Охват к подписчикам
56,1%
ERR
Реакции к просмотрам
3,81%
151 на 21 постов
Пересылки к просмотрам
0,43%
17
Постов в день
0,1
всего 21
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 12 авг.አእራቢዩን ጠየቁት ምነው በድንኳናችን ስታልፍ እኛን መዘየር አቆምክ ምን ተፈጥሮ ነው ቢሉት ልጅቷን ዳራችኋት እኮ ለምን እዘይራችኋለሁ !😁😁5,56%
- 8 авг.የፈለገ መንገድ አያጣም ያልፈለገ ሰበብ አያጣም🤷5,56%
- 29 июл.و الله يحب الصابرين❤️🩹 And Allah loves the patient5,17%
- 18 июл.ያረብ…ባንተ መንገድ ላይ መጽናት የምትፈልግን ቀልብ ሁሉ አንተ አግዝ…ከተከበረው መንገድህ መንሸራተት ላስጨነቃት ቀልብ ሁሉ ለጭንቀቷ አንተ ብቃት እስከ መጨረሻው የዱንያ ቆይታዋ በመንገድህ አጽንተህ አስደስታት ! ❤️🔥5,16%
- 4 авг.እንደው እሷን ያገባ ሰው ግን ምነኛ የታደለ ሰው ነው? ያ አላህ🥹🫠4,88%
- 27 июл.ቁርአንን ሀፍዝ ደጋግመህም ቅራው በደንምብም ተገንዘበው ሌላውንም አስተምረው ሁሌም በቁርአን ክንፍ ላይ ተጓዝ ሁለቱም ሀገር እድለኛ ትሆናለህ ".🌿4,81%
- 11 июл.አላህ አንዲትን ሴት ሲመርጣት ፅዱ ያደርጋታል አንድን ወንድ ሲመርጥ ደግሞ ያቺን ፅዱዋን ይሸልመዋል። 🌷4,58%
- 31 июл.የሰው ልጅ በተለያዩ ፈተናዎች ሚሞከረው ሊቀጣ ብቻ አይደለም በእርግጥም አንዳንዴ እንዲስተካከልም ይፈተናል። 🍃. - ابن القيم ✏️👉4,46%
- 11 февр. 2025 г.без подписи4,44%
- 22 июл.ያ አላህ! የልቤን መረጋጋት አትቀማኝ፤ የተስፋዬን በር አትዝጋብኝ። ከጭንቀት ይልቅ ሰኪናህን፣ ከጥርጣሬ ይልቅ የቂን በልቤ ውስጥ ሙላልኝ። ከአንተ ውጭ ሌላ ደጋፊ የለኝምና ልቤን በአንተ ውሳኔ ወዳጅ አድርገው።4,12%
- 15 июл.ያለተዘጋጀ ቢሆንም እንኳን አንቺ እሱ ሚፈልጋት አይነት ሴት ከሆንሽ ላንቺ ሲል ይዘጋጃል። አንቺን አላህ እንደሚለውና እንደሚፈልገው የግሉ ያደርግሻል።4,09%
- 11 июл.ኢላሂ…🤲 ያየህብኝን ፥ አታሳይብኝ፣ እኔ እና አንተ የምናውቀውን ፥ አትንገርብኝ። እያየኸኝ ነው ፥ የወንጀል ሸክም አደካክሞኛል፣ የተውከኝ ዕለት… ያበቃልኛል። ቆሸሽክ ብለህ፥ አልገፋኸኝም ከንፁህ ደጅህ፣ ሰተርከኝ አይደል?… በዛውም ማረኝ ፥ በነካው እጅህ።🤲4,00%