- Последний пост
- 19 нояб.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የ digital scouting co-founder ዮናታን ዳዊት የራሱን የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል 1. ስለ አለም እግር ኳስ 2. ስለ ኢትዮጵያ እግር ኳስ 3. ስለ ታዳጊዎች እግር ኳስ 4. በቅርቡ አጠናቀን ስለለቀቅነው የዲጂታል ስካውቲንግ ሲስተም በሰፊው የሚለቅላችሁ ይሆናል ለአሰልጣኞች፣ ለተጫዋቾች፣ ለደጋፊዎች Subscribe ➡️ https://t.me/yonatan_dawit1 ⬅️
ፕሮጀክቴን እንዴት ላስመስግብ ? የዲጂታል ስካውቲንግ ሲስተም አባል ለመሆን ፕሮጀክቶች በመጀመሪያ ሙሉ መረጃቸውን በመስጠት የሚመዘገቡ ሲሆን ፕሮጀችቱ ያቀረባቸው መረጃዎች ታይተው ፕሮፋይል ከተሰራለት ቡሃላ የቡድኑ አሰልጣኞች እና ተጫዋቾች የሚመዘገቡ እና ፕሮፋይል የሚሰራላቸው ይሆናል ፕሮጀክቶን ለማስመዝገብ 1. የፕሮጀክቶን ስም 2. የተመሰረተበትን አመተ ምህረት 3. አድራሻ 4.የተጫዋቾች ብዛት ( በየ እድሜ ካታጎሪው) 5.የአሰልጣኞች ብዛት 6. ስልክ ቁጥር በ telegram - @Ramiyone_admin በemail - ramiyonelab@gmail.com ይላኩልን
ዛሬ አርብ፣ መስከረም 9 ከ 2 ሰአት - 4 ሰአት በ talent scouting ዙሪያ ከ ታዲዮስ ተክሉ ጋር በሚኖረን ቆይታ አንስተን እንድንወያይበት የምትፈልጉትን ጥያቄ ከታች መጠየቅ ትችላላችሁ
ትናንት ማታ ከ 2 ሰአት ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የ tiktok live program በድምፅ መቆራረጥ ምክንያት ለ ቅዳሜ 2 ሰአት ተዘዋውሯል። በዚህም መሰረት የዛሬው live program በሰአቱ የሚካሄድ ሲሆን በ talent scouting ዙሪያ ከ tadios ተክሉ ጋር እንወያያለን። ቅዳሜ ከ 2 ሰአት ጀምሮ ትናንት ተቋርጦ የነበረው ከእድሉ ደረጀ ጋር በ youth development ዙሪያ የነበረው ውይይታችን ይቀጥላል
ነገ ሀሙስ፣ መስከረም 8 ከ 2 ሰአት - 4 ሰአት በ youth development ዙሪያ ከእድሉ ደረጀ ጋር በሚኖረን ቆይታ አንስተን እንድንወያይበት የምትፈልጉትን ጥያቄ ከታች መጠየቅ ትችላላችሁ
ሀሙስ(መስከረም 8) እና አርብ(መስከረም 9) ከ 2 ሰአት - 4 ሰአት የ football forum በtiktok live🔈 ላይ እንዳዘጋጀን ይታወቃል በዚህም መሰረት በ youth development እና talent scouting ላይ focus አድርገን የምንወያይ ይሆናል ሀሙስ፣ መስከረም 8 ከ 2 ሰአት - 4 ሰአት youth development - ከእድሉ ደረጀ ጋር አርብ፣ መስከረም 9 ከ 2 ሰአት - 4 ሰአት talent scouting - ከታዲዮስ ተክሉ ጋር
RAMIYONE FOOTBALL FORUM የተለያዩ የእግር ኳስ አሰልጣኞችንና ባለሞያዎችን እየጋበዝን football development ላይ ትኩረት አርገን አሰልጣኞችንና ተጫዋቾችን የሚጠቅሙ መረጃዎችን share የምናደርግበት መድረክ አዘጋጅተናል forumኡ የሚካሄደው tiktok live🔉 ላይ ሲሆን የመጀመሪያው ፎረም ሀሙስ(መስከረም 8) እና አርብ(መስከረም 9) ከ 2 ሰአት - 4 ሰአት ይካሄዳል
