tgindex

𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱

описание

🔥 ALL ABOUT IN THIS CHANNEL BEST ANDROID AND IOS APPS GAMES CRYPTOCURRENCY TECH TIPS AND TECHNOLOGY NEWS AND MORE 😍 ADS https://telega.io/c/samitip For any advert @samitechtipowner

62 702
подписчиков
Охват к подписчикам
26,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,43%
2 237 на 31 постов
Пересылки к просмотрам
0,26%
1 318
Постов в день
0,9
всего 28

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 14 авг.ስፔን ላሊጋ ነገ ይጀምራል ፕሪሜርሊግ እና ጣሊያን ሴሪ ኣ ቀጣይ ሳምንት እኩል ቀን ይጀምራሉ ቡንደስሊጋ ከ 15ቀን በዋላ ይሄን በማስመልከት በብዙ ሰዎች ዘንድ የተወደደውን DRAMA LIVE MOD ተደርጓል! ከእናንተ ሚጠበቀው REACTION ብቻ!2,21%
  • 15 авг.☄ ለ ANDROID PHONE ☄ ለ ANDROID TV ☄ ምንም ኮድ እና ማጫወቻ APP አይፈልግም REACT😍👍❤️1,76%
  • 14 авг.TELEGRAM 13 አመቱን ደፈነ💥 👑 ቴሌግራም ከተመሰረተ ዛሬ 13ኛ አመቱን ይዟል የቴሌግራም መስራቹ አጠቃላይ ሀብቱ ወደ 15ቢሊዮን $ እንደሆነ ይገመታል ቴሌግራም አሁን ላይ በየጊዜው አዳዲስ ነገሮችን ወይም ማሻሻያዎችን እየጨመረ በተወዳጅነቱ ቀጥሏል ለብዙ ሰዎችም የገቢ ምንጭ ነው እስኪ እንደኔ ቴሌግራምን የሚወድ😍👍 ቴሌግራም መጠቀም ከጀመራችሁ ደግሞ ስንት አመት እንደሆናችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ እኔ 8አመት 😉1,33%
  • 17 авг.Tiktok ላይ በጣም የተመቻቹን ቪድዮ እንዴት ነዉ Repost የምታደርጉት? ➡️አሁንም የሼር ምልክቷን ነክታቹ ከዛ Repost የሚለዉን ፈልጋቹ ምናምን ነዉ Repost ምታደርጉት? እንደዛ ከሆነ የተሻለ መንገድ ልንገራቹ። ➡️ወደ ተመቻችሁና Repost ማድረግ ወደፈለጋቹት ቪድዮ ሂዱና የላይክ ምልክቷን ጫን አድርጋቹ ያዙ በቃ ጨረሳቹ ማለት ነዉ። እንደዛ ስታደርጉ ራሱ Repost ያደርጋል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@samistore23 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@samistore231,17%
  • 27 июл.✅ለስማርት ቲቪ ነው ይሄ 👍0,89%
  • 28 июл.በዚህ አፕልኬሽን ደግሞ አንድ ፎቶ ብቻ ሰታችሁት በአንድ ደቂቃ ውስጥ ከ10 በላይ ምርጥ ምርጥ ፎቶ በተለያየ ስታይል Generate ያደርግላችኋል በተለይ ለPROFILE PICTURE 1ኛ ነው ተጠቀሙበት 👉በሪአክሽን ማበረታታት እንዳይረሳ 👍😍❤️0,83%
