- Последний пост
- 31 дек. 2024 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
❤️😄ባል ሚስቱን ወደ ስጦታ መሸጫ ይዟት ይሄድና ❤️"የኔ ማር ለእናቴ የምሰጣት ቆንጆ ስጦታ ምረጭልኝ አላት። እሷም በጣም ስለቀናች ርካሽ ስጦታ መረጠች ባልም ስጦታውን አስጠቅልሎ ወደ እናቱ ቤት እንደሚሄድ ነግሯት ተለያዩ። ግን ማታ ላይ የመረጠችውን ስጦታ አምጥቶ ሰጣት።ዉዴ ምርጫሽን ሳላውቅ ቀርቼ ሳይሆን ሰርፕራይዝ ላደርግሽ አስቤ ነው "ስጦታው ለአንቺ ነው"አላት። ሚስትም በስራዋ አዘነች።ሌላውን እንደራሷ ብትወድ ኖሮ ስጦታዋ ያማረ እንደሚሆን ተረዳች። መልካምነት ለራስ ነው የሚባለው ለዚህ ነው ❔ምን ዓይነት መፅሐፍ ማንበብ ይወዳሉ 🧐😮💨 🤣🤣🤣 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0 😮💨😮💨
ተረት ተረት አንበሳ ቀበሮን ጠራና "በጣም ርቦኛል የምበላው ነገር አምጣልኝ፣አለበለዚያ አንተን እበለሀለሁ" ይለዋል። ቀበሮ አህያ ጋር ሄደና " ወንድሜ አህያ፣ እንኳን ደስ አለህ! አያ አንበሳ በእንስሳት ሁሉ ላይ ሊያነግስህ ይፈልጋል ቶሎ እንሂድ" አለው። አህያ ከአመዱ ላይ ዘሎ ተነሳና ተያይዘው መንገድ ጀመሩ። እንደደረሱ አንበሳ ተስገብግቦ የአህያውን ጆሮ ገነጠለው። ንግስና አስቦ የሄደው አህያ በገጠመው አደጋ ደንግጦ የሞት ሞቱን ተፈተለከ። ከዛ የሮጠ ቤቱ ደርሶ እንደተቀመጠ ቀበሮ እያለከለከ ደረሰና "ምን ነካህ አንተ ጅል?! " ይለዋል። "እንዴ ጆሮየን ገነጠለውኮ፤ ሊበላኝ ነበ፤ በሰላም ላንግስህ ብሎ ጠርቶ ...." "አይ አህያ ደደብ ነህ ሲሉ ሀሜት ይመስለኝ ነበር...አያ አንበሳ ለንግስና ዘውድ ሲጭንልህ ይሄ ከርፋፋ ጆሮህ ዘውዱን ስለማያስገባው በቅድሚያ ጆሮህን ለማስተካከል ነበርኮ ጆሮህን የቆረጠው፤ ጆሮ ያለው ንጉስ አይተህ ታውቃለህ? አንበሳ ምን አጥቶ ነው የአንተን ጆሮ የሚበላው? አህያ ባለአዋቂነቱ እያፈረ ቀበሮን ተከትሎ ወደንግስና ቦታው አዘገሙ። 🤣🤣🤣 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
just fun😂😂😂 👇👇👇 ሁለት ወጣት ልጆች ሴትና ወንድ ናቸው እና ታክሲ ውስጥ ገብተው አንድ አንድ መባባል ጀመሩ ልጂቷ–"ምን አይነት አሪፍ ስልክ ነው የያዝከው! ከየት ነው የገዛኸው ባክህ?" ትለዋለች .... . . ልጁ:–"እሩጫ ተወዳድሬ 1ኛ ወጥቼ ነው የተሸለምኩት" ብሎ ይመልስላታል..... . ልጂቷም :–" እሯጭ ነህ! እንዴት ደስ ይላል። ስንት ሰው አሸንፈህ ነው 1ኛየወጣኸው" . . ልጁ:–" 2ሰው . . . . . የስልኩ ባለቤት እና ፓሊሰ 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
እኔ ምለው ግን አማርኛ ፊልም ላይ vitz የሚሰጡት ሴት ሹገሮች . . . የት ናቸው🥹😔 🤣🤣🤣 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
የታክሲ ላይ ጥቅስ👇 ጤፍ ሲጨምር ፀጥ ረጭ ታክሲ 1 ብር ሲጨምር ጓ ገጭ 🤧 🤣🤣🤣 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
ልጅ እያለን እዚጋ ሻንጣ ሙሉ ብር ብናገኝስ . . . የምንላት ነገር 🥹🤌🏿 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
ላገባት ነበርኮ "ልጃችንን ቆንጥጠን ነው ማሳደግ ያለብን እላታለው ጥፍሬ ይነቀልብኛል" አላለችም ዘጋችኝ ዘጋችኝ😳 🤣🤣🤣 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
