አዳም ረታ... He makes you question the things we accept so easily like what is beauty (ማን ነው ይሄ ቆንጆ ነው ወይም አይደለም ያለው? መለኪያውስ ምንድነው? What is goodness?what is love?who decides? and how much of what we believe is actually ours? በእነዚህ ሀሳቦች ከራሳቹ ጋር የከረረ ሙግት እንድትገጥሙ ያደርጋቹዋል...መጽሐፉን ስጨርስ "እስከዛሬ እንዴት አላነበብኩትም ግን ቱ አፈር ልብላ" ከማለት ውጪ ምንም ልል አልቻልኩም😭😂 I’m genuinely impressed mariyamn አፍ didn’t just entertain me it made me sit with my own thoughts and honestly that’s what I want from a book! now I understand why everyone has been talking about this man ከምር ይመቸው፤ እጄን በአፌ አስጫነኝ ማለት ለካ እንዲ ነው 😊!!!long live to አዳም ረታ ብለናል!!!😁 ሰኞ ፡ነሐሴ ፡4፡2018

  • It took me two weeks to finish this book and I’m honestly so glad I bought it(ያቺ ፍርፍር ተራ የሄድኩባት ቀን የተባረከች ትሁን)... Adam Reta’s way of writing is smtg else some sentences make you stop, reread, and just think... review yederg ende?🤔

  • Life is so good when you go back to your niche interests🤌☺️

  • Your mornings deserve better. After months of building, testing, refining, and countless improvements... NexAlarm is now officially LIVE on Google Play. But NexAlarm was never meant to be just another alarm clock. It's designed to help you wake up with…

  • 7 авг.503из pandaDevArch

    Your mornings deserve better. After months of building, testing, refining, and countless improvements... NexAlarm is now officially LIVE on Google Play. But NexAlarm was never meant to be just another alarm clock. It's designed to help you wake up with intention. Complete interactive wake-up missions that actually get you out of bed. Start every morning with inspiring quotes that set the tone for your day. Keep your life goals in front of you—not buried somewhere you'll never look. Need to make an urgent call? Use the built-in Emergency Call feature instantly without completing a wake-up mission. ⚡ Fast. Reliable. Modern. NexAlarm was designed around one simple belief: A better morning creates a better day. This is only the beginning. More powerful features are already on the way, and we're excited to build the future of smart mornings together. Thank you to everyone who believed in this journey. 👇 Download NexAlarm today. https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elanyas.nexalarm

  • The next two weeks are some of the most beautiful and blessed for us Orthodox Christians as ፆመ ፍልሰታ begins❤️‍🩹 it's always been one of my favorite fasts beka there's just smtg  so special about it🥹... May the prayers and blessings of our Holy Mother, the Blessed Virgin Mary be with us all!!! የበረከት ፆም ያድርግልን and keep me in your prayers 🤍🙏

  • I may look mature but deep down i blush when little kids tell me i am pretty cuz those little things are brutal asf😭(እንዴ ፈረንጅ belew mood yeyazubgne ቱ degmo yene ማግጠጥ😂)

  • አፍንጫቸውን 👊ማለት ብትችሉ ደግሞ abet abet😁

  • አሁን በተሰማ መረጃ snapchat ቴስቴስትሮንን ይቀንሳል ተባለ ጉዳዩ ለወንዶች ምክር ቤት ቀርቦ ምላሽ እየተጠበቀ ነው ሲል ኢሴማ  ለጣቢያችን  ገልጿል ። ምንጭ፥ከአርባምንጭ😭😂

  • Someone said social media has made men obsessed with women they'll never meet and made women crave lifestyles they've never lived and can't afford .everyone is chasing fantasies instead of building reality...እና ምን ልላቹ ነው ያራዳ ልጆች(endi sel durye yehonku yemslegnal😂😂) We are so busy trying to impress ppl on the screen that we forget about our real lives😐 ...We forget that the only life that truly matters is the one we live when the phone is turned off aydel ende? ​You are not in a race with anyone else but YOU!!! You don't have to follow their timing and you don't have to live like them beka endeeee!This is your life!!! There is no competition...ትግል ከራስ ጋር ነው እንጂ ከሌላ ሰው ጋር አይደለም ያለው ማን ነበር? just focus on being better than you were yesterday every mf time!!! እናላቹ ​Stop letting strangers on the internet make you feel bad about your own journey.Focus on yourself, take your time and live your life your own way😉 Build a real life so good and simple that you don't need to look at a phone to be happy ለማለት nw😁

  • My fam i found this somewhere and absolutely love it...take a minute to read it 😁 "ውሻ የእራሱን ጆሮ ቆርጠው ቢሰጡት ስጋ ነው ብሎ ይበላል" ​ይሉት አባባል ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የተባለ ይመስላል... ​እኛ ማለት እራሳችንን ከራሳችን የምንሰርቅ ምስኪኖች ነን! ​አንዱ ቡና ላይ ጨምሮ የተረፈውን ለቤቱ ስኳር ሲገዛ ያወጣዋል፣ አንዱ ጄሶ ሸጦ በሌሎች በሽታ ያካበተውን ሀብት እራሱ ታሞ ዘራፊ በሆኑ የግል ሀኪም ቤቶች ላይ ላይሻለው ያፈሰዋል! ​እኛ ኢትዮጵያውያን እራሳችን በእራሳችን ላይ የምንጨክን፣እራሳችንን በራሳችን የምንንቅ ምስኪኖች ነን...​አንተ ቁጭ ብለህ ሴት ትላከፋለህ፣ትጎነትላለህ አጠገብህ ቁሞ ሲመለከትህ የነበረው አንድ ፍሬ ልጅ ነገ የወለድካት ሴት ልጅህ ላይ ጥቃት ያደርሳል! ​ምንም ጥፋት ስንሰራ መልሶ ሌላውም ያንን ጥፋት እንደሚያደርስብን አልገባንም! ሀገር የእያንዳንዳችን ስህተት ውጤት እንደሆነች አልገባንም! ​ብንሰርቅም መልሰን እየተሰረቅን፣ ብንገልም መልሰን እየተገደልን በቀለበት መንገድ ውስጥ እየተሸከረከርን መሆኑን ገና አልገባንም! ​ዛሬ ስጋ ብለን የምናላምጠው ሁላችንም የራሳችንን ጆሮ እንደሆነ ገና አልተረዳንም!

  • How i feel knowing I'll never watch this movie for the 1st time ever again🥺

  • ​4 days of silence... but the mebrat returned and so did I! 😭🙌 ​Eleelleeelllllllllllllllll! (Tewugne lalksbet 😭😂)

  • 24 hours without መብራት and I’m literally singing 'ቻልኩበት ዘንድሮስ ቻልኩበት የኑሮ አያያዙን እኔስ አወኩበት' in the dark like a mad scientist in a movie😭 ...Life is knife ere በመድዬ bring back the light! 😭

  • Nothing is ዛት serious choose ፒስ😉 🩵✨

  • አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት podcast ጀመረች አሉ😐...ከአንዳንድ podcast gn የኢትዮጲስ ጊዜ በስንት ጣዕሙ 😒