Scripture Alone Podcast
СтатистикаScripture Alone Podcast ministry is committed to the preaching of the Scripture as commanded in the word of God to advance the gospel of Jesus Christ. 2 Tim. 4:2
- Последний пост
- 31 окт.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Happy Reformation Day
без подписи
https://youtu.be/rzi6WMChtSE?si=GLX3bFeHPeUo-s3g
https://youtu.be/kwktrrmXH94?si=QdHfncMSOa14XIc2
Here is the copy of the Book of Concord- Amharic Version
без подписи
https://youtu.be/SvPZqTdaso4?si=ZfC-Jok-PHnaLqRT
እግዚአብሄር ወደ አገልግሎት የሚጠራን በቀጥታ (ያለመሳሪያ) ሳይሆን ሰውን በመጠቀም (በመሳሪያ) ይጠራናል፡፡ወደ ሀዋሪያቶቹ ጥሪ፣ሹመት ስንመጣ ግን ክርስቶስ ነው የሾማቸው፡፡ሀዋሪያቶቹ የተጠሩት በቀጥታ(ያለ መሳሪያ) በጌታ ራሱ ነው ልክ የብሉይ ኪዳን ነብያት እንደተጠሩት ማለት ነው፡፡ ከሀዋሪየቶቹ በኃላ ግን እግዚአብሄር ሳይሆን በቀጥታ (ያለመሳሪያ) ሰዎችን ወደ አገልግሎት ሲጠራ የነበረው ሀዋሪየቶቹ ነበር ሰዎችን ለአገልግሎት ሲጠሩ ሲሾሙ የነበሩት፡፡ለምሳሌ ፓውሎስ ቲቶና ጢሞትዮስን እንደመረጣቸው እንደሾማቸው ማለት ነው፡፡ከዛ እነቲቶ ደግሞ ፓስተሮችን በመምረጥ ወደ አገልግሎት ሲጠሩ ነበር፡፡ይህ አጠራር በሰው ቢሆንም ግን እግዚአብሄር እንደጠራ ይቅጠራል፡፡
https://vm.tiktok.com/ZMALN6Xb7
https://youtu.be/E67qQUu8Vt0?si=qbIcZghpUawsjlXw
https://youtu.be/E67qQUu8Vt0?si=miSljn9NIYLttebh
https://youtu.be/0lgdVLo_3D0?si=bIMWDyOu4QRTCuUg
1 ጢሞ 1፡1 በአዳኛችን በእግዚአብሔር፣ ተስፋችንም በሆነው በክርስቶስ ኢየሱስ አዳኛችን ማን ነው..እግዚአብሄር አይደል…ተስፋችን ማን ነው….ክርስቶስ ይላል፡፡ ያለ እግዚአብሄር ሰው መዳን አይችልም፡፡ እግዚአብሄ ብቻ ነው ከሀጥያት ሊያላቅህ ሚቸለው፡፡ 2 ቆሮ 5፡17-21 17ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር ዐልፏል፤ እነሆ፤ አዲስ ሆኗል። 18ይህ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው፤ እርሱ በክርስቶስ አማካይነት ከራሱ ጋራ አስታረቀን፤ የማስታረቅንም አገልግሎት ሰጠን፤ 19እግዚአብሔር በክርስቶስ ዓለምን ከራሱ ጋራ ሲያስታርቅ የሰዎችን በደል አይቈጥርባቸውም ነበር፤ ለእኛም ደግሞ የማስታረቅ ቃል ሰጠን። 20ስለዚህ እኛ የክርስቶስ እንደራሴዎች ነን፤ እግዚአብሔርም በእኛ አማካይነት ጥሪውን ያቀርባል፤ እኛም ከእግዚአብሔር ጋራ ታረቁ ብለን በክርስቶስ እንለምናችኋለን። 