tgindex
Seven star Health Science and Business College

Seven star Health Science and Business College

Статистика

Seven star Health Science and Business College Official Telegram channel https://www.tiktok.com/@seven.star83?_t=ZM-8yOXxYRLGOW&_r=1

Последний пост
1 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Instagram
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
881
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 908
20 постов
Вовлечённость
216,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
716
1/48двое суток
820
1/72трое суток
884

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አድራሻ ያለው የትምህርት ማስረጃ እና Curriculum Vitae በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ ይላኩ @tmy00

  • ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ኾሌጃቸን ለተመራቂ ተማሪዎች ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር በመነጋገር የስራ እድል የሚያመቻች መሆኑ ይታወቃል፡፡ አሁን ደግሞ ከኮሌጃቸን ተመረቁ ሁለት የፋርማሲ ባለሙያዎች የስራ እድል ያመቻቸን በመሆኑ ፍላጎቱ ያላችሁ ባለሙያዎች በሚከተለው አድራሻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ብዛት 2፡ አንድ ለቀን አንድ ለማታ እና ለረፍት ጊዜያት ቦታ፡ አቤክ ፋርማሲ፣ ማእድን ሚኒሲቴር አካባቢ ደሞዝ፡ በስምምነት ስልክ ቁጥር፡ 0967276676

  • ደሞዝ፡ በስምምነት ስልክ ቁጥር፡ 0967276676 አድራሻ ያለው የትምህርት ማስረጃ እና Curriculum Vitae በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ ይላኩ @tmy00

  • ቦታ፡ አቤክ ፋርማሲ፣ ማእድን ሚኒሲቴር አካባቢ

  • ብዛት 2፡ አንድ ለቀን አንድ ለማታ እና ለረፍት ጊዜያት

  • ኾሌጃቸን ለተመራቂ ተማሪዎች ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር በመነጋገር የስራ እድል የሚያመቻች መሆኑ ይታወቃል፡፡ አሁን ደግሞ ከኮሌጃቸን ተመረቁ ሁለት የፋርማሲ ባለሙያዎች የስራ እድል ያመቻቸን በመሆኑ ፍላጎቱ ያላችሁ ባለሙያዎች በሚከተለው አድራሻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  • ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

  • Seven star Health Science and Business College pinned a photo

  • 8 июл.3 1917426

    🕊️ In Loving Memory of Dr. Ermias Getaneh Ayele 🕊️ We mourn the passing of our beloved physician, educator, and colleague Dr. Ermias Getaneh Ayele, who served with distinction at Seven Star Health Science and Business College, Wollo University, and St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC). His dedication, humility, and compassion touched countless lives. Beyond his professional achievements, he was a devoted husband and father of three young children. 🙏 As Seven Star Health Science and Business College, we extend our deepest condolences to his family, students, and colleagues. May his soul rest in eternal peace, and may his loved ones find strength and comfort during this difficult time.

  • 27 мая2 5729

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለሆናችሁ ለውድ የኮሌጃችን ተማሪዎች ፣  መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች እንኳን ለ1447ኛው ዓመተ ሂጅራ  ዒድ አል አድሃ አረፋ  በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። የእናንተው ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ በዓሉ የፍቅር የሰላም የአንድነት ደግ ደጉን የምንሰማበት እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል ። "የትምህርት ጥራት ለመጪው ትውልድ ብቃት" ሰቨን ስታር  ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ

  • 14 апр.63610из sevenstar2013

    እንኳን አደረሳችሁ!!     ኮሌጃችን ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ለሁሉም የኮሌጃችን የክርስትና ዕምነት ተከታይ ተማሪዎች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል ( ፋሲካ ) በሠላም አደረሳችሁ እያለ ፤ በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የመልካም ነገሮች ሁሉ መገለጫ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ለመግለፅ ይወዳል ። "የትምህርት ጥራት ለመጪው ትውልድ ብቃት!" መልካም በዓል! ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ

  • 12 апр.2 97041

    እንኳን አደረሳችሁ!!     ኮሌጃችን ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ለሁሉም የኮሌጃችን የክርስትና ዕምነት ተከታይ ተማሪዎች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል ( ፋሲካ ) በሠላም አደረሳችሁ እያለ ፤ በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የመልካም ነገሮች ሁሉ መገለጫ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ለመግለፅ ይወዳል ። "የትምህርት ጥራት ለመጪው ትውልድ ብቃት!" መልካም በዓል! ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ

  • 20 мар.2 50673

    እንኳን አደረሳችሁ!!! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለሆናችሁ ለውድ የኮሌጃችን ተማሪዎች እንኳን ለ1447ኛው ዓመተ ሂጅራ ዒድ አል ፈጥር  በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ኮሌጃችን ሰቨን ስታር  ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ በዓሉ የፍቅር የሰላም የአንድነት ደግ ደጉን የምንሰማበት እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል ። "የትምህርት ጥራት ለመጪው ትውልድ ብቃት" ሰቨን ስታር  ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ

  • 12 мар.3 3861739

    ውድ የሰቨን ስታር ጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ ቤተሰቦች, የመውጫ ፈተና (Exit exam) ውጤትን ዛሬ አመሻሽ ላይ ተቀብለናል። ዝርዝር እና አጠቃላይ መረጃ ነገ ጠዋት እየመጣችሁ መመልከት የምትችሉ ሲሆን የኮሌጃችን አጠቃላይ አፈፃፀም በጣም የሚያበረታታ ነው። እስካሁን ድረስ የተመዘገበው ከፍተኛው ነጥብ 91 ከMedical Radiology Department ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ከPharmacy ዲፓርትመንት ውጤቱም 88 ነው። ከቢዝነስ ፕሮግራሞች ውስጥ ከፍተኛው ነጥብ 73 ሲሆን ይህም ከMarketing Management Department ሆኗል። አጠቃላይ የተመዘገበው ውጤት በተማሪዎቻችን ብርታት፣ በኮሌጃችን ሰራተኞች ጥረት እና በቤተሰብ ድጋፍ የመጣ በመሆኑ በአጠቃላይ ለኮሌጃችን ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንወዳለን፡፡

  • 12 мар.3 1071236

    Dear Students, We received the exit examination results this evening. Complete and detailed information will be shared with you tomorrow morning. Our college’s overall performance is very encouraging. The highest score recorded so far is 91 from the Medical Radiology Technology Department, followed by 88 from the Pharmacy Department. Within the Business programs, the top score is 73, achieved by a student in Marketing Management. Overall, these results reflect strong academic achievement by our students.

  • 2 мар.1 35651из aauGAT

    Dear Exit Exam Test Takers, This is to inform you that during the merging of Day 4 and Day 5 examinations, an overlap in some schedules has been identified. Accordingly, the following test takers have been relocated from Session 2 to Session 3 at the same test site: Lab 625, Accounting, Eshetu Chole Building (FBE). We apologize for any inconvenience this may cause and kindly request your cooperation. Sincerely,

  • 28 февр.2 83614

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 февр.2 47310

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 февр.2 84024

    видео или голосовое, без подписи

  • 26 февр.2 44512

    видео или голосовое, без подписи

Seven star Health Science and Business College — tgindex