tgindex
1 573
подписчиков
Охват к подписчикам
181,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,48%
276
Постов в день
0,0
всего 20

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 10 авг.https://vt.tiktok.com/ZS4WT13Qn/0,00%
  • 21 июл.#AAU #GAT በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ይመዝገቡ! የ GAT ማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው👇 ነሐሴ 05/2018 ዓ.ም ➫ https://portal.aau.edu.et ይግቡ። ➫ 'Online Exams' የሚለውን ይጫኑ። ➫ Quick Links ከሚለው ስር 'Apply for GAT' የሚለውን ይጫኑ። ➫ 'Test Taker Registration' የሚለውን ቅፅ ይሙሉ። ➫ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ። ➫ 'Submit' የሚለውን ይጫኑ። ➫ ሲስተሙ የሚሰጥዎን የመለያ ቁጥር ይያዙ። ➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ ይፈፅሙ። ➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው፡፡ የ GAT ፈተና በሁለት ዞሮች እንደሚሰጥ የዩኒቨርሲቲው መርሐግብር ያሳያል👇 ከሐምሌ 20-24/2018 ዓ.ም እና ከነሐሴ 07-08/2018 ዓ.ም ትምህርት ሚኒስቴር 💠0,00%
  • 10 июн.без подписи0,00%
  • 10 июн.የማኔጅመንት ዲፓርትመንት መፈተኛ ቀን እና ስዓት ተያይዟል ። የመፈተኛ ቦታ :- የተለያየ መፈተኛ ጣቢያ ስለሆነ ከታች ከተያያዘው ፋይል ውስጥ ገብታችሁ መፈተኛ ጣቢያችሁን እዩት ግንቦት 5/ 2018 ዓ ም የጠዋት ወይም የከሰዓት በኃላ በሉት ሰዓት ተፈታኝ መሆናችሁ ከታች ካለው ፋይል ጋር ተያይዟል ። ስማችሁ የጠዋትም የከሰዓትም ላይ ካለ በመረጣችሁት ፕሮግራም ላይ መፈተን ትችላላችሁ። የጠዋቱ ፕሮግራም ለይ ሄዳችሁ ብትፈተኑ ግን ይመከራል ። remained Campus code :#AAU የመውጫ ፈተና በአዲሰ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 5/ 2018 ዓ ም በሰምንት የፈተና ማዕከላት ይሰጣል፡፡ የአዲሰ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካምፓስ የኮድ ስሞች 1. MC: Main Campus; 6 ኪሎ ካምፓስ 2. CoBE: College of Business and Economics; FBE ካምፓስ 6 ኪሎ 3. AAiT: Addis Ababa Institute of Technology Campus; 5 ኪሎ ካምፓስ 4. CNCS: College of Natural and Computational; 4 ኪሎ ካምፓስ 5. CHS: College of Health Sciences; ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ካምፓስ 6. SoC: School of Commerce; ሰንጋ ተራ ካምፓስ 7. EiABC: Ethiopian Institute of Architecture, Building Construction, and City Development; ልደታ ካምፓስ 8. CVMA ; College of Veterinary Medicine which is located in Debrezeyit Bishofitu.0,00%
  • 24 февр.Document from Yonas0,00%
  • 24 февр.без подписи0,00%
  • 24 февр.ጤና ይስጠልኝ ክቡራን የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የካቲት 17/2018 ዓ/ም መሰጠት መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ያልታሰበ የኃይል መቆራረጥ ችግር በዳታ ማዕከል ላይ በማጋጠሙ ችግሩን በመፍታት እንደገና ለማስጀመር ጥረት የተደረገ ቢሆንም የፕሮግራም መዛባትን በማስከተሉ የፈተናውን ሙሉ ፕሮግራም በአንድ ቀን ማሸጋሸግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ስለሆነም ሁሉም ፕሮግራሞች የዛሬን ጨምሮ ባሉበት ክፍለ ጊዜ ላይ ሆነው በተዋረድ በአንድ ቀን የተሸጋሸጉ መሆኑ ታውቆ ለሁሉም ተፈታኞች መረጃው እንዲደርሳቸው እንዲደረግ እያሳሰብን ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ ማስተወሻ፡- ዛሬ ፈተና ጀምረው የነበሩ ተፈታኞች እንደሙከራ ፈተና (Moc Exam) በመውሰድ ነገ በተመሳሳይ ሰዓት እንደገና የሚፈተኑ ይሆናል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት0,00%
  • 21 февр.без подписи0,00%
  • 21 февр.без подписи0,00%
  • 21 февр.без подписи0,00%
  • 21 февр.Day Two For Management students only👇👇👇 18/06/2018 E.C Session 1 Morning 2:00 -4:30 Session 2 Morning 5:00 - 7:30 Session 3 Afternoon 8:30 - 11:000,00%
  • 21 февр.без подписи0,00%