tgindex

Roha Tech⚡

описание

Roha Tech , dedicated to delivering the latest news and updates on technology, innovation, artificial intelligence, cryptocurrency, and more. #Roha the #Future

123
подписчиков
Охват к подписчикам
57,7%
ERR
Реакции к просмотрам
0,66%
12 на 25 постов
Пересылки к просмотрам
0,06%
1
Постов в день
0,0
всего 25

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 20 июл. 2024 г.ሲድኒ ሀምሌ 20/2010 የአውስትራሊያ የሳይበር ኢንተለጀንስ ኤጀንሲ ቅዳሜ እለት እንዳስታወቀው "ተንኮል አዘል ድረ-ገጾች እና ኦፊሴላዊ ያልሆኑ ኮድ" በኦንላይን እየተለቀቁ ነው አርብ ከዓለማቀፉ ዲጂታል መቋረጥ በመገናኛ ብዙሃን፣ ቸርቻሪዎች፣ ባንኮች እና አየር መንገዶች ላይ ከደረሰው ጉዳት ለማገገም ይረዳሉ። አውስትራሊያ ከCrowdStrike የተበላሸ የሶፍትዌር ማሻሻያ ከተደረገ በኋላ በአለም አቀፍ ደረጃ ውድመት ካደረሰባቸው በርካታ ሀገራት መካከል አንዷ ነበረች። ቅዳሜ እለት የአውስትራሊያ ሲግናልስ ዳይሬክቶሬት (ASD) - የሀገሪቱ የሳይበር ኢንተለጀንስ ኤጀንሲ - "በCrowdStrike ቴክኒካል ክስተት ምክንያት ከተፈጠረው መጠነ ሰፊ መቋረጥ ለማገገም የሚረዱ አካላትን የሚሉ በርካታ ተንኮል አዘል ድረ-ገጾች እና ይፋዊ ያልሆኑ ኮድ እየተለቀቁ ነው" ብሏል። @rohatechs #technews #websites #cbersecurity #sydeny #Australia4,11%
  • 19 июл. 2024 г.ቴሌግራምና ቻፓ ስምምነት ፈጸሙ ቴሌግራም በኢትዮጵያ የፊንቴክ ዘርፍ ግንባር ቀደም ከሆኑ ኩባንያዎች መካከል አንዱ ከሆነው ቻፓ ጋር ስምምነት ፈጽሟል ይህ ሽርክና ቻፓን በአህጉሪቱ የመጀመሪያ ያደርገዋል። ቴሌግራም በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ታዋቂ የመልእክት መላላኪያ መድረክ በመሆኑ፣ ብዙ ትናንሽ ንግዶች በመተግበሪያው ላይ ተሰማርተዋል። አሁን፣ ክፍያዎች ሊዋሃዱ ይችላሉ፣ ይህም ገዢዎች መተግበሪያውን ሳይለቁ እንዲከፍሉ ያስችላቸዋል። Bot ዴቨሎፐሮች የቴሌግራም ክፍት መድረክ እና የሚገኙ ኤፒአይዎችን በመድረስ ቦት ክፍያዎችን ወደ ማንኛውም የኢ-ኮሜርስ መድረክ ያለምንም እንከን ማዋሃድ ይችላሉ። @rohatechs #chapa #telegram #fintech #rohatech4,05%
  • 9 окт. 2024 г.⭐️25 Dolar ✔️ Ultrapro የሚባል ልክ እንደ Binance Exchage በ App መጥቶላችኋል 👌 ✅ አዲስ እንደመሆናቸው መጠን ለአዲስ ተመዝጋቢ በነፃ 25$ እየሰጡ ነው 🥳 ይህን Giveaway መካፈል የምትችሉት እስከ ለሊቱ 6 ሰአት ብቻ ነው so ቤተሰብ ይህ እድል እንዲያመልጣችሁ አልፈልግም ✅ የዚህ App ስም Ultrapro exchange " ይባላል ከ playstore ላይ ታገኙታላችው ነገር ግን አፑ እኛ አገር ስለማይሰራ በ VPN ተጠቅማችሁ አውርዱት 👌 ነገር ግን የ USA Address አትጠቀሙ ✅ ቀጥሎ የምታደርጉት sign up በማድረግ በ Email regester አድርጉ ✅ Refferal code ስለሚጠይቅ ይሄን Copy አድርጋችሁ አስገቡ 👇 👉 UTX30313836 ✅ Withdraw ማድረግ የሚጀምረው እንደተናገሩት ከሆነ ከነገ ጀምሮ ነው ነገር ግን KYC ነገ መጠየቅ ስለሚጀምሩ ግዴታ ነው 🤏 ✅ KYC ከጨረሳችሁ ገንዘባችሁን ወደፈለጋችሁት ማውጣት ትችላላችው ነገ Appu launch ስለሚደረግ በቻላችሁት መጠን ፍጠኑ APP LINK 👉 https://www.ultraproex.com/register/?refCode=UTX303138362,88%
  • 20 сент. 2024 г.አንድ ናይጄሪያዊ Pharmacist ፤ ለ Chief ዳይሬክተሩ የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገብቷል። ምከንያቱም በ HAMSTER ረብጣ ገንዘብ አገኛለው ብሎ በማሰብ ነው፤ በዚህም ገንዘብ የ Pharmacy እንደሚከፍትና የ September ደሞዙን እንደተወው ገልጿል 😂😂😂 @rohatechs @rohatechs @rohatechs1,92%
  • 20 сент. 2024 г.⚡⚡ BREAKING ⚡⚡ HAMSTER እስከ ዛሬ ከተጫወቱት 37% ያህሉ ብቻ ለኤርድሮፑ ብቁ እንደሆኑ አሳውቀዋል 😎🤑🤩 @rohatechs @rohatechs1,30%
  • 26 сент. 2024 г.‼️HMSTR ዋጋው በፍጥነት እያሽቆለቆለ ነው 📉 @rohatechs1,14%
  • 27 сент. 2024 г.⚡BREAKING NEWS የBINANCE መስራች የሆነው ቻንግፔንግ ዝሀኦ ከ3 ወር ከ29 ቀን በኃላ ከ እስር ተፈቷል !!!! ይህን ተከትሎ ብዙ CRYPTOCURRENCYዎች ጭማሪ እያሳዩ ነው Share 👇👇 @rohatechs @rohatechs @rohatechs0,00%
  • 27 сент. 2024 г.⚡ Breaking CATS በ bybit pre - market ተጀምሯል price 0.0006$ 😥 @rohatechs @rohatechs @rohatechs0,00%
  • 26 сент. 2024 г.በ6 Account ሰርተህ 2500 ሲሰጡህ 😁 @rohatechs @rohatechs0,00%
  • 26 сент. 2024 г.⚡ Breaking HAMSTER KOMBAT በBinance ላይ ሊስት ተደርጓል 💥💥💥 @rohatechs0,00%
  • 26 сент. 2024 г.4 ቀን ብቻ ቀረው ‼️ ⚡️CATS ሊጠናቀቅ 4 ቀን ብቻ ቀረው አስታውሱ CATS በቴሌግራም ቆይታዎ የሚከፍሎት ቦት ነው START ብቻ ይበሉት 👇👇👇 START CATS0,00%
  • 25 сент. 2024 г.⚡Breaking Bybit ላይ የሀምስተር ዋጋ 1$HMSTR = 0.0033 USD 😳🤷🏼‍♂️ Join 👇👇 @rohatechs @rohatechs @rohatechs0,00%