የታክሲ ሰልፍ እንዴት ትገልፀዋለህ ?? . . me ፦ አንድአንዴ በጣም ከመቆሜ የተነሳ ለምን እንደቆምኩ እረሳዋለሁ 🤣🤣🤣 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
ግጥም እና ዘመን 😂 በ ልጅ ኢያሱ ~ ዳቦ ነበር ትራሱ 🌭 በተፈሪ ~~ አጣን ፍርፋሪ 😔 በመንግስቱ ~~ ቅቤ ጠገበ ስድስቱ 🤩 በመለስ ~~ ጠፋ ሚጎረስ 😣 በ ኃይልሻ ~~ 10 ብር ገባ ጉርሻ ቀጥሉበት. .........ከዚህ በላይ ከወረድኩ ራሴን ጨለለንቆ ነው ማገኘው😉 #comment 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
ለዚህ ስዕል ከ10 % ፦ ስንት ይገባዋል #comment 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
ከአስቤዛ ላይ ቀንሼ ለሚስቴ ላፕቶፕ ገዝቼላት እየራበኝ ነው የምፖስትላችሁ😢 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
👉አንዱ ሰክሮ ቤቱ ሲገባ ሚስቱ በንዴት በጥፊ ስትመታዉ👩🦱 ምን ቢል ጥሩ ነዉ . . . . . . . . በይ አሁን ዞር በይ #እንዳልደግምሽ😁😂 🤣🤣🤣 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
ጓደኛዬ በጣም አጭር ከመሆኗ የተነሳ መንገድ ላይ ስትሄድ እንቅፋት እሚመታት #አገጯን ነው 🤣🤣🤣🤣 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
#አረ Reaction 😂🙏😭🤣😁❤️😳💋☺️😔😍😊😘😍😜😒😱🙈🤔😉🍑😭🤩🤗😚☺️😭🤯😰😱😨🤬😠😡🥵🥶🤧🥴🥳🤡🤠🤕🤢😈👿👹👺👇☝️😁😎🤩🤔😛😜🤑😭😢👱♀️👳♀️👨🧑👨🦳💂♀️👨⚕️👩⚕️🕵️♂️🕵️♀️ #ተጫኑት
Father ሆስፒታል 📞ደውሎ ጠርቶኝ አባ ለምን ፈለከኝ ስለው... * * 🐑 * * #የተገዛው_በግ_ስለታመመ ኩላሊት ከሆነ አንተ እንድትሰጠው ነው🙄😂 🤣🤣🤣 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
አንዷ ሞልቃቃ ደሞ ጠጁ ሊጣል ነው ሲባል ሰምታ "ከሚጣል ግን ደህና ቦታ ቢቀመጥ አይሻልም" እያለችልህ ነው 🤦🏾♂ 🤣🤣🤣 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
# ቡና መቅዳት በእንግሊዝኛ #Record coffee ያልሽኝ ልጅ Record የተደረገው #ቡናሽ ናፍቆኛል!!😜🤣🤣 🤣🤣🤣 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
አንዱ ጀለስ ነው አሉ…. ከስራ ተባሮ በተጨናነቀ ሐይገር ተሳፍሮ ወደቤቱ ሲገባ አከራዩ የቤት ኪራይ ብር እንደጨመሩ ነገሩት። ቀና አለና ወደ ፈጣሪ.... “ይሄንማ መጥቼ ነው ምነግርህ” 🤣🤣🤣 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
ብዙ ጊዜ Presentation መጨረሻ ላይ ስታቀርብ "አብዛኛውን ነገር ተናግረውታል" ብለህ እየገባህ ለምደህ ዛሬ የመጀመሪያ አቅራቢ ስትሆን😔 . . . አብዛኛውን ነገር በኃላ ይናገሩታል 😁 🤣🤣🤣 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0
ዛሬ ድብርርርር.... ሲለኝ ለፖሊስ 📞ደውዬ... 🧔"ኧረ ድረሱልኝ ከ5000 በላይ የሚሆኑ ሰዎች እየተከተሉኝ ነው።" 👮♂"የት አካባቢ ነው?" Telegeram ላይ😂😁😅 🤣🤣🤣🤣 👇👇👇ለሳቅ ብቻ ➾👇👇👇➾ይቀላቀሉ https://t.me/+qM3ZNP5XbOA0M2I0