announcement 🔉 የዲጂታል ስካውቲንግ ሲስተምን ለመቀላቀል ክፍለ ሀገር ያላችሁ ፕሮጀክቶች እንደተቸገራችሁ በተደጋጋሚ ገልፃችሁልናል። በዚህም መሰረት ከአዲስአበባ በተጨማሪ የክልል ከተሞች ላይ ተደራሽ ለመሆን ኤጀንቶችን እየመዘገብን ሲሆን እነዚህ ኤጀንቶች ዲጂታል ስካውቲንግን እንድትቀላቀሉ የሚያደርጉና በመሀል ያለውን ስራ የሚያቀላጥፋላችሁ ይሆናል
ፕሮጀክቴን እንዴት ላስመስግብ ? የዲጂታል ስካውቲንግ ሲስተም አባል ለመሆን ፕሮጀክቶች በመጀመሪያ ሙሉ መረጃቸውን በመስጠት የሚመዘገቡ ሲሆን ፕሮጀችቱ ያቀረባቸው መረጃዎች ታይተው ፕሮፋይል ከተሰራለት ቡሃላ የቡድኑ አሰልጣኞች እና ተጫዋቾች የሚመዘገቡ እና ፕሮፋይል የሚሰራላቸው ይሆናል ፕሮጀክቶን ለማስመዝገብ 1. የፕሮጀክቶን ስም 2. የተመሰረተበትን አመተ ምህረት 3. አድራሻ 4.የተጫዋቾች ብዛት ( በየ እድሜ ካታጎሪው) 5.የአሰልጣኞች ብዛት 6. ስልክ ቁጥር በ telegram - @Ramiyone_admin በemail - ramiyonelab@gmail.com ይላኩልን
የሁሉም ተጫዋች ህልም professional ኳስ ተጫዋች መሆን ነውና የተደራጀ መረጃ ለየሱ መኖሩ ወደፊት በሚሄዱበት ቦታ ሁሉ ለምልመላም ሲፈለጉ በጣም ይጠቅማቸዋል 🎙 አሰልጣኝ ማቲዮስ
без подписи
без подписи
без подписи
በለቡ የእግር ኳስ ፕሮጀክት ተገኝተን የተጫዋቾቹን ሙሉ መረጃ በመውሰድ ፕሮፋይላቸውን አስገብተናል። የለቡ እግር ኳስ ተጫዋቾችን ፕሮፋይል የፕሮጀክቱ ፕሮፋይል ውስጥ ተካቶ በፕላትፎርማችን ላይ የተለቀቀ ሲሆን ramiyone.com ላይ ታገኙታላችሁ።
አለም ላይ ያሉ መልማዮች በጠቅላላ በአሁን ሰአት በየቦታው እየሄዱ ታላላቅ ውድድሮች ላይ ለሚፈልጉት የጨዋታ መንገድ ከመመልመላቸው በፊት በዲጂታል ስካውቲንግ መረጃዎች ቀድመው ስለ ተጫዋቹ ካወቁ በኋላ detail ነገሮችን ወይም እርግጠኛ ለመሆን በውድድሮች ላይ ለመሄድ የሚሄዱበት አጋጣሚ እየተፈጠረ ነው። እራሳችንን ለመሸጥ ካዘጋጀን እንደዚህ አይነት የተጫዋቾቻችንን መረጃዎች በእንደዚህ አይነት መልኩ ማስቀመጡ ምንም አማራጭ የሌለው ነገር ነው። 🎙 እድሉ ደረጀ
без подписи
без подписи
በኤዲዋይ አካዳሚ ተገኝተን የተጫዋቾቹን ሙሉ መረጃ በመውሰድ ፕሮፋይላቸውን አስገብተናል። የኤዲዋይ ተጫዋቾች ፕሮፋይል የአካዳሚው ፕሮፋይል ውስጥ ተካቶ በፕላትፎርማችን ላይ የተለቀቀ ሲሆን ramiyone.com ላይ ታገኙታላችሁ።
በቪዲዮ ሀይላይት ተጫዋቾችን መመልመል ለምን በብዙ ትላልቅ ክለቦች ተመረጭ ሆነ ? ሀሳባችሁን አጋሩን 👇
Ramiyone pinned «☝️ የራሚዮን ዲጂታል ስካውቲንግ ሲስተም አጠቃቀም full tutorial (ለአሰልጣኞች) 1. አሰልጣኞች እንዴት ተመዝግበው ፕሮፋይላቸውን ያስገባሉ ? 2. የተጫዋቾችን ፕሮፋይል እንዴት ማስገባት ይችላሉ ? 3. የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች የፕሮፋይል ፎቶ ምን መምሰል አለበት መሉ ፕሮሰሱን ጨርሰው እንዴት ፕሮጀክታቸውን የዲጂታል ስካውቲንግ ሲስተም አባል ያደርጋሉ»