  • 13 авг.📧Email ቹ ላይ ከተለያየ ሳይት የማትፈልጉ Notification እየገባ ካዛጋቹ ይህን አስተካክሉ :- ✔️ወደ Email ግቡና ከላይ 3 ቷን ሰረዝ ንኩ ከዛ ትንሽ ወረድ በሉና "Manage Subscription " ሚለውን ነክታቹ በመግባት እዛ ውስጥ ማትፈልጓቸው ብዙ ሳይቶች አሉ እየነካቹ "Unsubscribe " በማድረግ እስከመጨረሻ ማቅዋረጥ ትችላላቹ :: የብዙ ሰው ችግር ነው እና ከጠቀማችሁ 👍😍0,57%
  • 11 авг.ከዩቲዩብ ገቢ ለማግኘት የሚጠየቀው መስፈርት በሁለት እጥፍ አደገ ዩቲዩብ አዲስ ይዘት የሚፈጥሩ አካላት ከማስታወቂያ እና ከዩቲዩብ ፕሪሚየም ገቢ ማግኘት የሚጀምሩበትን የዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም መስፈርት በሁለት እጥፍ ማሳደጉን አስታወቀ። እ.ኤ.አ Feb 1, 2027 ጀምሮ ተግባራዊ በሚሆነው በዚህ አዲስ መመሪያ መሠረት፣ አዳዲስ ፈጣሪዎች በዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም ተቀብለው ገቢ ማግኘት ለመጀመር ፦ ⚫ በመደበኛ/ ረጃጅም ቪዲዮዎች ላለፉት 12 ወራት 8,000 የታዩ ሰዓታት /Watch Hours/ ማሟላት አለባቸው። ይህም ቀደም ሲል ከነበረው 4,000 ሰዓታት በሁለት እጥፍ ያደገ ነው። ⚫ በአጭር ቪዲዮዎች /Shorts / በኩል ማመልከት የሚፈልጉ ደግሞ ባለፉት 90 ቀናት ውስጥ 20 ሚሊየን የታዩ ዕይታዎች ማሳካት ይኖርባቸዋል። ይህም ከዚህ ቀደም ከነበረው 10 ሚሊየን እይታ በሁለት እጥፍ ጨምሯል። ⚫ የ1,000 ተከታዮች መስፈርት አልተለወጠም። ይህ ለውጥ ከፈረንጆች 2018 ወዲህ በዩቲዩብ የገቢ አስተዳደር ደንብ ላይ የተደረገ ትልቁ ማሻሻያ ነው ተብሏል። በተጨማሪም ቀደም ሲል በፕሮግራሙ ውስጥ ያሉ የአጭር ይዘት ፈጣሪዎች የገቢ ክፍያቸውን ለማስቀጠል በየ90 ቀናት ውስጥ 10 ሚሊየን እይታዎችን ጠብቀው መቀጠል እንዳለባቸው ተገልጿል። 😳🙊0,53%
  • 29 июл.ማነው እስካሁን ያልከፈለ?😢0,52%
  • 3 авг.👉በዚህ ማንኛውንም በሌላ ቋንቋ የተሰራ የዩቲዩብ ቪዲዮ ፊልም ሙዚቃ እና ትምህርታዊ ቪዲዮ በቀላሉ በአማርኛ በትርጉም ማየት ትችላላችሁ ከፕሌይይስቶር ለማውረድ 👇 👉DOWNLOAD NOW 🫵ስለአጠቃቀሙ ቪዲዮ እስኪለቀቅ በሪአክሽን 👍🤩😍❤️0,42%
  • 27 июл.Movie box premium app ለስልክ እና ለስማርት ቲቪ አለ ትፈልጋላችሁ ?0,42%
  • 25 июл.✅ምንም ስልክ ይኑራችሁ ይሄ የ 🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌 🌌🌌🌌የግድ ያስፈልጋችኋል ምክንያቱም ፦ ➡️ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ ወደ ፈለጋችሁት ቋንቋ የትም ሳትሄዱ እዛው ላይ መተርጎም ትችላላችሁ 😙 ➡️በድምፃችሁ ብቻ አማርኛ መፃፍ ትችላላችሁ 🥰 ➡️በእጃችሁ ብቻ ስክሪናችሁ ላይ እያሰመራችሁ አማርኛ እና እንግሊዝኛ መፃፍ ትችላላችሁ ➡️ለተለያዩ ነገሮች የሚሆኑ ጥቅሶችን ታገኛላችሁ ➡️የራሱ Calculator አለው 🤖አሁኑኑ ሞክሩትና ከተመቻችሁ ብቻ 👍🗿0,40%