21እኛ በርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን፣ ኀጢአት የሌለበትን እርሱን እግዚአብሔር ስለ እኛ ኀጢአት አደረገው። አዲስ ፍጥረት ነህ፣ አዲስ ፍጥረት ከሆንክ በስራክ ሳይሆን ከእግዚአብሄር የተነሳ ነው፡፡ የዘለላም ህይወት ካለከ የእግዚአብሄ ስራ ነው፡፡ ይህ ሁሉ ከእግዚአብሀር ነው፡፡ ያለሱ መዳን አትችልም፡፡ እሱ እንዴት አዳነን በክርስቶስ አማካይነት፡፡ በመልአክት አይደለም፣ በቅዱሳን አይደለም፣ በህግ በኩል፣ በመልካም ስራ፣ በመጾም በመስገድ አይደለም፣ መንፈሳዊ ጉዞ በማድረግ አይደለም፣ ቅዱስ የሆነ ህይወት በመኖር አይደለም፡፡ በክርስቶስ አማካይነት በኩል አዳነን፡፡ እርሱ በክርስቶስ አማካይነት ከራሱ ጋራ አስታረቀን፡፡ ከእግዚአብሄር ጋር ለመታረቅ የሚቻለው በክርስቶስ አማካይነት ብቻ ነው፡፡ ያለ ክርስቶስ ወደ እግዚአብሄር መቅረብ አንችልም፡፡ አስታራቂው፣ ብቸኛ አስታራቂው ክርስቶስ ብቻ ነው (1 ጢሞ 2፡5)፡፡ ብቸኛው አስታራቂ ክርስቶስ ከሆነ፣ ሌላ አስታራቂ ሌላ አማላጅ የለም ማለት ነው፡፡ ክርስቶስ በቂ ነው፡፡ ሌላ አማራጮች አስታራቀቂዎች፣ አማላጆች የሉም፡፡ አንድ አስታራቂ አንድ አማላጅ ነው ያለው እርሱም ክርስቶስ ነው፡፡ እግዚአብሄር ከራሱ ጋር ያስታረቀን በክርስቶስ አማካይነት ነው፡፡ የምር እግዚአብሄር አዳኛችን ነው፡፡ ሌላው ማንሳት ያለብን፣ አዳኛችን እግዚአብሄርን ነው ብለን ምናምን ከሆነ በሌላ ቋንቋ ምን ብለን እየተናገርን ነው….ሰው እራሱን ማዳን አይችልም ማለት ነው፡፡ ሁሉ ነገር መዳናችን ከሞት ማምለጣችን ከእግዚአብሄር የተነሳ ከሆነ (ይህ ሁሉ ከእግዚአብሀር ነው) ሰው መዳንን በተመለከ ምን ሚያዋጣው ነገር የለውም፡፡
ማንም የራሱን መልካም ስራ ከወንጌል ጋር ለመቀላቀል ቢሞክር ክርስቶስ ለዚህ ሰው በከንቱ ነው የመጣው፡፡እንዳውም ህግን መጠበቅና ክርሰቶስን በማመኔ የዘላለም ህይወት አገኛለው ብሎ ለሚያምነው ሰው ክርስቶስ ለእርሱ ከቶውኑ አልሞተለትም(ገላ 2፡21-22፣3፡10፣3፡18)
የገላቲያ መልክት በእምነት ስለሚገኘው ጽድቅ (ገላ 3፡26፣2፡16-17፣5፡5) ፍንትው ብሎ ማብራሪያ ከምናገኝበት የመጽሀፍቅ ቅዱስ መልክት አንዱ ነው፡፡በተለይ በጨለማው ክፍለ ዘመን(ከ4ተኛው-16ተኛው ክ/ዘ) ህግ ብቻ በሚሰበክበት ጊዜ፣ለመዳን የኛ መልካም ስራና የኛ ህግን መከተል አስተዋጽኦ አለው፣መዳን እምነታችን ሲደመር መልካመስ ስራችን ብለው በሚያስተምሩበት ሰአት እነ ሉተር የገላቲያና ሌሎችን የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍልን በማንበብ ነበር በእምነት ብቻ፣በክርስቶስ ብቻ፣በጸጋ ብቻ ወደ ምናገኘው የወንጌል መልክት የደረሱት፡፡
https://youtu.be/ktC6nx5z6B8?si=qKNUja5SmxACcEiw
без подписи
https://youtu.be/oBiZdNJqlqA?si=BDPk3JHVc6Q0Epl0
በኅጢአት የታሰረችን ነፍስ ከሰይጣን መንጋጋ ውስጥ ፈልቅቆ የሚያወጣው ብቸኛው መልእክት መዳን በእምነት ብቻ የሚለው የወንጌል መልእክት ነው፡፡የሰይጣን ደጆችን በማፈራረስ፣ በጨለማ ውስጥ የምትመላለሰውን ነፍስ ማስመለጥና የክርስቶስን ጽድቅ ማልበስ የሚችለው አንድና አንድ መልእክት ይህ ወንጌል ብቻ ነው፡፡
አንድ አስክሬን ለስጋዊና ለምዳራዊ ነገር ራሱን ህያው ማድረግ እንደማይችል ሁሉ በሀጥያት አማካይነት በመንፈስ የሞቱ ሰዎች ለመንፈሳዊ ህይወት ራሳቸውን ማስነሳት አይችሉም፡፡ (FC introduction Concerning free will 2(2)